12 አመቷ ኢንዶኖዥያዊት ጌታ መንግስተ ሰማይ እና ሲኦል ካሳያት ምስክርነት በከፊል የተወሰደ

12 አመቷ ኢንዶኖዥያዊት ጌታ መንግስተ ሰማይ እና ሲኦል ካሳያት ምስክርነት በከፊል የተወሰደ

የጌታ መልአክ ወደ እኔ መጥቆ እግዚአብሄር ሂጂ በየከተሞች ሁሉ እየ ሄድሽ የጌታን መልእክት እንድታስተላልፊ አስተላልፊ ምክነያቱ ንሰሃ መግባት አለባቸዉ ተጨማሪ ጊዜ የለም አብቅቷል ኢየሱስ በጣም በጣም በቅርብ ይመጣል መልአኩን ጠየቅሁ አንተ ማነህ እርሱም ሲመልስ እኔ ገብርኤል ነኝ የእግዚአብሄር መልአክ አለኝ                                                 ከእለታት አንድ ቀን በታክሲ እየሄድኩ በጌታ መልአክ ወደ እኔ መጥቶ ወደ ላይ አስነሳኝ በከተሞች ላይ እየሄድን ስለ ወደ ታች ተመልካቺ አለኝ መልአኩ ወደ ታች ስመለከት በጣም ብዙ ሰዎች ቆመዉ አየሁ ጡቁር የሆነ እሳት የሚመስል በአይናቸዉ ዉስጥ አለ  እነዚህ በሁሉ ቦታዎች ናቸዉ በሆስፒታል በመንገድ ዳር ,በመንገድ መሃል በገባያ ስፍራ በየቤቶች በር ፊት በሁሉ ስፍራ አሉ መልአኩ ሲነግረኝ አነዚህ የሞት መልአክ ናቸዉ አለኝ በየከተማዉ አልኮል ተሰብስበዉ የሚጠጡት ዙሪያ እነዚህ የሞት መልአክ ዙያቸዉን ከበዋቸዋል በጣም የሚሳዝን ነዉ ፡፡

ሌላ አንድ ነገር ሲከሰት ሲፈጠር ምቾት የማይሰማሽ ነገር ሲሆን ሁለት ስሞችን ጥሪ የኢየሱስ ደም እና የኢሱስ ስም ምክነያቱም ስሙ በጣም ኃይለኛ ነዉ .በመንግስ ተሰማይ ብዙ ነገር ካሳየኝ በኃላ አሁን የምትመለሽበት ጊዜ ነዉ አለኝ ይህን ካየሁ በኃላ አካሌ ወዳለበት ታክሲ ዉስጥ ተመልሼ ገባሁ መንፈሴ በአካሌ ዉስጥ  ገባ ነቃሁ በዚህ ጊዜ ሃሌሉያ ስል ተሳፋሪዎች ደነገጡ ወደ  እኔ በማየት እህት ደህና ነሽ  አሉኝ በአፍንጫ ላይ የሆነ እንደ ቅባት ነገር ለካ ተሳፋሪዎች ፌንት የሆንኩ መስላቸዉ ያደረጉልኝ ነበር እኔ መዉረጃዬ ቦታ  ስደርስ ከታኪሲዉ ወረድኩ፡፡

  • ሌላ ጊዜ ልምምዴ ጌታ ኢየሱስ ወደ ሲኦል ወሰደኝ

ጌታ በጣም ሰፊ በሆነ tunnel ዉስጥ ወሰደኝ እየሄድን በጣም አስቸጋሪ ሽታ አየሩም በጣም ሞቃታማ የሆነ መጣ እየተጠጋን በሄድን መጠን ሲኦል ያለዉን ህዝብ የሚያሰቃዩ ብዙ አጋንቶች አየሁ

