Testimony

የጠረፋ ንግስት ተልእኮ በክርስቲያኖች ላይ ክፍል 3

ዛሬ ዘመናዊ ክርስትና በመፀሐፍ ቅዱስ ያልተደገፈ ስነምግባር በየቤተክርስቲያን  የሚያራምዱት ስተምሮአቸዉ ለጠረፋ ንግስት በር ከፍቶ አብዛኛዉን ክርስቲያን ማህብረሰብ እግዚአብሄራዊ በመመስል በማይታወቅ ስዉር አጀንዳዋ በጥቅስ የተደገፈ  አስተምሮት ጭምር በቁጥጥር ስር በማዋል ተላልፎ በተሰጡት የየቤተክርስቲያን አጥቢያ መድረኮች እየፈነጨች እየጋለችበት እንዳሸዋ እያደገች ትገኛለች ሸልኮዉ በገቡ ከዉስጥ ባሰነሳችያቸዉ መልእክተኞች

በክርስቲያን ማህብረሰብ የመጀመሪያ ተጠቂ በመሆን በማወቅ የጠረፋ ንግስት ተልእኮ እያራመዱ ያሉ የስም ክርስቲያን ሴቶች ናቸዉ ይህም ለዉበት ለቁንጅና በሚባል እሳቤ እዉቀት ከማጣት ሰዉነትን የሚያሳይ ልብስ አጭር ልብስ የተጣበቀ የሰዉነት ቅርፅ የሚያሳይ ልብስ፣ ሰሪ፣ታይት በመልበስ ጡትን ወደ ዉጪ በማዉጣት ደረት ገልጦ መሄድ ተቀራኒ ፆታን ለወሲብ በማነሳሳት በመፈተን በማሰናከል ተጠምደዉ ምንም የማይመስላቸዉ ከንፈራቸዉን የሚቀቡ የተለያዩ አርቲፊሻል መቀጠያዎችን የሚያደርጉ ፣ዊግ፣የሰዉ ፀጉር የሚቀጥሉ የሚያደርጉ የተለያዩ ጌጣጌጦችን በእጅ በአፍንጫ በጆሮቻቸዉ የሚሰኩ በሜክ አፕ ፣አይን ላይ ሻዶ,ቅንድብ የሚያደርጉ አርቴፊሻል ጥፍር የሚሰኩ ታቱ ሰዉነታቸዉን  የሚነቀሱ አካላቸዉ በተለያዩ ክሬሞች የሚቀባቡ ይህን የምታደርጉ ወደ ቤተክርስቲያን  የምትሄድ ጊዜያችሁን በከንቱ እያጠፉችሁ ነዉ በእግዚአብሄር ቁጣ ስር ሆናችሁ ጌታን ለማገልገል የምትፈልጉ ከዚህ የተነሳ በተለያዩ እስራት ዉስጥ ራሳችሁን ያስገባችሁ በመንፈሳዊ ቢል የምትሰቃዩ በመንፈሳዊ ድርቀት የተመታችሁ እዉነተኛ ነፃ ዉጤት በቃሉ ያስፈልጋችኃል ዘፍ 35፡1-2,          ዘፀ 33፡5

የጠረፋ ንግስት ተልእኮ ክፍል 3

የጠረፋ ንግስት በትንቢት ተሞልታ መጣች የመጣችዉም ስድስት ለሞችን ይዛ ነበር ስለ ለሞቹም ገለፃ ስታደርግልን እነዚህ ስድስት ላሞች አድስ ወደ እኛ የመጡ አባሎች ስሆኑ እኔ ሁላችሁንም  ተነሱ ስል እነሱ ቁጭ ስላሉ ነዉ፡፡ ይህን ታስባላች እኔን ያልኩትን ባለመታዘዝ አለማክበራችሁን ስትገልጡ እንዳልፋችሁ በየቤተክርስቲያን ፃድቁ ሰዉ ተነሱ ሲላችሁ ቁጭ በማለት አለመታዘዛችሁን እንድምታሳዩት እዚህ ስፍራ ምህረት የሚባል ነገር የለም አለመታዘዝን አንታስገሱም እኔን ከታዘዛችሁ ከመንግስቴን መልካምነትን ትመገባላችሁ እነዚህ ላሞች ወደ ገበያ ሄደዉ የሚገዙ ይግዛቸዉ ስጋቸዉን ይብሉ ይህች በእስክረኑ ላይ የምታያት በጣም በእኛ መንግስት ተፈላጊ የሆነች ሴትናት ነዋሪ ነቷ በኡጋንዳ ነዉ 9-9 የአጋንት እንደተነገረን ከአራት አባላት ዉስጥ ሁለት ሰዎች መንግስት ሰማይን ወርሰዋል በዚች ሴት አማካይነት ,ከእናተ ሃያ ሁለተችሁን ወደ ዚች ሴት እልካችኃለሀጁ ከእናተ ሁላታችሁ እንደ አዲስ ክርስቲያን ሆናችሁ አስመስላችሁ ቅረቡ ለአባቢዉ አዲስ እንደሆናችሁ ንገራት  እርሷ ጋር ጋደኛ በመሆን ግኝኙነታችሁ አጠንክሩ ከእርሷ ጋር በቤተክርስቲያን ተካፈሉ ስጦታ በመስጠት ቀስ በቀስ በእርሷ ዉስጥ ያለዉ እሳት እንዲጠፋ አድርጉ፡፡

ለጸሎት ለቃሉ ጊዜ እንዳይኖራት አድረጉ ሁል ጊዜ ስልክ ደዉሉላት በፀሎት ጊዜ የፀሎታን ጊዜ እስክትረሳ ድረስ ከእርሳ ጋር ተነጋገሩ በዉስጦ ያለዉን መቀጣጠል መነቃቃት ከህይዎቷ አጥፉስድስታችሁ ደግሞ እርሷ ወይም ትሰራበት መስራቤት ሄዳችሁ ተቀጠሩ በቢሮዋ ስራችሁን አድርጉ ግራመጋት በቢሮዋ እንዲሆን አድርጉ መስራቤቷ በጋደኞቻ ጥላቻ እንዲነሳባት ሰዎች ዝም ብለዉ ያለምክነያት እንደጠሏ አድርጉ አለቀዋ በእርሷላይ እንድነሳ አድርጉ ቀጣዉ እንዲነሳሳ በማድረግ ሁለታችሁ ደግሞ ልጆቻ ወደ ሚማሩበት ትምህርት ቤት ሄዳችሁ እንደ አስተማሪ ተቀጠሩ ልጆቻችን ለክፉ በባሌቤቷ  ህይዎት ዉስጥ የቁጣን ና የመራራነት መንፈስ እንዲነሳሳ አድርጉ እንደያሰቃያት አድርጉ በሁሉም አቅጣጫ ስሩ በእርሷ ያለዉ እሳት ሙሉ በሙሉ እስኪጠፋ ድረስ ከዚያ ወደኃላ እስክትመለስ ድረስ አጥፋት አሁን ጥቃት አትሰንዝሩ ለምን አሁን በመንፈሳዊ በህይዎቷ እያነደደች ስለሆነ

ሌላዋ በእስክሪኑ ላይ የምታያት ሴት ብዙ ወጣቶችን ለዉጣለች በፃድቁ ሰዉ ተጎብኝታለች ስለ እኛ ብዙ ማሳሳቻወችን ማታለያዎችን ገልጦለታል ወደ እርሷ ለመቅረብ በጣም አስቸጋሪ ነዉ የሚሆንብን ስትታይ ዝምታኛ ዝግ ያለች ትመስላለች ግን እሷ እኛን አቃጣይ ነች የእኛን ቀንበሮች አጥፍታለች ብዙዎችን ነፃ አድርጋቸዋለች ብዙዎች በእርሷ የተለወጡት መስሊሞች ካቶሎኮች መጠበቅያ ግንብ ምስክሮች ብዲኒስቶች ናቸዉ ይህች ናት ብሎ ማን ይገምታል የላካቸዉን በፀሎቷ አጥፍታቸዋለች የእርሳ ነገር በመጀመሪያ ሊሰት ተቀምጣል ነገሩን ለሉሲፈር አቅርበነዋል እርሷን ያገኛ ከእናንተ መካከል ቀጣዩ ልዑል ልእልት ይሆናል (ለች).

ወደ እነዚህ አዳዲስ ወደ ተለወጡት እልካችኃለሁ ምክነያቱም ብዙዎቹ ወጣቶች ናቸዉ እንደገና ያላገቡ ናቸዉ የብዙት ደግሞ አሁን ተመራቂዎች ናቸዉ ሁላችናችሁንም እልካችኃለሁ 90/ ካንፓኒዎች በአለም አቀፍ ደረጃ ያሉት የእኛ ናቸዉ ሄዳችሁ የቅጥር እድሜን ቀንሱ 20 እስከ 23 አድርጉ እነዚህ 90/ የተለወጡት ወጣቶች እድሜያቸዉ 27 አመት በላይ ስለሆነ ስለዚህ የቅጥር እድሜ በዚያ ክልል ካደረግን ስራዉን ለማግኘት ሲሉ ስለ እድሜቸዉ ይዋሻሉ በዚያ እናገኛቸዋ.

ከእነርሱ አብዛኛዎች ያላገቡ ናቸዉ እናተን ወደ እነርሱ እልካችኃለሁ የብረሃን ልጆች ሆናችሁ ተገለጡላቸዉ ወደ አገልግሎታቸዉ ግቡ አብራችሁ ፀልዩ አብራችሁ ዘምሩ እነሱን ማግኘት እና ወደ እነርሱ መቅረብ የሚያስችላችሁን ነገር ሁሉ ተጠቀሙ.

በህልሞቻቸዉ ተገለጡላቸዉ ሁል ጊዜ እናተን እንዲያዩ አድርጋቸዉ በጆሮዎቻቸዉ  እነርሱ ሚስት ባል እንደሆናችሁ በድምፅ እንዲሰሙ አድርጉ እስከምታሳምኗቸዉ ድረስ ይህን አድርጉ እንዴ ካሳመናችዋቸዉ ወደ እኔ ትመጡና ሪፖርት አድርጉልኝ እኔ ከግብረ ስጋ ግኑኝነት የሚያነሳሳቸዉን ፍላፃ እልክላቸዋለሁ ከዚያ በኃላ ሁል ጊዜ ወደ ቤቶቻቸዉ ሄዳችሁ ጎብኛቸዉ በመጨረሻ ከእናተ ጋር ዝሙት በመስራት ፍፃሜያቸዉ ይሆናል ይህ ሲሆን የእናንተን ቱቦ በእነርሱ ላይ አድርጉ በብልታችሁ ዉስጥ ያለዉን እባብ አነሳሱ ከዚያ በኃላ ሁል ጊዜ ከእናንተ ጋር መተኛትን ይፈልጋሉ ከዚያ በኃላ ግደላቸዉ ነገር ግን የበለጠ  ጥሪ ካላቸዉ የመጀመሪያ ደረጃ ሊያመልጡ ይችላሉ የመጀመሪያ ደረጃ ካመለጡ በፍላፃ ስለተነደፉ ሳይፀልዩ ከእናተ ጋር ወደ ጋብቻ ሊገቡ ይችላሉ ምክነያቱም አካላቸዉ መቆጣጠር ስለማይችሉ እንዴ እናተን ካገቡ በኃላ አጥፉአቸዉ አገልግሎታቸዉን አበላሹ እነሱ እናተ ከክፉ መሆናቸዉን ሳይገነዘቡ በፊት.

ላስታዉሳችሁ እፈልጋለሁ ተልኮዉን በድል ያልተወጣ ሁሉ አካልችሁን የሚፈጭ ማሽን ለእናተ ተዘጋጅታል ለተልእኮችሁ የሚያስፈልጋችሁ ሁሉ አቅርብላችኃለሁ ምንም የምታጡት ነገር የለም፡፡

በቂ ሃብት እሰጣችኃለሁ በአይናችሁ በማየት ሰዎችን በቁጥጥር ስር የምታዉሉበት አስማታዊ ኃይል እሰጣችኃለሁ ከሉሲፈር  ምራቅ የተሰራ ክሬም እሰጣችኃለሁ ይህ ክሬም በፊታችሁ በተለያዩ የአካል ክፍላችሁ ስትቀቡ እናተን የሚያይ ሁሉ በምኞት ተይዞ እናተን ይከተላችኃል.

እነዚህ አዲስ የተለወጡ መጣቶች የሚሰሩበት ስራ ቦታቸዉ ካንፓኒዎቻቸዉ እነሱ ወደ አሉበት ስፍራ ግብ ቅርባቸዉ መንፈሳዊ ህይዎታቸዉን አጥፉ ለእናተ እንቢታን ሲያሳዩ በዙሪያቸዉ ያሉ ሰዎች እንዲጠሉአቸዉ አድርጉ አለቃቸዉ  ሳይቀር ሁል ጊዜ ለቁጣ እንደነሳሱ አድርጋቸዉ በኃጢአት እንድወድቁ ይህ ከሆነ እርምጃ ዉሰዱባቸዉ.

ሁል ጊዜ ወንድ ከሆነ ከጎኑ ተቀመጡ ፊታችሁን ጡታችሁን ታፋችሁን እንዳያይ አድርጉ ለምኞት የሚያነሳሳ አጋንት አብራችሁ ነዉ ባይፈልጉ እንኳን የእናተ ምስል በማስባያቸዉ  ላይ ያለማቋረጥ እንድታያቸዉ እንዲያስቡ አድርጉ.

በኃጢአት እስኪወድቁ ድረስ ፡-እናተ ሁል ጊዜ የግብረ ስጋ ግንኝነት ፍላጎት በሚነሳሳ ሁኔታ ሁል ጊዜ ራሳችሁን አስገኙ ቅርብ ለእነሱ ራሳችሁን ርካሽ አድርጋችሁ አቅርቡ በኃጢአት እንድወድቀላችሁ ከክርስቲያን ጋር ጋደኛ አትሁኑ ግን ሌሎችን ክርስታያን ለመጣል እንደ መሳሪያ ተጠቀሙባቸዉ የመንፈሳዊ ህይዎታቸዉ እሳት እስኪጠፋ ድረስ

ከእናተ አንዳንዶቻችሁ ወደ ትምህርት ቤት እልካችኃለሁ ወጣቶችን ለእኔ እንድትመለምሉ ከበቂ በላይ በቂ ነገር ስላላችሁ ስጦታን ሁል ጊዜ ስጣቸዉ በክፍላችሁ በጣም ጎበዝ ታዋቂ ተማሪ ስለሆናችሁ ሰዎች በዚህ ወደ እናተ ሊያጠኑ ይፈልጋሉ ለክርስቲያኖች የበለጠ ትኩረት ስጡ የህይዎታቸዉን እሳት አጥፉ ቀድሞ እንዳስጠነቀቅኳችሁ በግለት በእሳት በሆኑ ጊዜ ለማጥቃት አትነሱ ይህን ካደረጋችሁ ትጠፋላችሁ.

ለእናተ ክርስቲያኖችን የምትለዩበት እስክሪን እሰጣችኃለሁ በላችሁ ኃይል በክርስቲያን ዉስጥ ያለዉን እሳት አጥፉ ወደ እነሱ እንዴ ከተጠጋችሁ በለብታ እንደሆኑ የሚያደርጋቸዉን ፍላፃ ወርወሩባቸዉ ከዚያ ቃሉን ለማንበብ ደካማ ይሆናሉ ይደክማሉ ለመፀለይና ለመፆም ስነፍ ይሆናሉ ስጦታቸዉ በሚያቆም ፍላጸ ዉጋቸዉ መንፈሳዊ ህይዎታቸዉን እሳት አጥፉ ዳነዝ እስኪሆኑ ድረስ በዚህ ሁኔታ እናገኛቸዋለ ማንም ሊያቆመን አይችልም.

ከእናተ እንዳንዶቻችሁን የተለያዩ አደጋ በማድረስ ወደ ደም በካችን ደም እንድትልኩ እልካችኃለሁ ባስ ገደል ዉኃ ዉስጥ በመጨመር ቤንዚል የያዘ በቴን ህዝብ ባለበት በበዛበት ቦታ በእሳት በማቀጣጠል በጣም ብዙ አደጋ እንዲርስ አድርጉ.

እነዚህ ሞኝ የእስልምና ቴሬሪስቶች በቂ ደም ወደ ባንካችን እየላኩ አይደለም ብዙ ደም ያስፈልገናል በማርስ ላይ ለምናደርገዉ ባእላችን እናተ ሴቶች የስጦታችሁን ክሬም  ከተጠቀማችሁ በኃላ ከሹፎሩ ጎን ተቀመጡ አደጋን እንዲደርስ አድርጉ አደጋ ካደረሳችሁ በኃላ ቱባችሁን በአደጋ ቦታ በማድረግ ደሙን ወደ ደም ባንካችን ላኩ.

ለእናተ ለፓስተሮች ለእኔ ብዙ ክብር እንድታመጡ እልካችኃለሁ  እጆቻችሁን ጫኑ እኔ በስጦታችሁ የተቀባ ቅባት አድርጋችሁ በእነዚህ ሞኞች ላይ ተጠቀሙ የቅድስና የሚሰብኩ ቤተክርስቲያንን እንዲተዉ ክብራቸዉ ሰርቃችሁ ወደ ላኳቸዉ ሁላችንም እንደምናዉቀዉ የሰዉ ልጆች ከእዉነት ይልቅ ለዉሻትን ፍላጎት አላቸዉ መጽሐፉን እዉነት ገልብጡ ንገራቸዉ ወደ ናይት ክለብ መሄድ፣ አልኮል መጠጣት ኃጢአት እንዳልሆነ ጻድቁ ሰዉ ዉኃን ወደ ወይን ቀይሮ የለም እንዴ ብላችሁ ስለዚህ ኃጢአት አይደለም ብዙ መዉሰድ እንጂ ትንሽ  መዉሰድ ችግር የለበትም በሏቸዉ.

ሲጋራ ማጨስ ኃጢአት አይደለም ምክነያቱም በመጽሐፍ አልተፃፈም ንገራቸዉ ጌጣጌጦች ጥሩ ነዉ ንገራቸው ሱሪ ታይት መልበስ ለሴቶች ኃጢአት አይደለም ብላችሁ ምክነያቱም በመፅሐፍ ተፅፉ ስለሌለና የሴቶች ሱሪ ስላለ ንገሪቸዉ ጌታ ደግሞ ጥሩ ሁኔታ መልበሳችንን ይፈልጋል ብላችሁ የተለያዩ ተአምራትን በስመ ተአምር አድርጉ ብዙ ነፍሳት በዚህ ሁኔታ  አጥፉ እናሸንፋለን .ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ

ከእናተ አንዳንዶችን ወደ ህፃነት ትምህርት ቤት እልካችኃለሁ ብዙ ህፃናትን ለመንግስቴ እንዲሆኑ እፈልጋለሁ ሉሲፈር ህፃናት ያን ስፍራ እንድወርሱ አይፈልግም ስለዚህ ከህፃንነት ጊዜያቸዉ ጀምሮ መመልመል አለብን በሚለብሱት ዩኒፎርም በሚጠጡት ዉኃ ና በሚመገቡት ምግብ የእኛን ወጥመድ የሚያመልጡ ህፃናት በደሙ ተሸፍነዉ የተፀለዩላቸዉ ብቻ ናቸዉ.

ብዙ ሞኞች ህዝቦች አፋቸዉን መዝጋት አይችሉም በጣም የተናገሪነት መንፈስ ሁል ጊዜ እቅዳቸዉን ከእናተ ጋር ይነጋገራሉ ሁል ጊዜ የነሱን ጥሩ አላማ አጥፋባቸዉ እኔ ደስታን እጠላለሁ እንደገና እልካችኃለሁ ወደ በእያንዳንዱ በአለም ወዳሉት ካንፓኒዎች እዛ ሄዳችሁ ከየካንፓኒዎች የሚወጡትን ነገር ሁሉ የእኛን የማነሳሳት እርግማን አድርጉ ሞኞቹ ሳይፀልዩ የሚበሉ ሁሉ ወደ እኛ ይነሳሳሉ.

አስታዉሱ በልብሶቻችን ብዙ ሴቶችን initiated አድርገናል በየመንገዱ በእኛ የተበከለዉን ዉኃ ሸጡ በነዚህ አድስ በተለወጡ ጣቶች ህይዎት ቁጣን የምታነሳሱበት አንዱ በሰርዲኖቻችን ነዉ ሁሉንም ለእኛ አነሳሳቸዉ (initiated) ይህን ስናደርግ ለጻድቁ ሰዉ መምጣት ማንም ተዘጋጀ አይሆንም ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ

በአለም ሁሉ ለእኛ የሚሰሩ ብዙ ዶክተሮች እና ነርሶች ቢኖሩም አሁንም የእኛ ዶክተሮች እና ነርሶች የሆኑ ለእኛ የሚሰሩ ያስፈልጉናል ህፃናት ወደ እኛ የሚልኩልን በእኛ መድሃኒት እና በመርፌ መዉጋት ለእኛ አነሳሱ መልምሉአቸዉ ዉርጃን አበረታቱ ብዙ ነፍሳትን ለስልጠና ወደ እኛ ላኩ ከእናተ ብዙዎችን ወደ ናይጄሪያ እልካችኃለሁ ናይጄሪያ አደገኛ ዞን ብዙ ፍላፃ ወደ እኛ የሚልኩብን እነሱ ናቸዉ በተለየ አርብ ቀን ማታ ለፀሎት ሲሰበሰብ የበዙ ፍላፃዎችን ዉጊያ በእነሱ  ላይ ቀድመን እንድናደርግ ይህም ሃሙስ ቀን ቀድመን የድካም መንፈስ ፍላፃ ወደ እነርሱ መልክ ከዚህ ተነሳ አርብ ድካም ተስምቷቸዉ ብዙዎች ከጉባኤ እንድቀሩ ማድረግ

ሞኞች አይረዱም እዉነታዉን የአዳር ፀሎት ፕሮግራሞች ከሶስት ቀን ፆም ፀሎት ጠንከራ እንደሆነ ይህን ሳይረዱ ሞኞቹ ይተኛሉ እኛ ደግሞ በህልም መተን እንመግባቸዋለን የግብረ ስጋ ግንኝነት ከእነሱ ጋር እናደርጋለን የራሳችን አረም በህይዎታቸዉ እርሻ እንተክልባቸዋለን  ከእኛ አረም ራሳቸዉ ለማላቀቅ የሶስት ቀን ፆም ፀሎት ያስፈልጋቸዋል ከአረሙ ከህይዎታቸዉ ለማስወገድ አንዴ ከተኙ ተልኮቻችን በህይዎታቸዉን ለመቀጠል ለማጥፋት ምቹ ይሆንልናል የተለያዩ ጥፋቶችን በቤተሰቦቻቸዉ  እንተክላለን፡፡

 

 

ጻድቁን ሰዉ ለማገልገል ይደክማሉ የሚከባከቡትን ትኩረት የሚሰጡትን ችግር እንሰጣቸዋለን ከዚያ ለመዉጣት ሲሉ  ጻድቁን ሰዉ እንዲረሱ ማድረግ መንፈሱ ከእነሱ እንዲለይ ማድረግ ወደ አይጥ ወደ በልብላ (cockroach} ተቀይራችሁ በማንኛዉም የክርስቲያኖችን ቤት የሚሆነዉን እንቅስቃሴ ተቆጣጠሩ በቤተሰብ መካከል በባልና በሚስት መቃረን ፍጠሩ ልጅቻቸዉን በእነሱ ላይ አመፃኛ እንዲሆኑ አድርጉ ባል ሚስቱን እንድመታ አድርጉ ሚስት ባልዋን እንዳታከብር ለባሏ ሚስት ምግብ እንዳታዘጋጅ  አድርጉ ወደ ዉጪ ሄዶ አጋንታዊ የሆነዉን የእኛ ምግብ እንደበላ አድርጉ በዚያ ለእኛ በማነሳሳት እንመለምላቸዋለን ሞኞቹ ትኩረታቸዉ የሚያደርጉት በቤተሰብ ያለ ጠንቋይ በሚል  ላይ ይሆናል ሃ ሃሃ ሃ ሃ ሃ .

የናጄሪያ ክርስቲያኖች በaregetting stubborn ብዙ የእኛ እስትራቴጂ በመለኮታዊ መገለጥ አማካኝነት ገሃድ ወጥቶብናል ተልእኮአችን አቅጣጫ መቀየር አለብን፡፡ በበቆ  ሀራም ቴሬሪስት አማካኝነት በስኔት ናይጄሪያ ተሳክቶልን ነበር ክርስቲያኖችን ለማድከም በቱርክ እንደተሳካልን አሁን በናጄሪያ ላይ መስራት አለብን ለማሸነፍ አስታዉሱ ኦጉማጋ በጻድቁ ሰዉ ተወግቶብን ወድቋል እርሱ የእኛ በጣም ቤስት መልክተኛ ነበር በብዙ አገራት ሰርቶ ተሳክቶለት ነበር የናጀሪያ ጉዳይ መያዝ ሲጀምር በጻድቁ ሰዉ ተወግቶ ወደቀ ስለዚህ ናይጀሪያ ወደ አሉት ቅዱሳን የሚላኩ ለማጥቃት በጣም ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸዉ እናተም ተወግታችሁ እንዳትወድቁ በዚህም ከተሰጣችሁ ተልችኮ ማከናወን ብትወድቁ  እገላችኃለሁ.

እነዚያ በናጀሪያ ያሉ ክፉ ክርስቲያኖች ኢቦላን ለማጥፋት ተሳክቶላቸዋል በዚህ አገር ያሉትን ክርስቲያኖች እኔ እጣላቸዋለሁ ሁል ጊዜ ስራችንን የሚያበላሹ እና የሚያስቸግሩን ናቸዉ እንደዉነቱ በዚያ ያለን አገልግሎቶች ወደቀዋል የፃድቁ ሰዉ ሰዎችን ከልታሰበ ቦታ በማስነሳት እቅዳችን ያፈርስብናል እነዚያ ሞኞች በመንግስት ደረጃ ያሉት በሽታዉን በራሳቸዉ እዉቀት ና ጥበብ ያጠፉ ይመስላቸዋል ነገር ግን የክርስቲያኖች ፀሎት እንደሆነ በሽታዉን ያጠፋዉ መሆኑን አያዉቁም ከሉሲፈር ያገኘሁት አዲስ መራጃ  አሁን በምንም የማይድን አድስ በሽታ  ወደ አለም ለማሰራጨት በተለይ ወደ ናይጄሪያ ይህ በሽታ ሚተላለፈዉ በሽንት ቤት ነዉ ከበሽታ ሚዳነዉም የእኛን መድሃኒት በመዉሰድ ነዉ ይህም የአዉሬዉ ቁጥር ያለበት መድሃኒት  መድሃኒቱ አሁን ዝግጅ ሆናል ግን በሽታዉን ወደ አለም ማሰራጨት ማስገባት ነዉ የቀረዉ.

ከእናተ አንዳንዶቻችሁን ወደ ካንፓኒዎች አፅጂዎች አድርጌ እልካችኃለሁ መፀዳጃ ቤቶችን ስታፀዱ እኔ የሰጠኃችሁን ቃል ከተናገራችሁ  ማንኛዉም በመፃዳጃ ቤቱ ተጠቀመ በበሽታዉ ይለከፋል የሚያመልጡ ደሙን በመጥራት ራሳቸዉን የሸፈኑ ናቸዉ ወደ ትምህርት ቤት ሁዱ ወደ ካንፓኒዎች ሂዱ ወደ ሆስፒታል ሁዱ

ወደ ቤተክርስቲያን እልካችኃለሁ ፍቃደኛ አጽጂ ሆናችሁ ቤተክርስቲያን  በማፅዳት የአድስ መጭዎችን የእግር ትጠርጋላችሁ እንዲህ በደረጋችሁ ቦታ አድስ መጭዎች ተመልሰዉ አይመጡም በቤተክርስቲያን እርኩሰት መንፈሱን በማነሳሳት ሰዎች አማኞች አርፍደዉ እንድመጡ አድርጉ በምልካችሁ ቦታ ሁሉ ሂዱ ተልኮአችሁን ፈፅሙ እናሸንፋለን ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ.

ምንም አትፍሩ በቤተክርስቲያን ሁከትን ለመፍጠር እንጃችሁን አጣጥፎ ስብከት እተካሄደ ባለበት ጊዜ በዚህን ጊዜ ስባኪዊን ይታወክል ግራ ገባል ይህን ስታደርጉ የማይገቡ ቃላትን መናገር ይጀምራል ብዙ ፍላፃዎችን በመወርወር በስብከት ጊዜ ሰዎች እንዲተኙ አድርጉ በዚህ ጊዜ አያሸንፋችሁም በፀሎታቸዉም ላይ ዉኃ ፈሶበታል ከጣርያ አያልፍም በተለይ በኃጢአት እየኖሩ ከሆነ ወደ ማንኛም በተክርስቲያን ስትሄዱ በመጀመሪያ የንሰሃ ፀሎት የሚፀልዩ ከሆነ አገልግሎቱ ከመጀመሩ በፊት ከዚህ ቦታ ሩጡ አምልዩ ለህይዎታችሁ ምክነያቱም የሚደርጉ ፀሎቶች ሁሉ ዉጤታማ ይሆናሉ እናተም ትጎዳላችሁ ጻድቁ ሰዉ ምህረትን አድርጎላቸዉ ፀሎታቸዉ በእናተ ላይ ዉጤታማ ይሆናልና

ነገር ግን የንሰሃ የይቅርታ ፀሎት በመጀመሪያ የማይደረግበት ቦታ ላይ ስፍራ እሳት ከሰማይ ዉደቅ ቢሉም አይሆንምና እናተን የሚጎዳችሁ ነገር ለም ወደ ኳየሩ ተቀላቀሉ ቀድሞ እንደነገርኮችሁ በአጫጭር ልብሶቻችሁ ሚኒ እስክር  ጠባብ የሆኑ ልብሶችን ለብሳችሁ በዚያ እንዴ ከተሳካልን ፓስተር ነን የሚሉ ሞኞች እናተን አያርማችሁም ወደ ኳየሩ ወደ አገልግሎቶች ከገባችሁ ወጣቶቹ አለባበሳችሁን ኮፒ ያደርጋሉ እንደናተ መልበስ ይጀምራሉ የእናተን ጉሮሮ በላብራቶሪ የተስተካከለ ስለሆነ ድምፃችሁ እንደ ማር ወለላ ለሚሰሙት ጣፋጭ ይሆናል የእናተን ዉዝዋዜ ዳንሶች አስተዋዉቁ አስለምዱ ይህ ስታደርጉ አጋንቶችን ወደ ቤተክርስቲያን ትጋብዛላችሁ በዲስኮዎች  ዳንስ ያእኛን ምት እየመታችሁ እንዲያመሰግኑ አድርጉ የእኛ የሆኑት  ዝማሬዎች ዛሬ በየቤተክርስቲያን እየተዘመሩ ናቸዉ፡፡

እዉነተኛ ሰባኪያን ወደ ሬድዮ ወይም ቴሌቪዥን ጣቢያ እንደኖራቸዉ አትፍቀዱ አለብለዚያ የእናተ ጠቢያ ይወድቃል ,በጻድቁ ሰዉ እንደጣሉ በማድረግ በምድረ በዳ እንዳደረግነዉ እናጠፋቸዋለን ከእኛ ጋር ወደ የእሳት ባህር ይገባሉ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ  ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ.  1ጰጥሮስ 5፡8

ጌታ እያስጠነቀቀን ነዉ አንፍራ ነቁዎች በመሆን እንዳንተኛ ነዉ በማያቋርጥ ዉጊያ ዉስጥ ነዉ ያለነዉ መጽሐፍ ለዚህ ነዉ ሳታቋርጡ ፀልዩ የሚለን ይህ መሳሪያ ነዉ የሴይጣንን ታክቲክ የምናሸንፍበት ሁል ጊዜ በመንፈስ መመላለስ ለሚጠፉት ፀልዩ.