ራሺያዊቷ 19 አመቷ የኦጋ ምስክርነት በሲኦል ጫፍ  ላይ

END time messangers ministry የመጨረሻ ሰዓት መልዕክተኞች አገልግሎት ተተርጉሞ ተዘጋጅቶ የቀረበ “መንፈስ ለአብያተክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ “ ራዕይ 3፡22   ራሺያዊቷ 19 አመቷ የኦጋ ምስክርነት በሲኦል ጫፍ  ላይ             ተርጓሚ- ወንድም ወ/አለማየሁ ጋሻው 2007 ጭሮ (አሰበ ተፈሪ)       በሲኦል ጫፍ ላይ በሲኦል ጫፍ ሆና ያየችውን በራዕይ ራሺያዊት … [Read more…]

ከሞት የተነሳው ጌታ ኢየሱስ ብዙ ሚስጥራትን የገለጠለት የናይጄሪያዊው የጆምስ ኦገቦላ ምስክርነት

END time messengers ministry የመጨረሻ ሰዓት መልዕክተኞች አገልግሎት ተተርጉሞ የተዘጋጅቶ የቀረበ END time messengers ministry የመጨረሻ ሰዓት መልዕክተኞች አገልግሎት ተተርጉሞ የተዘጋጅቶ የቀረበ ከሞት የተነሳው ጌታ ኢየሱስ ብዙ ሚስጥራትን የገለጠለት የናይጄሪያዊው የጆምስ ኦገቦላ ምስክርነት                           “መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው  ይስማ “ ራዕይ 3፡22 በውስጡ የያዘው የጀምስ አጋቦላ የመንግስተ ሰማይ እና የሲኦል ራዕይ ውስጥ በከፊል … [Read more…]

በተለያዩ እግዚአብሔር ሰዎች ስለ ንጥቀት  ያዩት ራዕይ በአንድነት የቀረበ

የመጨረሻ ሰዓት መልዕክተኞች አገልግሎት ተተርጉሞ የተዘጋጅቶ የቀረበ   “መንፈስ ለአብያተክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ “ራዕይ 3፡22   በተለያዩ እግዚአብሔር ሰዎች ስለ ንጥቀት  ያዩት ራዕይ በአንድነት የቀረበ       ትርጉም- ወንድም ወ/አለማየሁ ጋሻው   የመነጠቅ ራእይ ከኤንጄሊካ ዘመባርኖ ጌታችን ኢየሱስ ስለመንግስተ  ሰማይ እና ስለ ሲኦል  ብዙ ነገር ካሳያት ባሻገር ስለ ንጥቀት ክንውን አሳይቷታል እንዲህ አለኝ … [Read more…]

የአስራ አራት አመቱ ልጅ የናጀሪያ ተወልጅ ሳሙኤል አንቴጋ

የሳሙኤል አንቴጋ በኢየሱስ መጎብኘት የአስራ አራት አመቱ ልጅ የናጀሪያ ተወልጅ ሳሙኤል አንቴጋ በሆስፒታል በነበረበት ወቅት ከክርስቶስ ኢየሱስ የተቀበለዉ ራእይ ይህም በወር ሰኔ 30 እስከ ሃምሌ 4/2013 እንደ አዉሮፓያን አቆጣተር ነበር፡፡ ለሳሙኤል አንቴጋ በጌታ የተሰጠዉ መገለጥ መልእክት ሰዎችን የሚያስጠነቅቅና በንጥቀት የሚያዘጋጅ ነዉ፡፡                                                                                          ኢየሱስ ከመምጣቱ በፊት ሰዎች ንሰሃ እንዲገቡ የቅድስና ህይዎት እንዲኖሩ የጽድቅ አኗኗር በመኖር ለጌታ በመታዘዝ … [Read more…]

ገብርኤል ዳዩፍለ ኮኮኡ ስለመንግስተ ሰማይ እና ስለ ሲኦል ከየው ራዕይ  ምስክርነት 

ገብርኤል ዳዩፍለ ኮኮኡ ስለመንግስተ ሰማይ እና ስለ ሲኦል ከየው ራዕይ  ምስክርነት  በከፍል የተወሰደ ወደ ጌታ ከመምጣቱ በፊት ገብርኤል ዳዩፍል ካቶሊክ ነበር በሃጢያት የተሞላ ህይወት ይኖር ነበር  ከሴቶች ጋር ይተኛል በክፍያም ጭምር  በኃጢያት እየኖረ ባለበት በወራህ ጥር 9/2011  ሁለት መላዕክቶች  ወደ እሱ መጡ በቤቱ መታጠቢያ ክፍል ሻውር እየወሰደ ራሱን ከሴቶ ጋር  ላለው ቀጠሮ  እያዘጋጀ ሳለ ይህም … [Read more…]

ቦስዋና ዜጋ የመጨረሻ ሰአት መገለጥ

የአሁኗ ቤተክርስቲያን የመጨረሻ ንጥቀት ዝግጅት መንግስተ ሰማይ እና ሲኦል በአቱሲቲስ ሙሴ በእለተ እሁድ ነሃሴ 30,2015 3፡00 am በአገልጋዩ ላይእንዲሁ በድንገት መንፈሳዊ አይኖቼ ተከፈቱ በቤቴ ጣራ አልፎ ከበታችን በሰማይ አየሁ ወዲያዉ ከስጋዬ ወጥቼ ወደ አየሩ በትልቅ ፍጥነት መሄድ ጀመርኩ ኮኮቦችን ህዋዎችን አየሁ መከራ፡ እግዚአብሄር በመጨረሻ ሰአት የሚጀምረዉን የሚሆነዉን የክርስቲያኖች መከራ ያሳየን ጀመረው ክርስቲያኖች ሲታሰሩ ወደ ወደ … [Read more…]