አንድ ሰዉ በሲኦል ጌታን ሲያይ አባ አባ ብሎ ተጠራ ጌታ ኢየሱስ ወደ እርሱ አላየም እኔ ከጌታ ጋር እየሄድኩ ነዉ እንደተረዳሁት የጌታ አገልጋይ  የነበረ ሰዉ ነበር ጌታን የጠቅሁት ጌታ ሆይ የእግዚአብሄር አገልጋይ ለምን በሲኦል ሆነ ጌታ ኢየሱስ ስመልስልኝ እንዲህ አለኝ መርጨዉ ነበር ነገር ግን መልእክቴን አላስተላለፈም አላደረሰም ስዉዬዉ እየጮኸ አባቴ አባቴ ለደቂቃ ከዚህ ስፍራ አዉጣኝ ንሰሃ እገባለሁ ጌታም ኢየሱስ እንዲህ ብሎ መለሰለት ያበቃ ነዉ ጊዜዉ አልፋል አሁን እሷን እጠቀማለሁ እንደ አገልጋዬ ወደ እኔ እያመለከተ

ብዙ ሰዎች ሲሰቃዩ አየሁ ጌታ ኢየሱስ እንዲህ አለኝ አነዚህ የምታያቸዉ ህዝቦች በአስራት ታማኝ ያልሆኑ ናቸዉ ወደ ቤተክርስቲያን የሚመጡ ህዝቦች ለቃሌ ክብር አክብሮት እንዲኖራቸዉ ወደ ቤተክርስቲያን ሲመጡ እንዳያረፍዱ በሰአት እንዲገኙ ሁሉ ጊዜ የሚያረፍዱ ከመንግስቴ እድል ፋንታ የላቸዉም አገልግሎት ከተጀመረ በኃላ በዉጪ መሆን የለባቸዉም ልጆች ህፃን እንኳን የያዘች እናት ወደ ቤተክርስቲያን ዉስጥ ገብታ ቃሉን መስማት አለባት፡፡

ጌታ እንዲህ አለኝ ጊዜ የለም ፍጣኝ ፍጠኝ ፍጠኝ ለህዝቤ ንገሪያቸዉ ጊዜዬ ወደ ማብቅያዉ ላይ ነዉ my time is almost up!  ጌታ ኢየሱስ ያለን ሰአት አሳየኝ ሰአቱ ላይ ቁጥር ባላይም ረጀሙ በአጭሩ ላይ ሊደርስ ጥቂት ነዉ የቀረዉ                                                  ጌታም እንዲህ አለኝ ሌላ ማንም መልአክ በሰማይ ያለዉን ሰአት አላየም አንቺን እንድታይ አደረኩ ይህም  ያየሽዉን ለህዝቤ እንድትናገሪ ነዉ ጌታ በሰማይ ያለዉ ሰአት በጣም አጭር ነዉ ጌታ እንዲህ አለኝ

ለሁሉም ሰዉ ለክፍል አብረዉሽ ላሉ ለአስተማሪሽ ,ለጎረቤቶችሽ አንቺን ለሚገናኝ ሁሉ ንገሪያቸዉ ንሰሃ እንዲገቡ ወደ እኔ እንዲመለሱ ሌላ አባትሽን እናትሽን አክብሪ እድሜሽ እንዲረዝም እና እንድትባረኪ በሞባይልሽ ዉስጥ ያለዉን አለማዊ ነገር ሁሉ አጥፊ አለኝ                                                                                                                                   ጌታ ኢየሱስ ተጨማሪ ጊዜ የለኝም ለህዝቤ መልእክቴን አድርሺ በፍጥነት ጌታ ኢየሱስ እስከ አሁን እያለቀሰ ነዉ ለተላ ጊዜ የለም  ለህዝቤ በፍጥነት ንገሪያቸዉ ወደ እኔ በፍጥነት እንዲመለሱ ጊዜዉ አብቅቷል ጌታ እንደገና እንድህ አለኝ ማንም እንዲጠፋ አልፈልግም ሁሉም በእኔ ጥላ ስር እንዲቀመጡ እፈልጋለሁ ፡፡

ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ !

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *