Otheo nez  ምስክርነት

Otheo nez  ምስክርነት

1995 አልከል ድራግ (drugs) ከመጠን በላይ ወስዶ ለአራት ሰአት ሞቶ በእግዚአብሄር ምህረት ሁለተኛ እድል የተሰጠዉ በመጨረሻ ሰአት ነዉ የምኖረዉ ለህዝቤ ንገሪቸዉ በትክክሉ እኔ ጋር አንዲሄዱ ንሰሃ እንደገቡ ከእኔ ጋር ጨዋታ መጨዋትን ያቁሙ ትእዛዜን እንዲጠብቁ ንገራቸዉ ጌታ ሰዎች እንዴት ራሳቸዉን ከመፀሐፍ ቅዱስ ጀርባ እንደደበቁ  የራሳቸዉን ሲሰዉሩ በአጢአት ሲኖሩ ጌታ እግዚአብሄር ሁሉን ስምቷል ያያል እንዲህ አለኝ ህዝብ በከንፈሩ እኔን ያከብረኛል ልብ ግን ከእኔ በጣም በርቀት ነዉ ያለዉ የሰዉን ስረአት ማስተማር ይወዳሉ የእግዚአብሄር ትእዛዝ ግን ወደ ጎን አስቀምጠዉታል                   ሶስት የማስጠቀቂያ ጥቅሶች 1-ዘዳ 6፡15,  2-ሉቃስ 16፡13,  3-ራእይ 3፡3እህቶቼ ወንድሞቼ ይህን አለም ትታችሁ እንደምትሄዱ አታዉቁም ነገይዞ የሚያመጣዉን አታዉቁም ፀላዩ ከእግዚአብሄር ጋ አትጫወቱ ለምን በእግዚአብሄር አምካችን እጁ መዉደቅ አደጋኛ አስፈሪ ነዉ አትሳቱ እግዚአብሄር አይዘበትበትም መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር ሰዉ የዘራዉን ያንኑ ያጭዳል. ክፋትን ቢዘራ ያንኑ ያጭዳል እግዚአብሄር ፍቅር ነዉ በርህራሄና በምህረት የተሞላ ነዉ ሁለተኛ እድልም የእንደገና አምላክ ነዉ ነገር ግን የፍርድም አምላክ ነዉ ቃሉ ሲናገር የሚባላ እሳት ነዉ ይለናል .በየእለቱ መዘጋጀት ተዘጋጅተን መኖር ያስፈልገናል ምክነያቱም መቼ እንደምትሞቱ አታዉቁም ዕብ 9፡27 አንድ ቀን በእግዚአብሄር ፍርድ ፊት እንቆማለን እጆቻችሁን አሳታችሁ አመስግኑት ስላስጠነቀቃችሁ ስለከበረዉ ህይዎታችሁ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *