Revelation

ቦስዋና ዜጋ የመጨረሻ ሰአት መገለጥ

የአሁኗ ቤተክርስቲያን የመጨረሻ ንጥቀት ዝግጅት መንግስተ ሰማይ እና ሲኦል በአቱሲቲስ ሙሴ
በእለተ እሁድ ነሃሴ 30,2015 3፡00 am በአገልጋዩ ላይእንዲሁ በድንገት መንፈሳዊ አይኖቼ ተከፈቱ በቤቴ ጣራ አልፎ ከበታችን በሰማይ አየሁ ወዲያዉ ከስጋዬ ወጥቼ ወደ አየሩ በትልቅ ፍጥነት መሄድ ጀመርኩ ኮኮቦችን ህዋዎችን አየሁ
መከራ፡
እግዚአብሄር በመጨረሻ ሰአት የሚጀምረዉን የሚሆነዉን የክርስቲያኖች መከራ ያሳየን ጀመረው ክርስቲያኖች ሲታሰሩ ወደ ወደ እስር ቤት ሲጣሉ አየሁ ይህ ምድር በተለያዩ ቦታዎች ላይ ይሆናል በተለይ በመካከለኛ ምስራቅ ሴቶች ሴቶች ህፃናት scenceሰዎች በተለያ ነገር ሊገደሉ ሲታረዱ አየሁ በመኪና ሙሉ የታገቱ ሰዎች ሲያለቅሱ ሲጮኩ ,ሲፈሩ አንዳዶች ከዚያ ለማምለጥ ከመከራዉ ከችግሩ ራሳቸዉ ለመሰወር ሲሞክሩ አየሁ በጣም የሚያሳችን ነዉ ጌታ ኢየሱስ እንዲህ አለኝ ይህ የመምጣቴ መቅረብን በቅርብ መሆኑ ምልክት ነዉ ማቴ 24፡9,33
ክርስቲያናዊ መፅ ሐፍት ቤተክርስቲያን የፊስ ቡክ ገፅ ጌታ የክርስቲያን መጽሐፍት ወደ አለበት ስቶር ወሰደኝ አሳየኝ መደረደሪያዉን መጽሐፍትን ስመለከት የክርስቲያን መጽሐፍት የተፃፉትም በክርስቲያኖች ነዉ የመጀመሪያ መጽሐፍ ያየሁት እንዲህ ተፅፎበታል “የደስታ ህይዎት or enjoying life” ሁለተኛ ደግሞ መጽሐፍ probpering in life ሶስተኛዉ “Cey tu wealth” ሁሉንም መጽሐፎች ስመለከት በዚሁ ዙሪያ ያጠነጣኑ እና የተፃፉ ናቸዉ መፅሐፍት መሸጫ ያላቸዉ ሴት እንዲህ ብዬ ጠየኳት እሳት በመንግስተ ሰማይ ሰለሲኦል ስለ ንጥቀት የተፃፉ መጽሐፍ ፈልጊልኝ አልካት እርሷም ፈልጋ አንድ ትንሸሽ መጽሐፍ ይዛ መጣች መጸሐፉም መፀሐፍ ቅዱስ ስለ ሲኦል ምን ይላል ርእሱ የመፀሐፍት ቤቷ ስትመልስ ይህች ትንሽ መጽሀፍ ብቻ ነዉ ያለችዉ አንተ ባልከዉ ርእስ በጠየቅሀዉ አንፃር የተፃፈዉ ያለዉ ከነዚህ ቁጥር ስፍር ከሌላቸዉ መጽሐፍ ዉስጥ ይህች ትንሽ መጽሐፍ ብቻ ከዘላለም ጋር በተያያዘ መልኩ ተፅፎ ሳገኝ እጂግ ተገረምኩ
ጌታ እግዚአብሄር ወደ scence ወስዶ አሳየኝ በብረሃን በሚመስል ትልቅ መፃፊያ `longe scrolc` የተለያዩ ቤተክርስቲያን እና መስራቾች የበላይ ተመልካቾች በላዩ ተፃፈዋል የየቤክርስቲያኑ የአገልጋዮቹ ዋና መልእክት ስብከቶቻቸዉ የብዙዎች ቤተክርስቲያን መልእክት አንድ አይነት ነዉ ይህም በህይዎት መበልፀግ ሁሉም አንድ አይነት ነዉ እስከታች ድረስ በመጨረሻ የተፃፈች አንድ ትንሽ ቤተክርስቲያን ተገኘች ስለ ጌታ መምጣት በማስተማር ህዝባን እያዘጋጀች ያለች በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሰረተ አስተዋይ በዘላለማዊነት ላይ ትኩረት ያደረገ ነበር የህዝባ ምእመን ቁጥር በለሲቱ ላይ የተፃፈዉ 20 ነበር
ጌታ እግዚአብሄር እስክሪን ሲከፈት ብዙ የፌስ ቡክ ድህረ ገፅ አየሁ ብዙዎች ክርስቲያኖች አገልጋዮች የሚያስተምሩት በፊስ ቡኮቻቸዉ ደህና ህይዎት በምድር እንዴት እንደሚኖሩ በህይዎት አሁን ተደሰት በረከት ተቀበል ገንዘብ ከነዚህ ሁሉ አንድ ብቻ ሰለመንግስተ ሰማይ ,ንጥቀት ከዚህ ህይዎት በኃላ ያለዉን ሲኦል ቅድስና የሚያስተምር ብቻ አገኛሁ እነዚሁ የፌስ ቡክ ድህረ ገፅ ሁለት ሰዎች ብቻ ጋደኝነት ሲኖረዉ እዉነተኛ ፊስ ቡክ ድህረ ገፅ በትንሽ ሰዎች ብቻ ሲፈልግ ሌሎች ደግሞ ስለ ሌላ የሚያወሩ በጋደኝነት የተጨናነቁ ሲሆኑ ተደነቅሁ ጌታም ይህ አሁን ያየሁ የቤተክርስቲያኔ አሁን ያለችበት ሁኔታ ነዉ ብዙዎቹ እንዳሳየሁህ ህዝቤ ለመምጣቴ የተዘጋጅ አይደሉም የተናቀ ነገር በመፈለግ ላይ ናቸዉ እኔን ለማስደሰት ከመፈለግ ይልቅ ጥቂት ህዝቤ ብቻ ነዉ ለመምጣቴ የተዘጋጀዉ አሁን ብመጣ ጥቂት ብቻ ናቸዉ የሚነጠቁት አስጠንቅቃቸዉ ጊዜዉ በጣም በጣም አጥሯል 2ጢሞ 4፡1
ጌታ እንደ መጥምቁ ይሃንስ የሆኑ ሰባኪያንን እልካለሁ መንገዱን የሚያዘጋጅ ለመምጣጤ እነዚህ ሰባኪያን ስለ ንሰሃ በመስበክ ህዝቤን ለንጥቀት የተዘጋጅ ያደርጉታል ሚል 3፡1,ማቴ 3፡1

ለንጥቀት የተዘጋጂታችኃል?
የክርስቶስ ሙሽራ በየትኛዉም ጊዜ በንጥቀት ትወሳለች የተዘጋጀችዉ ንጥቀት በማንኛዉ ጊዜ ይሆናል ብዙ ክርስቲያኖች አየሁ ምንም ነገር ሳያዉቁ የራሳቸዉ የምድር ስራ ላይ እያተኮሩ እያሉ እንደ ማንኛዉም ቀን ራሳቸዉ ቢዚ እያደረጉ ከቀን ወደ ቀን በምቾት ተጠምደዉ እንደ ማንኛዉ ቀን ኃጢአት እየሰሩ ቀኑ እንደ ማንኛዉም ቀን እየሆነ ንጥቀት ጌታም ሲናገረኝ ልጄ አየህ ንቁ ና ፀላዮች አይደሉም ለመምጣቴ ንቁ አይደሉም
Othusitse mmusi መንግስተ ሰማይ እና ሲኦል አየሁ
መስከረም 30 2015 አ.አቆጣጠር 9፡00 am በጣም የሚያስደንቅ ልምምድ ነበረኝ መንፈሳዊ አይኔ ተከፍቶ ወደ ሰማይ ተመለከትኩ ሰማይ ተከፍቶ አየሁ የእግዚአብሄር ክብር አየሁ ነጭ ጭጋግና ወርቃማ ብርሃን ራሴን በራእይ በቦሰዋና ኢየሱስ በየትኛዉ ጊዜ ይመጣል ንጥቀት በማንኛዉ ጊዜ ይሆናል ከዚህን ሰአት ጀምሮ እያልኩ ስሰብክ አየሁ ራሴን ከእግዚአብሄር መላእክቶች ጋር ስሄድ አየሁ በጣም ወደ ሚያምር ክፍል ዉስጥ ገባን የተለያዩ መልእኮች ነበሩ በክፍሉ ዉስጥ የተለያዩ የሙዚቃ መሳሪያዎችን አየሁ መላችክቶች መሳሪያዎቹን መጫወት ጀመሩ መዘመር ተጀመረ እኔም አብሯቸዉ መዘመር ጀመርኩ በጣም አስደናቂ ሙዚቃ መበር ስምቼ አላዉቅም እንዲህ አይነቱን ጌታም እኔ በዚያ ዉስጥ ሲያለግለኝ በአምልኮ ዉስጥ ይህ ጊዜዉ ነዉ አይንህን ከነገሮች ላይ ከችግርህ ካገኘሀዉ ከራስ ላይ አንስተህ ሙሉ በሙሉ በፍፁ በእግዚአብሄር ላይ ብቻ ትኩረትህን ማድረግ የእርሱን ታላቅነት በማሰላሰል የራስህን ሃሳብ በእርሱ ሃሳብ ትልቅነት ሞልተህ የምስጋና የአድናቆት ቃል ከአፍ የሚፈስበት
እኔ አትኩሮትን በእግዚአብሄር ላይ በማድረግ አምላኮዬ ፍፁም ሆነልኝ ጌታ ኢየሱስ እንደ ብሎ ተናገረኝ መንግስተ ሰማይ ለታዛዥ ለሚታዘዙኝ ልጆቼ የተዘጋጀዉ ነዉ ይህ ምን ኃጢአት የማይገባባት ቦታ ነዉ እኔ ቅዱስ ስለሆንኩ በምስር ላሉት ንገራቸዉ ያለ ቅድስና የእኔን ፊት ማየት አይቻልም ወደዚህ ቅዱስ ስፍራ መግባት አይቻልም የእሳት ባህር ሁሉም ኃጢአተኞች ሁሉ ፍፃሜ የሀጢአት ደሞዝ ሞት ነዉ ወደዚህ ያመጣሁህ ምፃቴ ንጥቀቴ የቀረበ መሆኑን ልነግርህ ነዉ እኔ ለቅዱሱ ህዝብ እመጣለሁ ዩሀ 4፡23 ራእይ 20፡15,ዕብ 12፡14 1ተሰ 4፡16-17,ራእይ 21፡7-8
Othusitse mmusi ምስክርነት ወደ ሲኦል ተወሰድኩ
በእለተ ሰኞ ሰኔ 012915ከጦዋቱ 3.00 am ጌታ ወደ ሲኦል ወሰደኝ በዚያ ያየሁትን እንግራችኃለሁ መንፈሳዊ አይኔ ተከፍቶ በሲኦል የተለያዩ ክፍሎችን የጠፉ ነፍሳት የሚሆንበትን አየሁ በመጀመሪያ በጣም ቀይ ማግማ ፈሳሽ እሳት አየሁ ሰዎች በጣም ያቃስታሉ ይጮኻሉ ከእርሱ የተነሳ ለሌላ በሲኦል ስፍራ በጣም የሚበለበል ትልቅ የሚነድ እሳት በዚያ ዉስጥ ቢሊዮን የሚቆጠር የህዝብ ጩኸት ሰማሁ ያሉትም በጭለማ ዉስጥ ነዉ በሁሉም ቦታ እሳትና ጭለማ ነዉ፡፡
በሌላዉ የሲኦል ስፍራ ወደ ትምህርት ቤት አብሬዉ የሚሄደዉ የነበረዉ ሰዉ አየሁ እያቃሰተ እየጮኸ ስሜን ጠራ ሌሎች ህዝቦች በዙሪያዉ አሉ ባለዉቃቸዉም ለእርሱ ከሆነዉ ማሳያ ስፍራ በአየር ላይ እጁን በመዘርጋት አካሉ ግን እየተቃጠሉ ንሰሃ ያልገቡ ክርስቲያኖችን በሲኦል አየሁ በራሳቸዉ መሰቃያ ስፍራ እየተቃጠሉ ይጮኃለሁመንፈሳዊ ያልሆነ ሙዚቃና አላማዊ ፊልም የሚያዩ ጭምር ከዚያ ዉስጥ በምድር በነበረች ጊዜ አለማዊ የሆነች ግን ቤተክርስቲያን የምትሄድ የምትሄደዉ በኃጢአት ምቾት እንዲሰማት የሚያደርጋት ቤተክርስቲያን ነበር፡፡
እዉነተኛ መልእክት የማይነገርበት ስለ ቅድስና ዘላለማዊነት ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያለ ህብረት ስለ መንግተ ሰማይ ሲኦል የሚያስበክበት እነዚህ ባልሆኑ ግን ምቾት በሚሰጡ መልእክቶች በዚህ በአሁብ ህይዎት ደስ ይበላችሁ በሚባሉ ይህች ሴት በምድር ሳለች ወደ ሲኦል እህዳለሁ ብላ አስባ አታዉቅም እየጨኸች እንሂህ አለች ለእኔ እኔ ክርስቲያን ነበርኩ እፀልይ ነበር መፅሀፍ ቅዱስ አነብ ነበር እየኝ አሁን እዚህ ነዉ ያለሁት ከዚህ መዉጣት አልችልም የእኔ ነገር አብቅቷል ከዚህ የምወጣበት መንገድ የለም እርሳለለሲኦል ይዳርጋል ብላ የምታስባቸዉን ነገር ሁሉ ታድርግ ነበር፡፡
ጌታ ኢየሱስ እንዲህ አለኝ እሷ አለምን ትዉድ ነበር አስጠነቀኳት እኔን ፈፅሞ አትሰማኝም ነበር ራሳን ከሞት በኃላ ስለ ህይዎት አልተዘጋጀችም አሁን ግን በዚህ ስፍራ ነች ከዚህ አትወጣም ለእርሷ ነገር ሁሉ አብቅቷል አሁን ለእርሷ ምንም ማድረግ አልችልም፡፡
የእግዚአብሄር ህዝቦች ስሙኝ ወደ ቤተክርስቲያን ልትሄድ ትችላላችሁ፣መጽሐፍ ቅዱስ ሊኖራችሁ ልትፀልዩ ትችላላችሁ እንደ እግዚአብሄር ፍቃድ ካልኖራችሁ በቅድስና ካልኖራችሁ በሁሉም የህይዎታችሁ አቅጣጫ እናተ በአደጋ ዉስጥ ነዉ ያላችሁት ይህ አሁን ጊዜዉ ነዉ ራሳችሁን የምታዘጋጁበት ስለ ኃጢአታችሁ የሚገሰፃችሁ ስለ ቅድስና ስለ መንግስተ ሰማይ ና ስለሲኦል የሚያስተምራችሁ ቤተክርስቲያን ብትሄዱ ይሻላችኃል እነዚህን ነገሮች ከሚናገሩ አማኞች ጋር ህብረት አድርጉ ጊዜዉ አጭር ነዉ ጌታ እንዲህ አለኝ “ብዙዎች ከሞቱ በኃላ ራሳቸዉን በሲኦል የሚያኙት እነዚህ ህዝቦች ከእኔ ጋር በትክክል አይደሉም ሂድ አስጠንቅቃቸዉ እኔ በፍፁም ልባቸዉ እኔ እንዲከተሉ እና የህይዎታቸዉ መአከል እንዲያደኝ እነሱ የህይዎታቸዉ ጌታ እንዲያደርጉኝ ስለ አንዳንድ ነገሮች ሳስጠነቅቃቸዉ እንዲታዘዙኝ እኔ ለልባቸዉ በመንፈሴ እና ሀራቸዋለሁ በሌላ ጊዜ ደግሞ ባርያዬንእልካለሁ ለማርማቸዉ ብዙዎች መጨረሻቸዉ እዚህ የሆነዉ አለምን ከመዉደዳቸዉ ና የኢንተርቴይመንት እንዲስትሪሰይጣን-ነፍሳት ወደ ራሱ ለመራባት ባዘጋጀዉ የተነሳ ነዉ
ሂድ አስጠንቅቃቸዉ ማንም ሰዉ እኔን አለምንም መዉደድ በአንድ ጊዜ አይችልም የራሱን ምርጫ ማድረግ አለበት 1ዩሀ 2፡15-17,ያዕ 1፡27,ያዕ 4፡4 ጌታ ኢየሱስ እንዲህ አለኝ ጥቂት ቤተክርስቲያን ብቻ ፍቃዴን እያደርጉ ናቸዉ እዉነትን እየሰበኩ ነዉ
ንጥቀት ሲሆን ብዙዎች ለዚህ እዉነት
የነቁ ይሆናሉ አሁን የራሳቸዉ በራሳቸዉ እያደረጉ የእኔን አይደለም ብዙ መጋቢዎች እና ቤተክርስቲያኖች ከንጥቀት ይቀራሉ 2ጢሞ 4፡1-5,ራእይ 3፡14-19ማቴ 18፡34 በሲኦል በልባችን ሀጢአትን ያደርጉ ከእግዚአብሄር ይልቅ ነገሮች የሚወዱ ና የሚያደንቁ ይህ ነገር ሳያዉቁት የእነሱ አምላክ የሆነባቸዉ ዘፀ 34፡14,1ቆሮ 6፡9-10 በሌላ ሲኦል ቦታ ደግሞ ሙሉዉን የእግዚአብሄር እዉነት ቃል ለህዝብ የማሰብኩ በሲኦል የሆኑት አየሁ ነጭ የጥቁር ህዝብ ኢንዲያን,ጠጪዎች, አጫሾች,የታወቁ ሰዎች, ሃብታሞች ,ዲሆችን ,ጨፋሪዎችን,ሶዶማዉያን ሁሉን በተለያዩ የሲኦል ክፍል ሲሰቃዩ አየሁ
ጌታ እንዲህ አለኝ ዝነኛ ሃብታም ስለሆነ ብቻ ሰዉ ወደ ሲኦል አይገባም ነገር ግን ማንም ዳግም ተወልዶ ጻድቅ ህይዎት የኖረ ፍፃሜዉ ሲኦል አይሆንም ዩሀ 3፡5-8,ማር 9፡47-49 መዝ (9)፡17
የሲኦልን አስከፊ ስቃይ ሳይ አለቀስኩ ጮኹኹ ጌታን አንዲህ አልኩት ነፍሳት በሲኦል እሳት በአጋንት እየተሰቃዩ ማየት ጌታ ሆይ አልፈልግም አይኔን በእጆቼ ለመሸፈን ሞኮረኩ ጌታ ኢየሱስ እንዲህ አለኝ ይህን እንድታይ እፈልጋለሁ የሰዉን ልጆች ሁሉ ስለዚህ ስፍራ አስጠንቅቃቸዉ እባካችሁ ወደ ሲኦል አትሄዱ ንሰሃ ግቡ በቅድስና ኑሩ ! ! ! ! ! ! !