ገብርኤል ዳዩፍለ ኮኮኡ ስለመንግስተ ሰማይ እና ስለ ሲኦል ከየው ራዕይ  ምስክርነት 

ገብርኤል ዳዩፍለ ኮኮኡ ስለመንግስተ ሰማይ እና ስለ ሲኦል ከየው ራዕይ  ምስክርነት  በከፍል የተወሰደ ወደ ጌታ ከመምጣቱ በፊት ገብርኤል ዳዩፍል ካቶሊክ ነበር በሃጢያት የተሞላ ህይወት ይኖር ነበር  ከሴቶች ጋር ይተኛል በክፍያም ጭምር  በኃጢያት እየኖረ ባለበት በወራህ ጥር 9/2011  ሁለት መላዕክቶች  ወደ እሱ መጡ በቤቱ መታጠቢያ ክፍል ሻውር እየወሰደ ራሱን ከሴቶ ጋር  ላለው ቀጠሮ  እያዘጋጀ ሳለ ይህም በሚስቱ ውጭ ላይ  ሌሎች ሴቶች ጋር መተኛት ልማድ ነበርው ሆኖም ግን  በካቶሊክ ቤተክርስቲያን  ይዘምር ነበር በሻውር ውስጥ  እየታጠበ ሳለ እንደህ የሚል ድምጽ ሰማ  “እኔ እግዚአብሄር ቀጥተኛ አምላክ   ነኝ “ይህን ድምጽ በተደጋጋሚ ሰማ  ቶሎ ብሎ እየሮጠ ከመታጠቢያ ክፍል በመውጣት ወደ ምኝታ ክፍል ገባ ፡፡

ራሱን ከሴት ጓደኛው ጋር ላለው ቀጠሮ እያዘጋጅ እሷም ደወላ ትመጣለህ ወይ ብላ ጠየቀቸው እሱም እመጣለሁ ብሎ ነገራት በዚህ  ሁኔታ  እያለ  ሌላ ድምጽ ሰማ ሞባይሉን  ዝጋው  የሚል በዚያው ጊዜ እሱም ሞባይሉን ዘጋው ሞባይሉን በዚህ በኃላ  ሚስቱን ማን ነው ሞባይሉን  ዝጋው ያለኝ ብሎ ጠየቃት እሷም አብደሃል እንዴ ማንም ሰው አንተን ሞባይልህ ዝጋው አላለም ብላ መለሰችለት፡፡

በአልጋወ ላይ ጋደም አለ ወዲያው ሁለት መለአክቶ በፊቱ  ተገለጡ እሱም የሲቃ ድምጽ ለሰማማት ፈለገ ግን አልቻለም ነጭና በክብር የተሞላ ልብስ ለብሰዋል እሱ ግን መልአክ  መሆናቸውን አላወቀም ምክያቱም  መላዕክ  አይቶ ስለማያውቅ   እናንሰተ እነማናችሁ  ብሎ ጠየቀቸው  እነሱም ሲመልሱ እኛ የጌታ ኢየሱስ  ክርስቶስ  መልዕክተኛ ነን  አንዳንድ ነገሮ ልናሳይህ ተልኮን ነው እነሱም ሲናራ አንተ ህይወትህ ኃጢያተኛ ህይወት ነው ማርቆስ 2፡17 እንዲከፍት ከነገሩት  ክፍሉም እንዲህ  ይላል ጤናሞችን ልጠራ ሳይሆን በሽተኞች ያጽድቀን ልጠራ ሳይሆን ሃጢአተኛችን ይላል፡፡

ከእነሱም ጋር እንድሄድ ጠየቁኝ  እሱ ግን እንቢ አለ ለመከላከል ሞከረ  ግን ያንን  የሚያደርግበት አቅም አጣ በዚህ ምክንያቱም ላለመሄድ ሲታገለ መንፈሱ ከእሱ ሲወጣ ከፍተኛ ህመም ተሰማው በመጨረሻ  ከአካሉ ከወጣ በኃላ  ያለአልጋ ላይ ያለው  አፉን የከፈቱ  ያ የአንተ ሞተው አካልህ ነው አሉት  በሁለቱ መልአኮች  መሃከል ሆኜ ክንዴን ይዘውኝ ወደ ላይ ተወሰድኩ፡፡

አገሩ ቹጎ በጣም  የጠለቀ ጭለማ  ውስጥ እንደለች እሳዩት ስምንት ፓስተሮች እና ሰባት አማኞች  ብቻ  ናቸው  የክርስቶስ ብርሃን የሚያበሩት ጌታ ኢየሱስ በአለም ሁሉ ያሉት አማኞች ወደ ሰማይ  ሲነጥቃቸው አለም  ሙሉ በሙሉ በጭለማ ትተዋለች ፡፡

የካቶሊክ  ቤተክርስቲያን ከእግዚአብሄር  አያደለችም 

አንዱ መልአክ ገብርኤል  ወደ የት ቤተክርስቲያን ትሄዳለህ ብሎ ጠየቀው እሱም ሲመልስ ካቶሎክ ቤተክርስቲያን ነው አለ መልአኩም  ሲመልስ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ከእግዚአብሔር አይደለችም ብሎ ነገረው  ከሰው ነች መሪዎቿ ሴይጣኖች አውሬዎች ናቸው ብሎ ነገረው  በዚህን ጊዜ ገብርኤል ይህ አባባል ሰዎች እኛን የሚናገሩት አይነት ነው አናንተም መልአኮች አንድ አይነት  ነገር አየተናገራችሁ ነው ለምን? አንተ ትክክለኛ የእግዚአብሄር  መልአክ ከሆናችሁ ለምን ካቶሊክ ቤተክርስቲያን የሰይጣን ነች ትላላችሁ ትናገራላችሁ::

እነሱም እንዲህ ብሎ ነገሩት ተመልከት በካቶሊክ ቤተክርስቲያን ውስጥ ምን እየተሰራ እንደሆነ አንተ የእግዚአብሄር ቤተክርስቲያን ነው የምትላት በመንፈስ አሳዩት አሁን አየህ እውነት ቤተክርስቲያኗ አንተ እንደምታስበው እንደዚህ በእውነት ነጹህ ነች ፡፡

በመንፈስ በቤተክርስቲያኒቱ እንደ ተጠራቀመ ቆሻሻ  በጣም ትሽታለች ገብርኤል አፍንጫውን ሲይዝ መልአኩ ለምን አፍንጫህን ያዝክ አለው አፍንጫውን እንዳይዝ ነገረው፡፡

በቱጎ ምድር  ያለች ቤተክርስትያን እንደ ቆሻሻ መጠያ ስፋራ ያለ አይነት ሽታ ትሸታለች

በቱጎ ያለች ቤተክርስቲያን እንደ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ ያለች ሽታ ትሸታለች መላዕኮቼም ሲያሳዩት ከካቶሊክ ቤተክርስቲያን ውስጥ እንዳለው አይነት ሽታ ጋር አንድ አይነት  ነው፡፡  ሁሉን  ቤተክርስትኖች  እንደ ሽንት ቤት አይነት ግማት  አላቸው ይገማሉ ለገብርኤል  አንድ ቤተክርስቲያን መልአኮቹ አሳዩት   የዘጠኝ ወር  እርጉዝ ሴት  በቤተክርስቲያን  ውስጥ የቀበሩ  ወደዚያ ቤተክርስቲያን የሚገቡ ሰዎች  በአጋንቶች  ይታሰራሉ እነዚህ የታሰሩ ሁሉ ምንም ይሁን ምን  ከዚያ ቤተክርስቲያን በፍጽም  መለያት አይችለም  መውጣት አይችሉም የቤተክርስትያኒቱን መጋቢ ብቻ ያመሰግናሉ ያደንቃሉ ይሰማሉ ሁሉም ፍላጎታቸው ተአምራት ተአምራት ታአምራት ነው እግዚአብሔር ግን ሁሉን  አይቷል በዚያ ቤተክርስቲያን እንየተደረገ ያለው ሁሉ

በቱጎ ላይ የሚሰሩ ሶስት አጋንቶች

መልአኩ ተመልከት ሶስት በቱጎ ላይ የሚሰሩ አጋንቶችን እይ አለው  ገብርኤልን በጣም  ችግር ፈጣሪ የሆኑትን ሶስት አጋንቶች አየ፡፡

አጋንቶቹ በጣም  የሚያስጠሉ እና ሃዘኔታ የሚባል  ነገር የማይታይባቸው ነበሩ  አንዱ አጋንት በአየር  ላይ አንዱ በባህር ላይ  አንዱ በምድር ላይ ነበሩ  መላአክቹም ሲነግሩት ሁሉም  በቱጎ ያሉ ቤተክርስቲያናት በነዚህ አጋንቶች ቁጥጥር  ስር ናቸው በቱጎ ውስጥ  ካሉ ስምንት ፓስተሮች እና ሰባት ሰዎች በስተቀር  እነዚህ አጋንቶች ህዝብን ሁሉ በአንድነት  አስረዋቸዋል ሁሉም እነሱን ያመልካሉ፡፡

መልአኩ በቱጎ በአንድ ቦታ ያለ ሆቴል አሳየኝ በሆቴል ቤቱ  ብዙ ሴቶች አሉ እነዚህ ሴቶች  አነጋንቶች ናቸው  ከነዚህ ሴቶች ጋር  የተኛ  ሰው ሁሉ አለቀለት ምንም ቆንጆ ቢሆን መግባት አያችልም  ከዚያ ወደ ሰዳማዊነት ወደ  ሊዝቢያን  ይሄዳሉ ለእነሱ ማግባት አስቸጋሪ ይሆንባቸዋል ከእነሱጋር  የተኛ ሁሉ በመናፍስት ቆሻሻ የሆነ ነገር በውሰጣቸው ይጨምሩባቸዋል ፡፡ እነዚህ ሰዎች በሰው ዘንድ ከዚኋላ እይወደዱም፡፡

ፌክ አርቴፊሻ የሆነ ጸጉር የጠለቀች ሱሪ የለበሰች ሚካፕ እና ጌጣጌጥ  ያደረገች ሴት 

መልአኩ ይህን ሲያሳየኝ በቁጣ ይህምንድ ነው ብዬ ጠየቅሁት መልአኩም  ትኩር ብለህ  እይ አለኝ አንዲት በጸጉሯ ላይ አርቲፊሻል  የራስ ያልሆነ ያጸጉር ቅጥያ ያደረገች ሴት አየሁ ይህ  በመንፈሳዊ አለም ሲታይ ሴትየዋ ያደረገቸው  ብዙ እባብ  በራሷላይ  ሆኖ ነው የምታየው ጸጉር ነው በመንፈሳዊ አለም ግን ሲታይ እባብ ነው የተለያዩ ጌጣጌጦች የጆሮ ጌጥ እና ሰንሰለት እነዚህም በመንፈሳዊ አለም ሲታይ እባብ ናቸው የአንገት   የእጅ የእግር ጥፍር ቀለም ሰው ደም ነው ሊፒስቲክ (የከንፈር ቀለም እሱም እንደዚሁ ሁሉም ሜካፕእና በፊታቸው ላይ የሚያደረጉ ሴቶች በመንፋዊ አለም ይሸታሉ ይገማሉ  የቅንድብ መገተሪያ  እና  የውሸት የአይን ሽፋሽፍት በአይን ዙርያ የሚደረጉ አርቴፊሻል  ነገሮች ሁሉ በመንፈሳዊው አለም ላይ  ይህንን ያደረገውን ሰው ያገሙታል ያሸቱታል  ሱሪ የሚለብሱ ሴቶች በመንፈሳዊ አለም ሲታዩ እባብ የለበሱ ሆነው ነው የሚታዩት  እኔም ባየሁት ነገር በመገረም መልአኩን ስጠይቀው  መልአኩም በማየትህን ቀጠለ አለኝ፡፡መልአኩም ወደ ሌላ ቦታ ወሰደኝ ይህን  ነገር  ሁሉ ወደ የምረዳበት የመንግስት ሰማይ በር ላይ አመጣኝ ፡፡

በመንግስተ ሰማይ በር ላይ

መልአኮች ይዘውኝ ወደ መንግስተ ሰማይ በር አመጡኝ የእግዚአብሔር ክብር በበሩ ይወጣል  ሁለት መልአኮች በበሩ መግቢያ ላይ አሉ ወገኖቼ መንግስተ ሰማይን በምድር ከላ ከምንም  አገር ጋር ማወዳደር አያችልም በስደናቂ ነው

ገብርኡል እንዲህ አለ ወገኖቼ ወንድሞቻችሁን  እህቶቻችሁን ካልወደዳችሁ የጆሮ ጌጥ የውሸት ጥፍር በአይን ዙርያ የምታደረጉ አርቴፊሻል ነገሮች የምታደርጉ እየዋሻችሁ ነው  እናንተ  የእግዚአብሔር ልጆች  አይደላችሁ ከሰይጣን ናችሁ መጨረሻችሁንም ሲኦል ታደርጋላችሁ ተጠንቀቁ

የነገስታት ንጉስ  የክብር ጌታን  አየሁት

ወገኖቼ የጌታን ፊቱን ለማየት ብትፈልጉ አይናችሁ ይጠፋል እርሱ ሊናገር በማይችል እግዚአብሔር ታላቅ  ክብር ውስጥ ነው ከእርሱ የሚወጣው ነጸብራቅ  ከፀሃይ ይበልጣል፡፡

ወገኖቼ ስሙን ኢየሱስ  ስትጠሩ የምትጠሩት ሰማይና በምድር ከምድር በታች ሁሉም  ጉልበት የሚንበረከክለት ነው ምለስ ሁሉ ቅድስናው ጌትነቱን ያወጃል ይናገራል  በራሱ ላይ አክሊል አለ አይኑ እንደ እሳት  ናቸው ጸጉሩ በጣም ነጭ ነው በጣም ያምራል  ቆንጆ ነው ኢየሱስ ከምንም ጋር አያወዳደርም ልብሱ በክብር ያንጸባርቃል፡፡ ወደኔ ቀርቦ እንዲህ አለኝ “እኔን ታውቀኛለህ” ጌታ  ይህን ሲናገር ከእጃቹ ከእግሮቹ  ላይ ካለ ቀዳዳ ደም መውጣት  ጀመረ ይህን አየሁ  እኔም በደስታ በሰላም ተሞልቻ በጩክት መልሰኩ አዎ አውቅሃለሁ ጠየቀኝ  “እንዴት አውቅክኝ አለኝ “

እኔም በለቅሶ  ለኃጢያታችን  መጥተህ  እንደሞትክ በዚህ አወቅሃለሁ አልኩት  እንደገና መልስ የት ነው  “እኔን ያወከኝ አለኝ “አለቀስኩ፡፡

“ጌታም እንዲህ አለኝ አውቀሀኝ እንደዚያ በሆነ  አይነት ህይወት ትኖራህ“  አለኝ ?ለቅሶ ከየት  እንደመጣ በለውቅም ማልቅስ ጀመርኩ

ለዚያ ህይወት ነበር እኔ የመጣሁት እኔን ብታውቅ ኖሮ በዚያ ህይወት አኗኗር ትቀጥል  ነበር አለኝ ? ጌታ ወዲያው በትልቅ እስክሪን ላይ ህይወት ስጸነስ ጀምሮ ያለው ታሪኬ   አንድ ሳይቀር ሁሉን አየሁት፡፡

የስኦል ራእይ

ወደ ሰኦል ወደታች  ወረድን  በዚያን ጊዜ በሲኦል የብዙ የጩኸት ድምጽ ሳይሁ ወገኖቼ በሲኦል  ያለውን ጩኸት  ድምጽ ብትሰሙ ልባችሁ ይሰበራል የተለያዩ ጩኸቶችን  ትሰማላችሁ አንድ ሰው  መጥቶ ሲኦል የለም  ቢላችሁ ውሸቱን ነው ሲኦል  አለ ወገኖቼ በሲኦል የሚሰሙ ድምጾች  ንሰሃ እገባለሁ ንሰሃ እገባለሁ በሲኦል  ያለውን ጩኸት ለመስማት  ጆሮቼን  ለመያዝ ሞከርኩ ግን አልቻልኩም እዚህ ሲኦል ነበር ልገባ የነበረው  ኢየሱስ

ርህራሄ ምህረት  በእኔ ላይ ይሁን እንዲህ  አልኩኝ  ለጌታ ጌታ ሆይ  እዚህ ሲኦል ውስጥ የማታስገባኝ ከሆነ  ከሄድኩ ወደ ምድር ንሰሃ እገባለሁ ጌታ እጁን ሲያወዛውዝ የሲኦል በር ተከፈተ ሁሉም በሲኦል  ያለ ይጮኸል ምንም ግን  አላየሁም በሶኦል ውስጥ ካለው ጨለማ የተነሳ በሲኦል  ያለው ጭለማ ወፈራም የሚዳሰስ  አይነት ነው ወደ ውስጥ የብዙ ሰዎች  ጩኸት ድምጽ እየሰማሁ  የሰኦል ቃጠሎ እየተሰማኝ መጣ  በቢሊዮኖች የሚቆጠር የተለያየ ጩኸት በአንድነት ይሰማል

ራሴን አያት የአባቴን አባት በሲኦል አየሁት

ከሲኦል  ውስጥ አንድ ሰው  በስሜ ሲጠራኝ ሰማሁት

እኔም አንተ ማን ነህ ለምን  ሰሜን  ትጠራለህ አልኩ ሰውየውም አ አ አ  ተጠማሁ ውሃ  እፈልጋለሁ የምጠጣው እዚህ የሚጣጠ የሚበላ ነገር የለም አለ

እኔም አንተ ግን ነህ  አልኩት ሰውየውም ሲመልስ  እኔ አያትህ የአባትህ አባት ነኝ አለኝ  ጌታ እኔ ሲኦልን  ልጆቼ አልፈጠርከም እኔ ለሰይጣን እና ለመላክቶቹ ነው የፈጠርኩት  ሲናገር አያቴ ሲነግረኝ እኔ እግዚአብሔርን  የምፈራ ሰው አይደለሁም  ብዙ ሴቶች  ነበሩኝ እኔ ሰጋን  ከደም ጋር እየቀላቀልኩ  እበላ ነበር  አጋንታዊ መንፈስን የዝርያ አመልክ ነበር ገንዘቤን  ለእርሱ መሰዋት እሰጥ ነበር  አሁን ግን  ንሰሃ  እገባለሁ አለ እደገና ሲናገር   አንተ ለሶስት ቀን  ያለምን ምግብ ውሃ  ጸልያህ ይሆናል እኔ ግን ያለው ያለምግብ 10 እስከ 15  አመት   ሆኖኛል በዚህ ስፍራ  በምድር በነበርኩ ጊዜ  አንድ ሰው መጥቶ የእግዚአብሔር ቃል ነገሮኝ   ነበር እኔም ሰውዬውን  ለእኔ በመንገሩ ገረምኩት  አልተቀበልኩትም  የነገረኝን   አሁን ግን ንሰሃ ለመግባት ዝግጁ  ነኝ በአካሉ ውስጥ ትሎች   ይርመሰመሳሉ በዚህ ጊዜ በብዙ ሲቃይ  ውስጥ ሆኗል ሰው በህይወቱ ውስጥ አለምን ሁሉ ብልጽግና  በምድር ቢኖረው  የእግዚአብሔርን   መንግስት  ቢያጣ ምን ይጠቅመዋል ሰውየው ወይ ምድር ቢመለስ የእግዚአብሄር ቃል አቀርብ ነበር አለ ጌታም ተወው አለኝ  ትተነው ሄድን

2ኛ ጆን ፖል ፓፕ በሲኦል አየሁት

ሲኦል በአጋንቶች ብዙ ስቃይ የሚያሰቃዩት ሰው አየሁ ትሎች በአካል ይርመሰመሳሉ በአፍንጫው ይገባሉ  ይበሉታል  በአንገቱ ላይ ትልቅ  እባብ  ተጠምጥመውበታል  አንገቱ አካባቢ ይበለዋል በትልቅ ስቃይ ሆኖ በሶኦል እየተሰቀየ ነው እኔም ሰጠየቀው አንተ ማን አልኩት ሰውዬው ሲመልስ እኔ እ እ እኔ ጆንፓል   ሁለተኛ ነኝ  ገብርኤል   ስትሞት አንተን በማድነቅ ያጨበጨበኩ የተገረምኩብህ ሰው  ነን ምክንያቱም አንተን መላእክቶቹ መጥው  ወደ ሰማይ እንደሚወስዱህ አምኘየ ነበር  አንተ ነህ እዚህ በሲኦል ያለሀው እሱም እኔ ነኝ  እስካሁን ካሉት  ፓፓቹ ብዙ የተጓዝኩ  ብዙ ቋንቋ መናገር የምችል እኔ ነኝ እኔም ለምን እዚህ መጣህ አልኩት እኔ እግዚአብሄር አልፈራም ነበር እኔ ምን እያደረኩ እንደነበር አላውቅም ነበር እውነትን ማወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች  የተሳሳተ ውሸት የሆነ አቅጣጫ ሰጠናቸው  ሴይጣን  ለካቶሊክ ጣኦታዊ ምስል ሰጠን አስተማርን በእርሱ ፊት ጸሎተወ እንድያቀረብ  አደረገን  የም  ጣኦታዊ ምስል   የማርያም እና  የልጅ የእየሱስ ምስል  አድረግን በመቀበል  በእርሱ  ፊት ተንበረከክን እንጸልያለን እናመሰግናለን ወደ ማርያም ወደ ቅዱሳን እንጸልያለን አሁን ሲኦል ስፍራችን ሆነ፡፡

አሁን  ለንሰሃ ራሴን አዘጅቻለሁ እንዲህ አለ ኢየሱስ ልብህን ሰብሬያለሁ  አድነኝ ወደ ምድር ብመለስ እውነቱን እናገራለሁ  ለአለም ሁሉ፡፡ ገብርኤልም ለአለም ሁሉ ህዝብ ንገራቸው ለማርም ስዕል የሚሰግዱ  ለቅዱሳንም ጭምር እዚህ ሲኦል ነው እጣፋንታቸው ካለተመለሱ ንሰሃ ካልገቡ የካቶሊክን ህዝብ በምድር ላይ ያሉትን  ህይወታቸውን ለኢየሱስ ስጡ ባለቸው ንገራቸው

በካቶሊክ ውስጥ ያሉ ሁሉ ቀለበት አላቸው  ከጭለማው አለም ጋር  ኪዳን የገቡበት ፓፓች ጋር በካህናቶች  ጋር  ይተኛሉ ሁሉም ፖፖች በዚህ  በሲኦል አሉ ሁሉም ሚሊዮን የሟቆጣሩ በቢሊዮን የዲቆናት ሁሉም ከእየሱስ  ምህረት እየጠየቁ ናቸው  በሶኦል  ያሉት ሁሉ በለቅሶ

ወገኖቼ ሁሉም ፖፖዎች ኢየሱስን እየጠየቁ እየተማጸኑ አሉ ወደ ምድር የመሄድ እድል እንደሰጣቸው ሰዎችን ሁሉ ንሰሃ እንደገቡ እደሚነግሩ ኢየሱስ ብቻ  መንገድ ህይወት እውነት  እንደሆነ ለመናገር  ያለ እሱ  በስተቀር ወደ አብ መምጣት  እንደማይችል  ለመናገር የሐ14፡13-14

የቀድሞ የቱጎ  ፕሬዘዳንት ጋናሰንጂቢ አዮዲማ  በሲኦል አየሁት

ወገኖቼ  ሁሉም የቱጎ ፕሬዘዳንት ሁሉ  በሲዖል ናቸው ከእነሱ ውስጥ  በስቃይ እየጨኸ አየሁት ምንጥቅም አለው ፕሬዘዳንትነት  ለስምንት አመት  ነግሶ ከዚያ ሞቶ ወደ ሲኦል መምጣት ምንጥቅም አለው ፕሬዘዳንቱ የሚጨኸበት  የሚያለቅስበት  ሁኔታ በጣም ያሳዝናል አይ አይ አይ ይላል ነፍሳት  ትሎች በአካሉ ይገባሉ አጋንቶቹ  በጦር ይወጉታል  በብልቱ ሃፍረተ ስጋው አንድ ነገር ይጨምራሉ ጌታም  ለምን እዚህ እንደሆነ ጠየቀው አለኝ  አዮዲማ ሲመልስ   እግዚአብሔር  አልፍራም  የእግዚአብሄር ቦታ ወስድኩ ሰዎች ለእኔ ይዘምሩ ነበር  ይደንሱ ነበር እኔ ለእነሱ እግዚአብሔር  ሆንኩ ራሴን  ባለድል  አድርጌ  ጠራሁ አሁን ግን በዚህ በሲኦል አለሁ ለአንድ ደቂቃ ንሰሃ  እንደሰጠው ጠየቀ ጌታም ሲናገረው ጊዜው  አልፋል  አለው፡፡

እንዲህ አለ ኦ ጌታ ሁሉንም የቱጉ ምድር በውሸት  መሰረት ላይ ነው የመስረትኩት  ሁሉ ጊዜ ምርጫ ሲኖር ሁከት አስናሳለሁ ሰዎችን ለስልጣን ብዬ ለሰይጣን ሰዋሁ ብዙ ሰዎችን መሰዋት አድርጌያለሁ  በእኔ አስተሰሰብ ክብር  እንዳገኝ እና  በምሄድበት  ቦታ ሁሉ በሰዎች እንድፈራ ነበር ይቅርታ ቢደረግልኝ ከቱጉ ህዝብ የወሰድኩት ገንዘብ ሁሉ ለህዝብ  እመልሳለሁ የቱጉ ህዝብ ነጻ ሆኖ ጌታ እንዲያመልክ አደርጋለሁ  በነዚያ መኪናዎቼ በሞተሮች ወንጌልን ለህዝብ እሰብካለሁ አለ  ጌታም ጊዜው አልፋል አለው፡፡

እንዲህ አለ ሁሉም  ፕሬዘዳንቶች ወደ መንግስተ ሰማይ ለመሄድ የሚፈልጉ ንገራቸዉ ህይወታቸውን  ለኢየሱስ ይስጡ ምንም ማንም ፕሬዝዳንት ብሆን ንገራቸው ራሳቸውን ለኢየሱስ  ይሰጡ ኢየሱስ መንገድ እውነት ህይወት ነው ማንም ያለ ኢየሱስ ወደ መንግስተ ሰማይ  መግባት አይችልም ማንም ምንም ያለ ኢየሱስ  መግባት አይችልም፡፡

ያለ ሰላሙ ንጉስ ኢየሱስ የሰላም  ሰው መሆን አይቻልም  እኔ አሁን በሲኦል ነው ያለሁት    በምድር የነበረኝ የማዳረገውን ነገር ሁሉ ረስቻለሁ ተረስቶኛል  ሁሉንም የምለብሳቸው ልብሶች የምጠጣ መጠጥ ወተቱ ሁሉንም ረስቼለሁ ለሁሉ ህዝብ ንገራቸው በአለም ሁሉ ለሱ ህይወታቸውን  ለኢየሱስ  እዲሰጡ በዚህ ስቃይ  እየተሰቀየ ትተነው ሄድን፡፡

የጆሮ ጌጥ ስለአደረገች ክርስቲያን ሴት በሲኦል የተዳረገች ሴት አየሁ

የጆሮ ጌጥ በማድረግ በሲኦል  የተዳረገች ሴት በሲኦል አየኋት ለምን ለዚህ እንደተዳረገች ስጠይቃት እሷም ስትመልስ እንዲህ አለች  አ አ ፓስተሬ ነው የገደለኝ መጋቢዬ እኔን እንደሚገባ ስላላገለገለኝ  ለዚህ ተዳረኩ ይህቺ ሴት ስትናገር  አንድ ጊዜ የቅድስና መልዕከት ሰማሁ በዚያ መልዕክት ውስጥ የጆሮ ጌጥ የሚያደርጉ ባሮች ሰዎች ናቸው ዘጸ21፡1-6  የጆሮጌጥ  ማድረግ  ኃጢያት ነው የጆሮ ጌጥ  የሚያደርጉ ህዝቦች ሁሉ ክርስትያን ቢሆንም  ወደ ሰኦል ነው የሚሄዱት ይል ነበር የሰዎች   መልዕክት  ከዚያ የዚህ መልዕክት  እውነተኝነት ለማረጋገጥ ወደ ፓስተሩ ሄደች ለምክር  ይህን ስትጠይቀው፡፡

ፓስተሩም እንዲህ መለሰለት ማነው ይሄን የሚለው መጽሐፍ ቅዱስ  አላነበበም ጌታየስ ብሩና ወርቁ  የእኔ ነው ብሏል  ፓስተሩም አስረግጦ ምንም ችግር እንደሌለበት ኃጢያት  እንደልሆነ ነገራት  እንዲያው ሌላ የጆሮ ጌጥ እንድትገዛ ገንዘብ ሰጣት እሱ በዚህ አይነት ሁኔታ ሆና ስትሞት  ወደ ሲኦል  መጣች አሁን  እጅግ ተጸጽታለች  ለአንድ ደቂቃ  ወደ ምድር  መጥታ  ንሰሃ ለመግባት  ትለምናለች  ኢየሱስ ኢየሱስ ለአንድ ደቂቃ  ፈቀድልኝ  አለም ሁሉ ያሉ ሴቶች የጆሮ ጌጥ  ቢፈልጉ በማድረግ ቢፈልጉ እኔ ግን ሁለተኛ  ይህን አላደርግም ፡፡ጌታም እንዲህ አለ “የአንቺ ጊዜ አብቅቶል ከሞት በኃላ ንሰሀ የለም” እሷ እንዲህ አለች እዚህ መሆን አልፈልግም  እዚህ መሆን አልፈልግም  ፓስተሩ ነው ወደዚህ እንድመጣ ያደረገኝ ፓስተሮች ናቸው የተሳሳተ የውሸት አስተምሮ ለህዝብ የሚነግሩ ፍቀድልኝ  ለሴቶች  ሁሉ ይህንን እንዳያደረጉ ልናገር፡፡ ኢየሱስም  የአንቺ ጊዜው አልፎል አበቅቷል አለት ፡፡

አርቴፊሻል ጸጉር  በሲኦል ያለች ሴት (ጌጣጌጦች፣ጥፍር ቀለም፣አጭር ጉርድ መልበስ፣ሱሪ እጣፋንታቸው  ሲኦል  ያደረጉ  ሴቶች

በሲኦል እንዳየሁት ብዙ ሴቶች  በሲአል  ውስጥ አሉ ወገኖቼ ከባህር ውስጥ ካለ አሰዎች   ይበልጣል  በሲኦል ከነበሩ አንዲት ሴት በምድር በነበራት ጊዜ አርቴፊሻል  ጸጉር  ትጠቀም ነበር ነገር ስለዚህ  ነገር ማስጠንቀቂያ ቢሰጣትም  ይህ እያደረገች ያለው ነገር ወደ  ሲኦል እንደሚያስገባ ቢነገራትም  አልሰማችም  እንዳየውም  ስትመልስ ይህ እውነት አይደለም ኢየሱስ ልቤን እንጂ ውጪዬን  አያይም  አለች ይህች ሴት  ግን ስትሞት  ራሷን በራሷዋ እንደሳተች ሲኦል  ስትገባ ገባት  አሁን ለሁለተኛ እርሱ ጌታን  ብትለምንም ኢየሱስ  ለአንቺ ጊዜው  አልፋል አላት ፡፡

ወገኖቼ የእኛ ጸጉር  እንደተቆጣረ ይነግረናል ማቴ 10፡30 ነገር ግን እኛ አርቴፊሻል  የእኛ ያልሆነ ጸጉር  ብናደርግ ታደያ የእኛ ያልሆነው ይቆጠራል እያደረግን ያለነው የቃሉ ተቃራኒ ነው እኛ እንደተፈጠርን እንደ ተሰጠን ተፈጥሮ  ጌታ ማክበር  ትተን እርሱ የሰራው የሰራልን  እኛ እንዲህ ነው መሆን የምንፈልገው  ብለን ፈጣርያችን እያረምን  መሆኑን  አጥብቀን ልናወልቅ  ይገባል ፡፡

ጌጣጌጦች አርቲፊሻል  ነገሮች መጠቀም በምድር ቆይታችሁ ወቅት ሁሉ ምንዝርናን እየፈጸማችሁ  እንደሆነ ልታወቁ ይገባል፡፡

ይህችን ሴት በሲኦል ስትናገር ሱሪ የሚለበሱ ሴቶች ሁሉ ሲሞቱ ሶኦል የሚጠብቃችው ከተለያዩ ስቃዮች ውስጥ  አጋንቶች በጦር በብልታ ወደ ላይ ያነሳቸዋል ሴቷ ከህመም  የተነሳ  ስትጮኸ የበሳ  በጦሩ ወደ ውስጥ ወግተው ያስገብባታል ታዲያ አጋንቶች በምድር ይህን ማድረግሽ  በእግዚአብሔር ፊት የተጠላ እንደ ሆነ አታውቂም አሁን አሳይሻለሁ ሴቷም  ስትመልስ  ኦ ኦ ኦ ጌታ ሆይ  ፓስተሬ ነው  ልበሺ ምንም ችግር  የለበትም ብሎ የነገረኝ አለች፡፡ ወደ ምድር ብመለስ ሁለተኛ  ሱሪ አልብስም  አለች ጌታ ያበቃ ነገር ነው አላት፡፡

በአፎ ከባልዋ ጋር sex የምታደርግ ሴት በሲኦል አየሁ በኦፍ የግብረ ስጋ ግንኙነት  ከባልዋ ጋር በማድረግ ለሲኦል የተዳረገች ሴት አየሁ  ይህቺ ሴት ይህን በማድረግ እግዚአብሄርን በድርጊቷ እየተሳደበች ነበር አጋንቶች ክፍተኛ ያሰቃዮቷል ምላስን በመቁረጥ ጌታን ወደ ምድር እንድትመልሳ ትጠይቃለች ባሌ እኮ ነው  ይህን ነገር በእኔ ላይ የሚደረገው  አለች ጌታ ሁለተኛ አለደርግም መጋቢዬ የኃጢኦት  እንደሆነ አልነገረኝም፡፡ ሌላ ሴት አየሁ በሲኦል   ይህች ሴት ከባልዋ ጋር ግብረ ስጋ ግንኙነት ስታደርግ እሷ ከላይ በመሆን sex  ታደርግ ነበር፡፡

ስለዚህ ነው ለሲኦል የተዳረገችው ወገኖቼ ይህ ኃጢት አይደለም ከሚስቴ ጋር የፈለግሁትን አይነት ግብረ ስጋ ግንኙነት  አደርጋለሁ ብትሉ አድርጉት ስትሞቱ ያላሰባችሁት ያጋጥማቸዋ ያላችሁት ሲኦል  እጣፍንታችሁ  ይሆልናል  ፓስተራችሁ ይህ  ምንም ችግር የለበትም  ከላችሁ ኃጢት የለበትም  ከላችሁ ለሞት እያዘጋጃችሁ እንደሆን ከነገራችሁ ቶሎ ብላችሁ ንሰሃ ግቡ  ትክክለኛ ነገር አድርጉ  ሴት አይደለችም ከላይ  መሆን የሚገባት ወንድዬ ነው ባል ነው ለምን ሴት ተቀባይ ናት  የባልን ቦታ ሚስት ልትወስድ አይገባም  ሁለታችሁም ይህን አድራጎት  ተስማምታችሁ ብታደርጉ ስትሞቱ ሲኦል እጣፍንታችሁ ይሆናል፡፡

መጸሐፍ ቅዱስ ወንዱን ነው በሚስቱ ጡት መጥገብ እንደለበት የሚናገረው ታዲያ ሴት ከላይ ሆና እንዴት ወንድዬው በሚስቱ ጡት  መጥገብ ይችላል በክርስቲያን ባልና ሚስት መካከል የተፈቀደ ትክክለኛ ግንኙነት ወንድ ከላይ ሚስት ከስር  ሆኖ የሚደረግ ግብረ ስጋ ግንኙነት ነው ሌላውን

አለማዊ የረከሰ እንሰሳዊ በምሰለ ወሰብ የሚለቀቁ አጸያፊ ግንኙነታች በተቀደሰ ክርስትያናዊ ትዳር ውስጥ ከመጠቀም ተቆጠቡ  ተመለሱ  ንሰሃ ግቡ፡፡

ማስጠንቀቂያ የተለያዩ መቆጣርያ ለሚጠቀሙ (ፒልስ ኮንዶም  የሚጠቀሙ ህዝቦች ለሲአል ተዳርገዋል ኮንዶም በመጠቀማቸው  ሲኦል የተዳረጉ ሰዎችን አየሁ ብዙዎች ይለምናሉ በሲኦል  ለሁለተኛ እድል  አልፎባቸዋል እርግዝና ለመከላከል  መርፌ የሚጠቀሙ ሁሉ ወደ ሲኦል ይገባሉ ከድርጊታችሁ ከልተመለሱ ጌታ ገብርኤልን ሲያሰጠነቅቀው አርተፊሻል የእርግዝና  መከላከያ የሚወስዱ  ሁሉ ኃጢያት እየሰሩ ነው ወገኖቼ  ንሰሃ ግቡ ተመለሱ እግዚአብሄር ያስቀመጠውን ተፈጥሮዋዊ  መከላከያ ተጠቀሙ

ሌላው የሚያሰናክል ለምኞት የሚያነሳሳ አለባበስ የለበሰች ሴት እና እሷን አይቶ የተመኛት በልቡ ያመነዘረ ሰው በሲኦል አየሁችው

ሴቷ በአለባበስ ይህን ሰው አሰናከለች በልቡም  አንዲያመነዝር አደረገቸው  ማቴ 5፡27-28 ሴትን ብትመኙ ንሰሃ ካልገባችሁ መጨረሻችሁ ሲኦል ይሆናል ሴቶች ራሳችሁ እርቃን ከማድረግ ቅርጻችሁን ደጅ ማድረግ ሊቆጠብ ይገባል፡፡

ማስጠንቀቂያ ለሰዶማውያን ለሌዝቢያንስ ከህጻናት ግንኝነት  የሚያደርጉ ከእንሰሳት ጋር ለሚተኛ ሁሉንም በሲኦል  እየሃቸው ወገኖቼ ከዚህ ድርጊት ፈጥናችሁ ትወጡ ዘንድ ንሰሃ ገብታችሁ ትክክለኛ ነገር እንድታደርጉ እጠይቃለሁ እነዚህ ሁሉ በሲኦል በሰቃይ ውስጥ አሉ፡፤

ማሰጠንቀቂያ ለሆቴል ቤት ለላቸው ማረፊያ  ቤት ላላቸው ክርስቲያኖች ሁሉ ሆቴል ገንብተው ነገር ግን  እርኩሰት እንዲሰራበት የሚያደርጉ ማረፊያ  የሚያከራዩ ባልና ሚስት  ላልሆኑ ሆቴል ቤታቸውን እንግዳ ማረፊያ  ቦታቸውን ከሚያገኙት ገንዘብ የተነሳ  ለፈለገው የሚያከራዩ እርኩሰት እንዲሰራበት  የሚያደርጉ የተለያዩ እርኩሳት እንደሰራበት  የሚያደርጉት መጨረሻቸው ሲኦል  ነው ንሰሃ ገብተው ካልተመለሱ ፡፡

ይህንን ያደረጉ የሆቴል እንግዳ መረፊያ ያላቸው እግዚአብሄር ለማያከብር ነገር  አሳልፈው የሰጡ በሲአል  አየሃቸው  ጌታን ለሁለተኛ  እድል  እየጠየቁ ይለምናል ጌታ ግን ጊዜው አልፋ አበቃቷል ይላቸዋል አንዱ በሲኦል ሲናገር ያንን ድርጅቴን አፍርሼ  ቤተክርስቲያን  እገነባለሁ ይል ነበር ጌታ ሁለተኛ እድል ቢሰጠው ጌታ ግን  ጊዜው አልፋል  አለው ፡፡

ማስጠንቀቂያ አለማዊ ሙዚቃ ለሚያድምጡ

አየሁ በሲኦል አለማዊ ሙዚቃ የሚያዳምጡ አላማዊ ሙዚቃ ለሚወዱ  ወደ መንግስቱ አይገቡም  ወገኖቼ

አለማዊ ዘፈን ሙዚቃ ላለመስማት መወሰን አለባችሁ ንሰሃ ግብ ተመለሱ  አለበለዚያ ፍጻሜችሁ ሲኦል ታደረጋላችሁ ፡፡

ጋብቻ ቀለበት ያደረገ ፓስተር በሲኦል  አየሁት

መጋቢው  የጋብቻ ቀለበት ሰላደረገ ራሱን ለሲኦል  ይዳረገው  በዚህ  በምድር በሚኖርበት ጊዜ እንዲህ  ይል ነበር ማነው እሱ ቀለበት ማድረግ ለሲኦል ይደርጋለ የሚል አንድ ሰው ሳያገባ ልክ ነው ማድረግ የለበትም አላደርግም ነገር ግን ካገባ  በኃላ  ሰዎች እንዴት መግባቱን ሊያውቁ  ይችላሉ  ይል ነበር አሁን ግን ይህ ፓስተር በሲኦል  እየተሰቃየ ነው፡፡

ጌታም ይህን በሲኦል  ያለው ፓስተር   ሲጠይቀው ከፍጥረት እስከ ራዕይ የት ቦታ ነው ሰዎች ሲጋብ ቀለበት ማድረግ እንደለባቸው የሚገልጽ ክፍል  አለ አዳም እና ሄዋን ሲጋብ ቀለበት አድረገው  ነበር ጌታ  በእጃቸው ላይ  ቀለበት  አድርጎላቸው ነበርን?

ፓስተሩም ኦ ኦ ኦ አለ እኛም ትተንው ሄድን ገብርኤል ለጌታ እንዲህ አለ ኦ ኦ ኦ  እነዚህ ነገሮች ሁሉ ኃጢያት ናቸው አይደለም እኔም  እነዚህ ነገር ከእንግዲህ ወዲህ  አልደግፍም አልገባኝም፡፡

ወንድሞቼ እህቶቼ  ከሞት በኃላ  ንሰሃ የሚባል ነገር የለም አሁን በምድር ላላችሁ የንሰሃ እድል አላችሁ የመመለስ እድል አላችሁ ንሰሃ ግብ ተመለሱ ተክክለኛ ነገር አድርጉ፡፡

ጌታ ይባርካችሁ፡፡ ETM አገልግሎት

ጌታ ኢየሱስ አሁን ይመጣል ሁልጊዜ ተዘጋጅታችሁ ጠብቁ

ትቀደሱ ዘንድ ፈልጉ ያለእርሱ ጌታን ሊያይ የሚችል የለምና

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *