የጠረፋ ንግስት አጋንታዊ ተልእኮ በቤተክርስቲያን ላይ፡

የጠረፋ ንግስት አጋንታዊ ተልእኮ በቤተክርስቲያን ላይ፡-

የጠፋ ንግስት ከወደቁ መላአክቶች ከሰማይ ከተጣሉት ዉስጥ ስትሆን የወትደቁም በእግዚአብሄር ላይ ሃጢአትን በማድርግ ማመፃቸዉ ነዉ ራእይ 12፡7-9,ኢሳ 14፡13-15

    የጠረፋ ንግስት አጋንታዊ ተልእኮ በቤተክርስቲያን ላይ

የጠረፋ ንግስት ከብዙ ሴቶች እና ወንዶች ጋር የተለያየ መልክ ካላቸዉ ከባህር ዉስጥ ወጣች የወጣቸዉም ከብዙ መጽሐፍች እና 5000 በተለያዩ ቅሶች የተሞላ መርከቦች ጋር መመሪያ ትሰጠን ነበር መዝ 74፡20                                     አጋንቶች ሆይ በተፃራሪነት ሊቆምንለት አላማ እርግጥነት ማየት አለባችሁ እኛ እንደ እግዚአብሄር ሰዎች እንዳይጠፋ ሁሉንም ለማዳን ኃይል እንደመጠቀመዉ አይደለንም ነገር ግን የእኛ ተግባር ሰዎች እንዲጠፉ እርግጠኛ ማድረግ የሚበለጠዉ ትኩረታች ደግሞክርስቲያኖች ናቸዉ ምክንያቱም የእኛን ወጥመድ ለማምለጥ እድል ስላላቸዉ ነዉ እነሱ ናቸዉ ለሌሎች የመዳን መንገድ የሚያሳዩ ሰለሆነ                                                                                  ለእግዚአብሄር ያላቸዉ ፍላጎት እና ለቃሉ ለፀሎት ያላቸዉ ቁርጠኝነት እየቀነሰ ነዉ ለእኛ ይህ ትልቅ እድል ነዉ ብዙዎቹ በፆም ፀሎት ፕሮግራም ተሳታፊ አይደሉም ኃይል አልባ አድርገናቸዉ ተፅእኖአችን ስር እድወድቁ ያደርጋቸዋል ብዙዎች ምስክርነት አቁመሃል ለመጠፉ ሰዎች ሪፖርታችን እንደሚያመለክተዉ የሚድኑ ሰዎች ወደ 4 0/0 ሆነዋል ነገር ግን 00/0 ፐርሰንት እንዲመጣ እንፈልጋለን ወዳጅ አጋንቶች ሆይ ወግያችን ማጣጣፍ አለብን አለብን ክርስቶስ ስም ከምድር ሙሉ በሙሉ እስኪጠፋ ድረስ የሰዎችን እንቅስቃሴ እንደጨምር ማድረግ አለብን ይህም ሰዎች በጠንካራ ስራ ላይ በማድረግ ትኩረት ሲያደርጉ ለመኖር ሲሉ ስለ ክርስቶስ የሚያስብበት ጊዜ እያነሰ ስለ ሲኦል ስለ መንግስተ ሰማይ ማሰብ እያመነመነ ይሄዳል እና  የአለም አገራት ኢኮኖሚ በማዳከም በመጣል መስራት አለብን ምክነያቱም ለምንከዚህ የተነሳ  ሰዎች በጭንቀት ዉስጥ ይሆናሉ ይህም ለእኛ ህይዎታቸዉን ለመቆጣጠር ቀላል  ያደርግልናል.ለሰዉ ልጆች ሁኔታዎችን አስቸጋሪ ልናደርግባቸዉ ይገባል ከዚህ የተነሳ እምነታቸዉ ወደ የመካድ ዉስጥ ይገባሉ የእኛ እርዳታ ወደ መፈለግ ይመጣሉ እነሱ በነዚህ እንዲጠቁ በማድረግ ስለ ችግራቸዉ ስለ ሚያስፈልጋቸዉ ነገር ብቻ እንዲያስቡ ይሆናል፡፡

የመጀመሪያ ቅድሚ ሰዎች የራስ ፍቃድ እንድሰለጥኑ እና ከሚጨምረዉ ፍላጎታቸዉ የተነሳ ለእግዚአብሄር ያለዉን ፍላጎታቸዉን ማድረግ መሆኑ አለበት ከእግዚአብሄር ይልቅ ገንዘብን ፈላጊ እንድሆኑ ማድረግ አለብን እንደምታዉቁት የሰዉ ልጅ ከመንፈሳዊ ነገር ይላል አከላይ ደስታን ሁል ጊዜ ምርጫዉ ስለሚያደርግ ብዙዎች ጊዜያቸዉ በራሳቸዉ ነገር ላይ ያጠፋሉ ከእግዚአብሄር ነገሮች ይልቅ ብዙዎች የሰዉ ልጆች አእምሮቸዉን መጠበቅ ከእኛ ተፅኖ መከላከል አልቻሉም በሃሳባቸዉ የተለያዩ ነገሮች እያመጣን እንይዛቸዋለን በምኞታቸዉ ይህ ለእኛ ትልቅ እድል እንዲኖረን አድርጋል ወዳጅቼ አጋንቶች ሲኦል ራሱን እያሳፍ ነዉ በቀኑ እየጋለ ነዉ  ይህ ጊዜዉ ነዉ በቀላችን በእግዚአብሄር ላይ የምናደርግበት ይህም እርሱ ከሰማይ እኛን እንድንጣል አድርጎናልና ስለዚህ የሰዉ ልጆች ወደ ሲኦል በተቻልን መጠን በመላክ መበቀበል አለብን፡፡

የሰዉ ልጆች በኃጠአት በቆየናቸዉ መጠን የክርስቶስ ሁለተኛ መምጣት ይዘጋያል የእግዚአብሄር እጅ በፍጥነት ወደዚህ መግፋት የለብንም ክርስቶስ እጅ ደም እደገና እያፈሰሰ ማየት ማየት አለብኝ ልጆቹ ደግም እግዚአብሄራዊ ነትን ሲያበላሹ ማየት ፈጥረት ዝሙትን እርኩሰት የህይዎቱ ምርጫ አድርጎ ማየት ረሃብተኞች በርሃባቸዉ ሲሞቱ ማየት እፈልጋለሁ ባለቴቶች ባል የሌላቸዉ እናት አባት የሌላቸዉ የተረሱ ሙሉ በሙሉ የተረሱ ሆነዉ ማየት እፈልጋለሁ ንፅና ደግሞ የጥንት ነገር ሆኖ እንዲታስቡ

የሰባት አመት ልጅ ማስቴርቤሽን ሲያደርግ ሲያመነዝር እና ወርዳ ሲሆን ማየት እፈልጋለሁ በምድር ላይ አማኞች የእኛ ቴሌቪዥን ፕሮግራሞች በማየት ተፅኖ ስር ወድቀዉ ስአታት በቴሌቪዥን መስኮት ላይ ሲያሳልፉ ማየት እፈላጋለሁ ለቃሉ ለፀሎት ያላቸዉ ጊዜ ተዘርፎ በፌስ ቡክ በዋትስ አፕ እና በቲቶሪ ጊዜያቸዉ እንዲጠፉ ለዚህ ነዉ በቀላሉ ሰዎች ፕሮግራሞቻቸዉን በቴላቪዥን በኢንተርኔት እንዲያገኘ ከአየር ነፃ  tv cable channele ያደረግ ነዉ፡፡

ለዚህ አለም ደስታ ሲሉ በጌታቸዉ ላይ ጀርባቸዉን እንዲያዞሩ ማድረግ አለብን ይህን ነዉ የምፈገዉ ቅድስና ጽድቅ የጥንት እንደሆኑ ተደርገዉ እንዲወሰዱ  በራሳችን ፈተናዎች በመቋቋም አለም ማጥፋት አለብን እንደገና

ድላችን አይለዉጥም ምክንያቱም የሰዉ ልጅ ከጊዜ ጊዜ እያረጋገጠ ያለዉ ከመዋጀት መራቁን እየራቀ መሄዱን ነዉ ከዚህ የተነሳ እምነታችን የእሳት የሆነዉን የእሳት በር አብረን እንካፈላለን አረጋግጥላችሃለሁ ይህን ጦርነት እናሸንፋለን እናተ አጋንቶች እንሄዳለን አዉቃለሁ  የሰዉ ልጆች ሃሳብ ክፉ ነዉ መልካም አይደለም እኛ መንግስተ ሰማይ ካልገባን ሌላዉ ሰዉ መግባት የለበትም.  ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ

እነዚህ መርከባች በተለየ ነገሮች የተሞላ ነዉ አዲስ ቴክኖሎጂ ,አዲስ ፋሽን አድስ እቃ ሳሙና ሎሽን ጫማ,አርቴፊሻል ፀጉር,ጌጣጌጦች,ክሬሞች,አዳድስ ከንፒተርእና የሞባይል ቀፎ

በማይቆጠሩ አፕልኬሽን የተሞሉ ምግበ,መድሃኒት,beads የአፍጫ ቀለበት ,የጆሮ ጌጥ , weavon bangles የከንፈር ቀለም lipsticks powder ቀይ ወይም የሰዉ ደም የሆነ ,የሰዎችን ክብር የሚያሳይ መስተዋት ከንዶሞች የሰዎችን ክብር በዘራቸዉ ዉስጥ የምናገኝበት መንገድ የሴት pad,የተለያዩ የሚዚቃ አልበሞች አሁን ሊለቀቁ ያሉ,የወይራ ዘይት ,olive water,የጥፍር አርቴፊሻል ,የአይን ቅንድቦች,ፋሽን,የክርቲያን ልብሶች አጫጭር ልብሶች blose lacematerial ከት ከሊዎፓርድ የተሰሩ የቆዳ ልብሶች ጫማዎች በርኔጣዎች ቦርሳዎች ገላን የሚያሳዩ ልብሶች trasparecy linen materials.

ሁሉም አይነት ክፍል የሆኑ እቃዎች የአጋንት ምስል ያለባቸዉ ስእሎች እንደ ቆንጆ ልጃ ገረዶች ሆነዉ ያሉ የጋብቻ ቀለበት ለተጋቢዎች ደቦ እና ወይን ለጌታ እራት የተለያዩ ምግቦች  3ሚሊዮን toys የተለያዩ አይነቶች የህፃናት እያንዳንዱ toys በአጋንቶች የተያዙ ናቸዉ ልጆችን በነዚህ የእኛ ለማድረግ የምንማርክበት የአትክልት መጠጥ አዲስ መኪና የቅንጦት ብዙ የክርስቶስ ስእል የሚመስሉ ሃሰተኛ ስእሎች ከእነዚህ ብዙዎቹ እቃዎቻችን የእኛን ስም አትመንባቸዋል በሚስጢር ደግሞ 666 ,999,333 እና Saturn lux I love satan እነዚህ ነፍሳት የዳቢሎስ ናቸዉ,deuil ,unleashed the drayon,               im married to luciter ,reyister for holl የተባሉ የብዙ የተለያዩ ሚስጥራዊ ቃላቶችን የተፃፉባቸዉ የእኛ እቃዎች ነገር ግን ለሰዉ ልጆች ይህ የታወቀ አይደለም በመብረቅ, 5ከከከ መልአክ ጭንቅላት አጥንት ምስል ,እባብ,ድራጎን,በልብሳቸዉ ላይ በዚህ መልክ logos እናስቀምጣለን ይህም በአለም ሁሉ ላይ መስራጨት አለብን እናተን እከፋፍል እና አለምን እንድትበክሉ እልካችኃለሁ በነዚህ እቃዎች

በተለያዩ ዲፓርትመንት ዉስጥ ትሰራላችሁ እነዚህ መጽሐፎች ላይ የእኛ እቃ የሚጠቀሙትን ማንኛዉንም ሰዉ በዚህ ተፅፋላችሁ በእኛ ተፅእኖ ስር ይወድቃል ይገዛል የእኛ እቃ በመጠቀም አስቸጋሪ በሆነዉ ከዳከዳናች ዉስጥ ይገባል ሳይዉቀዉ ይህን ከዚህ ወጥመዳችንን የሚያልፉ የሚያመልጡት እዉነተኛ የሆኑ በፀሎት በጣም መበረቱ ጠንካራ የሆኑበት ብቻ ናቸዉ ነገር ግን ቢበዛ 0.50/0 የማይበልጡ ናዉ እንዲማም ነዉ

እነዚህና እቃዎች የሚጠቀም በእኛ ይያዛል ለሲኦል ራሱን ያዘጋጃል ምክነያቱም የእኛ እቃ እየተጠቀሙ ቅዱስ መሆን ከባድ ስለሚሆንባቸዉ በእኛ መጽሐፍ ላይ መፃፋቸዉ የእኛ መሆናቸዉ ማስረጃ ነዉ በዚህ መፅሐፍ ስማቸዉ ካሰፈሩ ለሲኦል እጩ ይሆናሉ

ወደ አለም እልካችኃሉ በአለም ታዋቂ ሰዎች ሆናችሁ አንድ አይነት ፆታ ግንኙነትን ለማስፋፋት celebrities ሆናችሁ በማህብረሰብ ዉስጥ በቀላሉ ሰዎችን በተፅኖ ስር እንድታደርጉ የፊሊምኮኮቦች,ፕሬዝዳንት ,ገዢዎች,የኃይማኖት መሪዎች ሆናችሁ የፋብሪካ ባሌቤት  ተቆጣጠሪ ሆናችሁ ወደ አለም ሂዱ

በፋፍሪካዎቻችሁ የምታመርታቸዉ ምርቶች የእኛን ስም በላዩ ማድረግ አለባችሁ የምናጠፋዉ ጊዜ የለንም የእሽግ እቃ የሚጠቀም ሰዉ ሁሉ መንፈሳዊ ህይዎቱ ይሞታል የፃድቁ ሰዉ ፍቅር ከልባቸዉ ዉስጥ እያበዘዘ እየጠፋ ይዳል፡፡

እንደ Marabda kerr, kathern፡-እንደነዚህ ሰዎች ሞዴል መሆን አለባችሁ ምስላችሁ በየመጋዚት ላይ በእያንዳንዱ ገፅ እንዲወጣ እፈልጋሉ እናተን አይቶ የሚያደንቅ እናተን ለመምሰል የሚፈልግ ይከነናል ከእኛ ጋር ቃል ኪዳን እንዲያደርግ ይነሳሳል ማንም ሰዉ በአሁኑ ሰአት የእኛን ወጥመድ ለማምለጥ የሚችል የለም

 

 

የጠረፋ ንግስት ተልኮ በክርስቲያኖች ላይ፡-

የእኛን ቀለበት ተጠቅመዉ ጋብቻ ከፈፀሙ ቤተሰብ የወጊያችን አላማ ይሆናሉ እነሱን በመኮነን እንመታቸዋለን  በፃድቁ ሰዉ ላይ ያላቸዉን ተስፋ እንዲጠፋባቸዉ እናደርጋለን ድስተኛ ቤሰብን ማየት አልፈልግም እጠላለሁ ደስተኛ ቤተቦችን አጥፉአቸዉ የመጀመሪያ አላማችን እዉነተኛ ክርስቲያኖች ላይ ነዉ በተለይ መገለጥን ከእግዚአብሄር የተቀበሉትን በተለይ በስሜንን ኮሪያ ,ዙባብዬ ,ጋና እና ናይጄሪያ ያሉትን አላማ አድርጋችሁ ዳግም እንዲተወለዱ ሴቶች እህቶች ወንድ ወንድሞች  አድጋችሁ ራሳችሁን ቀይራችሁ ወደ እነርሱ ቅረብ ጻድቁ ሰዉ የሰዉን ልጆች ለማዳን ሁሉን ነገር ያደርጋል ብዙዎች ህዝቦች የሲኦልን መኖር በማወቅ እየፈሩ ይገኛሉ እዚያ ላለመሄድ የእኔ የሆኑ መልእክተኞቼ በጽድቁ ሰዉ ከእኔ ካዳኑ በኃላ በእኔ ላይ ዉጊያ ከፍተዋል በነዚህ ሰዎች ላይ በፍጥነት  ዉጊያችን መቀልበስ አለብን ብቸኛ አድርገናቸዉ ለጥፋት ማዘጋጀት በህልም እንደ መላእክ ብረሃን እየተገለጥንላቸዉ

መፀሐፍ ቅዱስ የሚቃረን መልኩ በማስተማር አለብን የገንዘብ ፍቅር በህይዎታቸዉ እንዲጨምር ማድረግ እርስ በርሳቸዉ አንዱ በአንድ ላይ ለዚህ ብሎ እንዳነሳሳ ማድረግ እንደቀናኑና ለገንዘብ ብለዉ ወንጌልን እንዲሸጡ በትእቢት እንድያዙ በምኞች ,ባዶ ክብር እንዲፈልጉ ስግብስብነትን በንዴት በቁጣ የሚነሳሱ ሰዎች ሁል ጊዜ እንደሆኑ ማድረግ ለራሳቸዉ ሲዲ መፅሐፍ እንዲሸጡ የግንዘብ ፍቅር ልባቸዉን እስኪቆጣጠር ድረስ ይህን እንዲያደርጉ ማድረግ በሚመስል መገለጥ በሰጡት መጨረሻ እነርሱ ማጥፋት  ሃ    ሃ   ሃ    ሃ ሃ  ሃ  ሃ ሃ ሃ  ሃ

በኖርዝ ኬኒያ ክርስቲያኖች ተፅእኖ አምጥተዉ ማየት አልፈልግም እኔ እልካችሁኃሉ የአገሪቱ ገዠዎች ተፅእኖ አምጥታችሁባቸዉ ማየት እፈልጋለሁ መከራን አብዙባቸዉ እንዲጨምር አድርጉ በክርስቲያኖች ላይ ይህም kimii sungእና ኪም ጆንግ 2ኛ እንደ እግዚአብሄር እንዲያመልካቸዉ ምክነያት ይሆናል እምነታቸዉ  የማይኩዱ እና መጽሐፍ ቅዱስ ጋር ያሉትን ግደላቸዉ ክርስቲያኞች በምድር ሲኦልን እንዲለማመዱ አድርጋቸዉ ወደ እስር ቤት አስገባቸዉ በጻድቁ ሰዉ ላይ ያላቸዉ እምነት በዚህ ምክነያት እንዲክዱ ተርበዉ እስኪሞት እንዲደርሱ አድርጉ ፡፡

ቴሬሪስቶችን በመላክ ክርስቲያኖች እንዲያዉኩ እንዲያስጨንቁ እንዲገድሉ እልካለሁ በእኔ አገልጋዮች  እዉነተኛ ክርስቲያኖች ዝም ማሰኘት በአንዳንዱ ወንጌል እንዳይሰብክ ህግን በማዉጣት በመከላከል ጭምር  በህንድ ያሉ ክርስቲያኖችን ህንዱዎችን በማነሳሳት መጉዳት በሰማሪያ ያሉትን በሶሪያ,ኢራቅ,ፓክስቲያን,በየመን,በሱዳን,በሊቢያ,በኢትዮጲያ,በኮሎንቢያ,በሁሉም የአለም ክፍሎች ጉዳትን በክርስቲያኖች ላይ ማምጣት እንድከሰት ማድረግ

እናንተ ግራ ማጋባት አጋንቶች ህዝብን እንድታስጨንቁ እንድታስቃዩ እልካችኃለሁ በዚህ ምክነያት በእግዚአብሄር ላይ ያላቸዉ ተስፋ እንዲጥሉ እንዲተዉ በመጨረሻ ለእኛ ወደ እኛ መተዉ ይሰግዱልናል ሃ ሃ ሃ  ሃ  ሃ  ሃ  ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ

ጻድቁ ሰዉ ሰዉን ልጆች ለማዳን ሁሉን ነገር የማድረግ ችሎታ ብቃት አለዉ አነሱ ግን በእንቢተኝነት የፀኑ ናቸዉ እዉነተኛዉን ወንጌል በመስበክ መነቃቃት እንዲሆን እያደረጉ ናቸዉ መልእክተኞቻችን ብንልክ እንኳን እነሱን እያጠፋቸዉ ነዉ፡፡በዚህ ምክነያት ብዙ መልእክተኞቻችን አተናል በናጄሪያ ምድር ላይ ፈጥነን ምላሽ ካልሰጠን ናጄሪያ ከወጥመዳችን ታመልጣላች ፓስተሮቻቸዉን ካገኘን ምእመናኖቻቸዉን እናገኛቸዋለን ሃ  ሃ  ሃ  ሃ  ሃ  ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ

የጠረፋ ንግስት በማህበራዊ ድር ገፅ ያላት ተልእኮ፡-  በሚዲያዎች ልባገኛቸዉ ይገባል ፓርኖግራፊ (መስለ ወስብ)በአለማቀፍ ደረጃ ማሰራጨት አብን በነዚህ ሚዲያዎች ሁሉም ደረጃ መስለ ወሲብን ባየደረጃ በመጋዚኖች ላይ በጋዜጦች በቢል ቦርስ ላይ አሰራጩ እነዚህ የሚያዩ ሰዎች በተፅኖ ስር እንዲወድቁ የተለዩ እርግማኖቻቸሁን በመስለ ወሲቦቹ ላይ አኑሩ ከዚህ የተነሳ ያልተገቡ ልብሶች እዲለብሱ ጥል እንዲሆን ሞት በሚያ ሰዎች ላይ እንዲሆን ጭምር አድርጉ

ባቢል ቦርዶች ላይ ያልተገባ አለባበስ በመልበስ ምስላችሁን አኑሩ ህዝብን የእናተን አለባበስ አይቶ በማድነቅ የአለባበሳችሁ ዜይቤ እንደከተል የእናተን አለባበስ አይተዉ የሚከተሉ ሁሉ ለዘላለም ይኮነናሉ በመጻፋችን ላይ ስማቸዉ ይደሰቱ ባል ያደርጉታል .ሃ  ሃ  ሃ  ሃ  ሃ  ሃ  ሃ

አንድ ቆንጆ ሴት ሆናችሁ ወደ አለም እልካችኃለሁ ከዚያ ህዝብን በእናተ ተፅእኖ ስር እንድወድቅ ታደርጋላችሁ አጫጭር ልብስ  በመልበስ ትጀማራላችሁ ከዚያ ከላይ ራቂት እንዲሆን ደረት እጅ ክፍት በማድረግ በማለማመድ ቀስ በቀስ ያልተገባ አለባበስ ራቁትነትን  በህዝብ መካከል የምናሰራጨዉ የምናስተወቅበት ይኖናል.ከዚህ የተነሳ ሰዎች ለግብረ ስጋ ያላቸዉ ፍላጎት ይጨምራል ምክነያቱም ራሴ ባደረኩት ጥናት

በመጋዚን በጋዜጦች ላይ መስራት አለብን ለምን ከሴቶች ይልቅ ወንዶች ጋዜጦችን መጋቢኖችን የማንበብ ልማድ አላቸዉ ያዘወትራሉ በዚህ ምክነያት እርኪሰታችን በነዚህ ነገሮች ማስፋፋት አለብን ወንዶች ለግብረ ስጋ ግንኚነት ፍላጎታቸዉ እስከማይረካ ድረስ በአንድ ሴት ብቻ እንዳይወሰኑ በአንተ መጋዚን  you magazine ,people magazine, aarp magazine,e good house ,keeping magazine  ምዝርና ዝሙት እርኩሰት ከዚህ የተነሳ በቤተክርስቲያን የህይዎት ዜይቤ ተደርጎ ተቀባይነት ያገኛል. አከባቢዎች ሁሉ ባለተፈለገ ግብረ ስጋ ግንኙነት ሃጢያት ሽታ በመሙላት በመከል ወደ እግዚአብሄር ይህ አንዳተን በማድረግ የሚጠላዉ ነገር ሁሉን ነገር በመከል የሰዉ ልጅ ግን ስለ ግብረስጋ ግኑኝነት ምንም አያስብ

አንዳንዶቻችሁን የቴሌቪዥን ዜና አቅራቢ አስተናጋጅ አድርጌ ወደ አለም እልካችኃለሁ ዜና ለማቅረብ ስትታዩ በቴሌቪዥን ደረታችሁ ግልጥ ይሁን ሞኞቹ ፓስተር ነን የሚሉ ዜና ለመስማት የሚፈልጉ የገለጠዉን ደረታችሁን ሰዉነታችሁን አይተዉ በምኞት ይወድቃሉ ይጠቃሉ እናተን ይመኛሉ ሞኞቹ አይን ወደ አእምሮ ነገሮች የሚደርሱነት በር እንደሆነ አያስተዉሉም አያዉቁም እናተ ሁል ጊዜ ለግብረ ስጋ ሌሎች የምታነሳሱ ሆናችሁ ታዩ  አስታዉሱ በምታጠፋቸዉ ፓስተሮች የእናተ ሽላማት በሁለተኛ ሰማይ ይጨምራል እና በሁሉም ቴሌቪዥን ሂዱ እርኩሰትን አስፋፉ በሙዚቃ ሁሉን አይነት ሙዚቃ በተዘዋዋሪ መስለ ወሲብ የያዙትን አስተላልፉ በእርኩሰት የተሞሉ ፕሮግራሞችን አስተላልፉ የክርስቲያን ፊሊሞች እንኳን በቅድስናቸዉ ላይ አሹፉ እነዚህ ነገሮች በማስተላለፍ.

የቴሌቪዥን እስቴሽን ማናጀሮች በመሆን እዉነተኛ የደህነት ስባኪያን የቴሌቪዥን  አየር እንዲያገኙ አድርጉ የእኔ ልጅች ብቻ በቴሌቪዥን ላይ ብቻ መታየት አለባቸዉ የቅድስና ሰባኪ አገልጋዮች በቴሌቪዥን እንዲታይ አድርጉ ተከላከሉ እዉነተኛ ክርስቲያኖች በናይጄሪያ በጋና በህንድ ያሉት ዝም አሰኛአቸዉ

ተራ የሆነ ቆሻሻ ፕሮግራሞች እንዲታዩ አድርጉ የጥርመሳ አገልጋዮችን ሞቲቬሽናል(ቀስቃሽ) ሰባኪዎችን የታምራት ሰባኪዎችን ሰዎች የሚያዝናኑ ebtertiamenrt ሰባኪያን ቅድሚያ ስጣቸዉ በዘፋን በተረታተረት ጆክ በዳንስ ዉድድር አጠንክራችሃለሁ አለም በኛ ተግባር መደፍረስ መቆሸሽ አለባት ጻድቁ ሰዉ ከዚህ የተነሳ ማዘን አለበት ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ

ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ሰዎች በቀላሉ እንዲያገኙ አድርገናል ከዚህ በርካሽ እንዲያገኙ  እናድርጋለን ቴሌቪዥን በያንዳዱ ቤት ዉስጥ ሆናል የሰዉ ልጅ መፃህፍ ቅዱስን እስከረሳ ድረስ ፊሊሞች ከመቸዉም ጊዜ በየወቅቱ እየተላቀቁ ናቸዉ እነዚህ በእርኩሰት በፃታ ግንኙነት በሚነሳሱ የተሞሉ ናቸዉ ለምሳሌ Spartacus, empir,e lost and rome እርኩሰት ማስፋፋት የማንኛዉም ፊልም ተግባር መሆን አለበት ማንኛዉ ማስታወቂያ በቴሌቪዠን የመሰራ ሲሰራ ብእር እንኳን ሲያስተዋዉቅ ደረቱን ቀጡን በማሳየት ማስዋወቅ አለበት

ሊሰፈር ቁጥር ስፋር የሌላቸዉ የፊልም ፅሑፎች ፅፋል በተለይ ለክርስቲያኖች ፊሊም የሚሆን ወደ አለም ሂዱና ራሳችሁ ተዉናቸዉ የሰዉ ልጆች ጊዜ በነዚህ ፊሊሞች ወሰዱ የሰዉ ልጆች ለእግዚአብሄር ጊዜ እንዳይኖራቸዉ አድርጋቸዉ አንተ አጋንቶች ለጦርነት ራሳቸዉን አዘጋጁ ምህረት አታሳዩ ወደጦርነት ግቡ በራሳች በሆኑ ፊሊሞች እያንዳንዱ ቤት መቆጣጠር የማይቆጠር ፊሊሞች አዉጥተናል የሰዎች ልብ ለመቆጣጠር በእኛ በሆኑ ፊሊሞች የሚደሰቱትን ለእኛ መጽሐፍ ላይ ፃፋቸዉ ቤታቸዉን ግዙ

90 ዕ Of egyrt ,the curse of sleeing beauty ,war craft, batman us superman , damn of justice, ghostbusters,, 200topia

The witch, the hunitsman, the neon demon ,the darkness ,the 5th wave, the boy,  doctor strange, moana ,x-men, apocalypse ,the loyendof tarzan ,the jungle book ,the bfg ,lond on hos fallen ,the 5th wave pride and prejudice and zombies besident evil  ,እነዚህን ፊልሞች የሰዉ ልጆች ለእግዚአብሄር ጊዜ እንዳይኖራቸዉ ማድረግ አለብን ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ

የጠረፋ ንግስት ተልእኮ

ሴቶች ወጣቶች ካገኘናቸዉ ወንዶች በቀላሉ ማግኘት እንችላለን ይህ መፅሐፍ የእኛን ሌሎች ለማስነከል የሚጠቅሙ እቃዎቻችን የሚጠቀሙትን የምንፅፍበት ነዉ የሰዉ ልጆች ወንዶች ለግብረ ስጋ ያላቸዉን ፍላጎትታቸዉ እንዲጨምር ማረግ አለብን ለዚህ ሰራችን ደግሞ ሴቶች ያስፈልጉናል

ጡትን ዳሌን የሚያሳድግ የእኔን ከእኔ ሽንት እና የአይነምድር የሚሰራን ክሬም እሰጣችኃለሁ ይህ ክሬም ሴቶችን ሌሎችን የበለጠ ሴሰኛ ሆነዉ እንዲታዩ የሚያደርግ ነዉ ወደ አምስት ሚሊዮን የተለያዩ ምርቶች ናቸዉ እነዚህ የተለያዩ የሰዉነት ክፍል የሚወሉ ክሬሞች ናቸዉ breast fitceram cute, breast cream ,re-zocream, be strogen ,bt 36, purelan379 mayfair pink ,big breast extra large cream, silky pleasure venox bestex, swole cream, botox eblargement v-like many more

አነዚህ ሁሉ ክሬሞች ለሰላሳ አንፀባራቂ ልስላሳ hips and doobs እንዲኖራችሁ ያደርጋል ቅፃቸዉን እንደ ያለ ቅርፅ እንዲኖራቸዉ ያደርጋል ምክነያቱም የእኔ አይነምድር ስለ ሆነ ይህ ብዙ ወንዶችን  አነሱን በምኞት እንደከተሉአቸዉ ያደርጋል አነዚህን ክሬሞች የምትጠቀም ሴት ሰሟ በእኛ መፅሐፍ ላይ ይፃፋል

ወደ ቤተክርስቲያን ከሚመጡ ወጣቶች መካከል የግብረ ስጋ ግንኙነት ፍላጎታቸዉ እንዲጨምር ማድረግ አለብን ምክነያቱም በስዉር ዝሙትን ማሴተርቤሽን  መዳራትን  ይህን እንደለማመዱ ልባቸዉ ከእርኩሰት ፍላጎት ሃሳብ ነፃ መሆን የለበትም የሴቶችን ዳሌ ወገብ ላይ አያናቸዉ ሲተክሉ አምሮዋቸዉ ለግብረ ስጋ ግንኝነት ፍላጎት ይዟዉልባቸዋል  ሃ ሃ ሃ ሃ እንደገና ብዙ ክሬሞች,ሳብናዎች,ቀለሞች,ማለስላሻ,ቫምፓዎችን ሸቶዎችን ወደ አለም በብዛት እልክላችኃለሁ ከነዚህ ዉስጥ በቅርብ በጥልቁ ባህር የተመረቱትን ለምርቶቹ ግባት የሆነዉ የሰዎችን ስጋ ወደ ፈሳሽነት በመጭመቅ አጥንታቸዉ ወደ ዱቄትን በመለወጥ ነዉ

ፓዉደር ክሬሞች ሽቶዎች ዉስጥ ተጨምሮ በአለም ላሉ ሞኝ ሴቶች ተጠቃሚዎች ይላካል እነዚህ እቃዎችን ክሬሞች ሽቶዎች የሚጠቀሙ ምንም እኔ ክርስቲያን ነኝ ብለዉ በአፋቸዉ ቢያወሩ እነዚህ እቃዎች ለመስራት ለዉበት ብለዉ ነፍሳቸዉ ለእኛ ይሰጣሉ ይለቀጣሉ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ

ሶፎንያስ 1፡8 እንደኛ እኛ ይሆናሉ የእኛን አምነት ተጋርተዋልና በዚህ ምክነያት ሁለቱ ከልተሰማሙ በቀር እንዴት አብረዉ ይሄዳሉ ሲሞቱ በእነርሱ ላይ ይህን እንጠቀምባቸዋለን  ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ

አንዳንድ ክርስቲያን ምንም አይነት ልብስ እንደሚለብሱ ነቁ ሆነዋል ነገር ግን ሞኞች ሆነዉ በሱሪ መልበስ ለሴቶች ስህተት እንደሆነ ብቻ ላይ ትኩረት ያደርጋሉ ከእኔ ጋር ካሉት መርከቦች ሙሉዉ ለእርኩሰት የሚያነሳሳ የሴቶች ልብሶች የተመላ ነዉ ለመዋኛ የሚጠቀሙበት የሰዉ ልጅች ከእኛ ወጥመድ ፈፅሞ ማምለጥ የለባቸዉ ሁሉም ኃጢአተኞችም ቅዱሳንም የእኛን እምነት መጋራት አለባቸዉ ጥበበኛ ብቻ በመፀለይ የእኛ እርግማን መስበት ይችላል

ሶስት ሚሊዮን የሚሆኑ የእኔን መልእክተኞች ወደ ምድር ገባያ ቦታ እልካለሁ በእኛ ያልተሰሩትን ልብሶች የሚቆጣተሩ የእኛ መልእክተኞች የልብስ  ፋብሪካ ያልሆኑትን አነዚህ 85 ሚሊዮን አጋንቶች የእኛን ሬድሜድ ልብሶች ይቆጣተራሉ አነዚህ ልብሶች የሚለብስ ሁሉ ፃድቁን ሰዉ የማገልገል ፍላጎቱ ይሞታል ህይዎቱ ይደክማል ይበላሻል በዉስጥ የሚለበሱ የሴት ልብሶችን የሚቆጣተሩ የሚይዙ 300ሚሊዮን አጋንቶች እልካሁ አነዚህ እቃዎች የሚለበሱ ሰዎች ሁሉ በእኛ መንፈስ ቁጥጥር ተፅችኖ ስር ይወድቃሉ ስማቸዉም በዚህ መጽሐፍ ላይ ይፃፋል በጥልቁ ሆነን እነሱን ለመቆጠር እንችላለን ለእኛም እንደሰሩ እናደርጋለን ሲያዉቁ ሳያዉቁትም  ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ

 

 

እንዴት የክርስቲያንን ደም በኢንተርኔት እናደርቃለን ፡-

የጠረፋ ንግስት አካንታዊ ልእኮ በቤተክርስቲያን ላይ

ይህ የጠረፋ ንግስት አጋንታቀዊ ተልእኮ ተወስዶ የተቀነባበረዉ ከራሄል ሙሻ ከእህት ዚፓራ  ሙሻላ ወንድም ኤማኑኤል ሳሙሶንጁድ ራቪረንድ ኢማኑኤል አሞፅ ኤኒ,ወንድም ራቻርድ አናታዊ መጋቢ ዶ/ር ዲኬ ኦሉኩያ ጌታ ከሰጣቸዉ መገለጥ ራእይ በህይዎታችን ከተለማመዱት ከዩት የተወሰዶ ነዉ፡፡

የተረፋ ንግስት ተልእኮ በሙዚቃ ዉስጥ ፡- እናንተ የሰዉ መልእክተኞች ወደ አለም ትላልቅ ሙዚቀኛ አድርጌ እልካችኃለሁ በሶስት ብድን ከፍዬ እልካችኃለሁ የመጀመሪያዉ ቡድን ትሄዱና የአለማዊ መዝቃ ታዘፍናላችሁ ታዜማላችሁ የእናተ የሙዚቃ ድምጽ በሚሰማበት ቦታ ሁሉ እንደ ጣፋጭማር ለሰሚዎች ጆሮዎች ሆኖ ይሰማል ሞኞቹ ከእናተ ዘፈን ሙዚቃ የሚነጉዱ የከነናሉ ይጠፋሉ ወደ አለም ሁሉ እልካችኃለሁ የእናተ ዘፈን አለም ሁሉ ላይ ይሰማል.የእናተን ዘፈን አብራችሁ የሚዝፍኑ ሁሉ ለዘላለም ጥፋት ይሆናሉ ስማቸዉም በእኛ መፅሐፍ ላይ ይፃፋል የእናተ የዘፈን አልበማችሁን ለሉሲፈር ለጭለማዉ ልኡል የተሰጠ መሆን አለበት የሙሴ ዝማሬ ለእስራኤል ልጆች ምስክር እንደ ሆነባቸዉ የእናተንም ዘፈን አብሮችሁ የሚዘፍኑት ምስክር ይሆንባቸዋል ነፍሳቸዉም የእኔ ይሆናል እሰመጨረሻ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ                            እኔ በሚዚቃበኩል 65ቢ ነፍሳትን ይዤያለሁ ከዚህ በበለጠ መያዝ አለብኝ  በናይጄሪያ ምድር ግማሹ ወጣት ዶሮ እና በአፍሪካ ንግስት ተቆጣጥሬያሉ ግማሽ የአለምን ክፍል በአፍሪካ ንግስት በኩል ይዤያለሁ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ በmakossa celine don and Michael Jackson thriller ብዙዎች ተቆጣጥሬያለሁ ዥያለሁ ሰማቸዉም በእኔ መጽሐፍ ላይ አለ እንደ መረጃ ከእኔ ጋር ያደረጉት ኪዳን በእነሱ ላይ ላይ እጣቀምባቸዋለሁ በ Rihanna በአለም ያሉት ነፍሳት ወደ ራሳ እስባለሁ በእኔ ጥላ ስር ገና ብዙ ማግኘት አለብኝ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ

እርግጠኛ ሆናችሁ በሙዚቃ ተልእኮችሁ የበለጠ ግፊት ካደረጋችሁ እኔ በግራሚ አዋርድ (grammy awards}እሸላማችኃሉ mtv award, justin timberlake, fifth harmony ,drake kanye west ,beyonce, katty perry, d-banj, don jazy, siz, Meghan trainor, davido ,Madonna, dr-dre,እጠይቃችኃለሁ ብዙ ጥረት ግፊት ማድረግ አለባችሁ ብዙ ነፍሳትን ለዘፈናችሁ ለእኔ ልትማርኩ ይህን ከደረጋችሁ በgrammy እሸልማችኃለሁ ከእናተ አንዳዶችሁን የወንጌል ዘማሪዎች አድርጌ እልካችታለሁ ዝማሬያችሁን ክፉ ዝና አጋንታዊ ነዉ ነገር ግን እንደ ወንጌል ዝማሬ ይመሰላል ዝማሪያችሁ ድምፃችሁ በአለም ሁሉ ይታወቃል ይሰማል ምኞቹ የታወሩ ስለሆኑ የወንጌል ዝማሬ መሆኑን አለመሆኑን መለየት አይችሉምና ዝማሬያችሁ በየቤቶቹ ባየቤተክርስቲያን ይዘመራል በራሴ አልበም ዝማሬ አሞኛችዋለሁ እነዚህ ዝማሬዎች የሚዘመሩበት ቦታ ሁሉ የእኔ ይሆናሉ ተፅፋል በእግሬ የረገጥኩትን ቦታ ሁሉ የእኔ ነዉ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ

በሲዎች የሚቀጠሩ ክርስቲያን ዘማሪዎችን ወደ አፍሪካ ምድር ላኬያለሁ በተለይ ለደቡብ አፍሪካ,ዚባቡዬ ዘምቢያ,ኮንጎ,ጋና,ናይጄሪያ ወዘተ በዘማሬያችሁ ደህንነትን ንሰሃን መዘመር የተከለከለ ነዉ ሁል ጊዜ ጌታ ሊሰፈር በዝማሬያችሁ ተመስገናላችሁ ይህን ካላደረጋችሁ አጠፋችኃለሁ በዝማሬያችሁ የጻድቁን ሰዉ ስም በሌላ በመተካት ትዘምራላችሁ ባባ(baba},ረዳቴ ክብርሆይ ,ሰዎች ሊያስት የሚችል ግን መንፈሳዊ የሚምስ ስም ተጠቀሙ ግን የፃድቁን ስም በዝማሬዎቻች አትጠቀሙ ለምን ትንሽ እርሾ ሊጡን ሁሉ ታቦከዋለች

እነዚህ ዝማሬዎች የሚደመጡባቸዉ የሚዘመሩባቸዉ ቤታች ቤተክርስትያኞች እኔ ይሆናሉ ጥንብ ባለበት አሞሮችይሰባስባሉ ማንኛዉም ሰዉ እንዚሁ ዝማሬዎች ሲዘምር ስሙ በእኛ መጽሐፍ ላይ ይፃፋል፡፡ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ

ስፍር ቁጥር የሌላቸዉ አጋንቶች ወደ ምድር ልኬያለሁ ሙዚቃ አቀነባባሪ ሆነዉ እንዲሰሩ እናተ የሴይጣን ሙዚቃ አስፋፉ የግራሚ አዋርድን ለማሸነፍ እርግጠኛ ሁሉ እዉነተኛ መለከታዊ የሚዚቃ ተሰጥኦ ያላቸዉን የእግዚአብሄር መንግስት ስለማስፋፋት ተሰጥኦ ያላቸዉ አለማችሁ አድርጋቸዉ አስዝናቸዉ ትንሽ አለማዊነትንና የአለም ሙዚቃ ቅላፄ በመጨመር በዝማሬዎቻቸዉ ዉስጥ

 

 

ከእናተ ጋር ስምምነት ፈጥረዉ እንዲዘምሩ አድርጋቸዉ መዘመሩን በማቀነባበር እንዳችኃለን በማለት ከዚያ ለእግዚአብሄር የሆነዉን ዝማሬያቸዉን ከመጀመሪያ ከሰጣችሁ ዜማ እንደለወጥ አድርጉ ወደ እኛ መንገድ እስኪገቡ ድረስ በዚህ መንገድ የጥማሬዉ ምት ካልተቀነባበረ ዋጋ የለዉምተፈላጊነት አይኖረዉም ብላችሁ አይሸጥላችሁም እያላችሁ ወደ እኛ የዘፈን ምት ዝማሬያቸዉ እንዲቀረባበር ግፊት አድርጉባቸዉ የድምፃቸዉ ቅላፄአሳልፈዉ ይሰጣሉ

እርግጠኛ ሁሉ የመዝሙራቸዉን የሙዚቃ ምት እንደ እኛ ሆኖ እስኪለወጥ ድረስ ለእኛ አለማ እንደ እኛ የዜማን ቅላፄ እስኪሆን ድረስ ግፊት ፈጠሩባቸዉ እንዴ ያንን ካደረግን በህይዎታቸዉ መንፈስ ቅዱስ ህይወታቸዉን ለቆ ይሄዳል ክብራቸዉን እናጠፋለን እዉነቴኛ የወንጌል ዘማሪዎች በገባያችን ማወጣት ማጥፋት አለብን ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ

የጠረፋ ንግስት አጋንታዊ ተልእኮ በመድሃኒት ዉስጥ፡-  ወደ አለም ሁሉ እልካችኃለሁ አንዳዶቻችሁ ነርስ እና ዶክተር አድርጌ በተለያዩ ሆስፒታሎች እድትሰሩልኝ በቀዶ ጥገና እና መድሀኒት በመስጠት በሽተኞችን ለእኔ በመመልመል ብዙ ነፍሳትን ወደ ጥልቁ ባህር ትልኩልኛላችሁ

በእኔ ተጽእኖ ተደጉባቸዉ የተያዙ መርፌዎችን cotton wool ,የቀዶ ጥገና እቃዎችን እና ዘመናዊ የህክምና ማቫኖችን እልክላችኃለሁ እነዚህ እቃዎች ከደም ብቻ መነካካት ነዉ የሚፈልጉት ከዚያ በሽተኛዉን በእኛ ተፅእኖ ስር ይሆናል ከደህንነት መንገድ ይጣል ለየትኛዉም ሰዉ ምህረት አታሳዩ.

እኔ ስላሳ ሚዮን የወባ ትንኞችን መርዝ የያዙ የዎባ ትንኞችን ወደ ምድር ልኬያለሁ ሰዎችን በመንደፍ የተለያዩ በሽታዎችን ወደ ሰዎች ሰዉነት እንዲያስገቡ

በሺታዎች የሚዎጠሩ አጋንቶች በአየር ላይ ተለቀዋል አየሩ እንዲበክሉ በተለየ በሽታ እንዲሞሉ አንዳዶች አጋንቶች ወደ ካምፓኒዎች ቢሮዎች እንደ አፅጂዎች ሆነዉ ሽንትቤት በማጠብ በሽንት ቤት ዉኃ እርግማንን በማስቀመጥ በመበከል ተጠቃሚዉ ሳይፀልይ ከተጠቀሙ በተለየ በሽታ ይያዛል

ቁጥር ስፍር የሌላቸዉ በሽታዎች ወደ አለም ተለቀዋል ራሳቸዉ ለመፈወስ ሲሉ የእኛ መድሀኒት ይፈልጋሉ 20 ሚሊዮን ለተለያዩ ክፉ ተግባር የሚዉሉትን ልኬላችኃለሁ እንደምታዉቁት አጋንቶች አይታሙም አያደክሙም እነዚህ መድሃኒቶች ሲጠቀሙ ግን በጣም ንቁ ይሆናሉ .መድሃኒቶችን ወዲያ የመፈወስ አቅም አላቸዉ ነገር ግን የሰዉን ነፍስ ያጠፋሉ ምክነያቱም የእኛን መድሃኒት የሚጠቀሙ በእግዚአብሄር ፊት እንደ እኛ ሆነዉ ይታያሉ በኖህ ዘመን እንዳደረግነዉ እንዲሁ እናደርግባቸዋለን   ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ  ሃ ሃ                                                                                                         ሞኞቹ በመድሃኒት ላይ በጣም ጥገኛ ይሆናሉ ለፈዉሳቸዉ ከሲህ ይል ፃድቁ ሰዉ በመገረፉ ቁስል ባለዉ የፈዉስ ሃይል መታመን ሲገባቸዉ የእኛ መድሀኒት ሊፈዉስ ብሎ የሚጠቀሙ ይኮነናሉ ስማቸዉንም በእኛ መጽሀፍ ላይ ይፃፋል.

በእኔ ምረቅ ተጨምሮባቸዉ የተሰሩ መድሐኒቶች እላቀላሁ የሰዉ ልጅ ከዚህ በኃላ በፀሎት በሚገኝ ፈዉስ ላይ ጥገኛ መሆኑ ቀርቶ በእኛ የድሀኒት ኃይል ላይ ለፈዉሳቸዉ ጥገኛ ይሆነሉ.

ሃዋሪያቶች እጃቸዉን በበሽጠኞች ላይ በመጫን ይፈወሱ ነበር ሞኝ ስነፍ ክርስቲያኖች ይህን እያደርጉም ራሳቸዉ የእግዚአብሄር ሰዉ ብለዉ የሚጠሩት ጭምር የሚታመኑት በመድሃኒት ላይ ነዉ፡፡ ከእግዚአብሄር ኃይል ይልቅ ምን አይነት ኃይል እንዳላቸዉ አለወቁም ይህን ለራሳቹ ጥቅም እድል እንጠቀምበታለን እንዴ የእኛን መድሀኒት ከተጠቀሙ የእግዚአብሄር ነገር ከልባቸዉ እየራቁ ይሄዳል

በመድሀኒት ላይ ጥገኛ ሊሆኑ ሞኞች የጻድቁን ሰዉ የፈዉሳል ኃይላቸዉ ለሙሉ የእኛ መድሃኒቶችን በጤንነት ለመኖር ይህ አስፈላጊያችሁ ነዉ ብላችሁ እዘዙላቸዉ

በሆስፒታል ያለዉን የደም ባንክ የሚባክሉ በበሽታ እና በክፉ መንፈስ እንዲያዝ የሚያደርጉ መናፍስቶችን እልካለሁ

አጋንቶች በደም ባንክ ያሉትን ደሞች በመዉጋት ምራቃቸዉን በዉጡ በማኖር ያበላሻታል.ከዚህ የተነሳ በእኛ የተበከለ ደም መድሃኒቶቻችን የሚወሰድ በኛ አስረኛ ይሆናል

የእኛን መድሀኒቶች የሚጠቀሙ ማንኛዉ ክርስቲያኖች በመንፈሳቸዉ ደካማ እየሆኑ ይሄዳሉ ሞኞች በፀሎት ዉስጥ ያለዉን ኃይል ባለመረዳት የእኛ መድሃኒት ችግር እንደሌለበት አድርገዉ በግዴለሽነት ሲወስዱ መንፈሳዊ ህይዎታቸዉ እየደከ በመሄድ ከእዉነተኛ የቤተክርስቲያን አገልግሎት መቅረት ይጀምራሉ መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ ለፀሎት ያላቸዉ ፍላጎት ጥንካሬ እየደከመ ይሄዳል ይደክማሉ

በመንፈስ ሙት እስከሆኑ ድረስ በስጋም በመንፈስም ደካማ ይሆናሉ ወደ እርጉዝ ሴቶች ስንመጣ እርጉዝ የሆነች ክርስቲያን ሴት በፀሎት ህይዎት ደካማ ከሆነች በማህፀኗ ዉስጥያለዉን ፅንስ ልጅ የእርሳን ወስደን በራሳችን አጋንታዊ ልጅ እንተካለን በምድር ላይ በተለያዩ ቤተሰብ ዉስጥ ሁለት ወይም አንድ የእኛ መልእክተኞች ከቤተሰቦች ጋር ይኖራሉ በቀላሉ በዚያ ቤተሰብ እየሆነ ያለዉን የሚሆነዉ ነገር እንቅስቃሴ እንቆጣጠራለን ለእኛ በእርሱ አማካኝነት ቀላል ይሆናል

የጠረፋ ንግስት ተልእኮ በቤተክርስቲያን ላይ፡- ወደ እዉነተኛ ቤተክርስቲያን በመግባት እንደ ዳግም እንደተወለ ክርስቲያን ሆናችሁ በማስመሰል ያለገቡትን ኢላማችሁ በማድረግ እንደ ያገባችሁ አድርጉ እንዴ ይህን ከደረጋችሁ ላባቸዉን በእግዚአብሄር ላይ እንደለወጥ በማድረግ በመጨረሻ በተፈጠረባቸዉ ሁኔታ ዉስጥ እያሉ አጥፉቸዉ እናተን በማባታቸዉ ህመም እንዲሆንባቸዉ አድርጉ ከፍተኛ ስተትም እንዲሰሩ ያስቡ

ከእባተ እንዳዶቻችሁን ወደ ቴዎሎጂ ትምህርት ቤት ተምሮ የወጣ ተማሪ የእኛ ዘር በዉስጡ አለበምርቃቸዉ ቀን በመቀባት አጋንታዊ አድርጋቸዉ

ለአንዳንዶቻቸዉ የፕላቲክ ፋብሪክ አንድትጀምሩ ፍቃድ እሰጣችኃለሁ አሁን ዘመን ቤተክርስቲያን ከእንጨት ወንበር ይልቅ ፕላቲክ ወንበር እየመረጡ እየተጠቀሙ ነዉ በእኛ በተሰሩት ፕላቲክ ወንበሮች ላይ አጋንቶች አጅንቶች በየቤተክርስቲያኑ ባለ ፕላቲክ ወንበሮች እርግማናቸዉን በማስቀመጥ በነዚያ ወንበር የሚቀመጡ ሰዎ በመንፈስ ደካማ ይሆናሉ እየተሰበከ ባለዉ ስብከት ደስተኛ አይሆንም በቤተክርስቲያን በተቀመጡበት ወንበር እንደተኛ ይሆናሉ ይህ እርግማን በአደጋኛ በፀሎት በበረቱ ክርስቲያኖች ላይ አይሰራልንም ጻድቁ ሰዉ ቤተክርስቲያን እንደ ሴሎ ና እንደ ሰለሞን ቤተመቅደስ እንደተዋት ማድረግ አለብን  ቤቱን በራሳችን ክፋት እርክሰት ኃጢአት እንደሞላ ባደርግ በመጨረሻ እና መተን ሙሉ በሙሉ እንቆጣጠረዋለን  ሃ ሃ ሃ  ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ

በቤተክርስቲያን ዉስጥ እንደ አስተናጋጅ የተለያየ አገልግሎት ዉስጥ በመግባት ሰዎችን ለራሳችን መመላመል ማነሳሳት አለብን በቤተክርስሪስቲያ  የሚስጡ የጌታ እራት ላይ የሚጠቀባቸዉ በወይኑ ዳቦ ቅባቶች የእኛ የሆኑትን  ወደ ቤተክርስቲያን በማሰገባት ሰዎች በዚያ ለእኛ እንደሆነ ማነሳሳት ይህን ወጥመዳችን የሚያመልጡ የፀሎት ክርስትያኖች ብቻ ናቸዉ ፡፡

የጠረፋ ንግስት ተልእኮ በምግብ በኩል፡-                                                                                        የሰዉ ልጅ ስጋ በል vampires እንዲቀየሩ ማድረግ ለሚፈሰዉ ደም እና በሚበሉት ያልተፈቀደ ነገር ተወቃሽ እናደርጋቸዋለን ወደ ምድር አጋንቶች እልካለሁ ሰዉን በላተኛ የሚያደርጉ የሰዉ ስጋ ከጊዜ ጊዜ ወደ ምድር አቅርብላችኃለሁ ለsnacks የሚሆን meatpie ለፒዝ ለሌሎች ምግብ ማዘጋጃነት የሚዉል                                                                 በዉርጃ የምናገኛቸዉ ህፃናት ቁጥር በጥልቁ እየበዛ ሄዳል በጥልቁ እነዚህን በዉርጃ ያገኛናቸዉን ህፃናት ስጋ ወደ trozen turkeys እና ዶሮ በመለወጥ የሰዉ ልጆች ሁሉ ይህን በመብላት እንዲበከሉ በማድረግ ምድር ማበላሸጽ አለብን እነዚህን ምግብ የበሉ ልባቸዉ ቅዱስና ለሚባል ነገር ሁሉ በተቃኒ ይሆናል ህይዎታቸዉ በኃጢአት ጋር የተጠበቀ ይሆናል ማድረጋቸዉ የማያምኑት ኃጢአት እያደረጉ እንደኛ ይሆናሉ ሁሉም በምድር አየር በኃጢአት ይበከላል ጽድቁ ሰዉ ይህን ደግሞ ይጠላል

ከእናት አንዳንዶቻችሁን የጁስ ፋብሪካን እና የተለያዩ የመጠጥ ፋብሪካን የዉኃ ጭምር መክፈት እንድትጀምሩ እልካችኃለሁ የተለያዩ ጣዕም ያላቸዉ ጁሶች እንድታመርቱ pineapple jvice, apple juice , orange juice ,banana juice ,strabrry ,yoghurt, ice cream በተለያዩ ጣእሞች ወዘተ እያመረታችሁ የሰዉ ልጆች መበከል

የጠረፋ ንግስት ተልእኮ በልጆች ላይ፡- ከእኛ  አንዳችን አዋልጅ እና ነርሶች ሆነዉ የልጆችን እንግዴ ልጅ ደም በወሊድ ጊዜ እንድናገኝ የሚያስችሉንን በሚወለዱ ሁሉም ልጆች ላይ በእጃቸዉ ምልክት እንድያኖሩ  እነዚህ አዋላጆች እና ነርሶች ወደ ምድር እልካቸዋለሁ የተለያዩ ራዘይን ያላቸዉ የህፃናት አልባሳት canuas and ጫማ ለህፃናትን የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን የሚያመርቱ ፋብሪካዎች በራሳቸዉ በመክፈት የህፃናት ምግብ ,ቸኮሌት,ኮኪስ,ብስኩት  እያመረትን  ተጠቃሚ ህፃናት መበከል                                                                                                                                       በጥልቁ ልእል 30,000 የተለያዩ ለህፃናት የሚሆኑ ካርቶን ፊሊሞች ቪዲዮ ጌሞችን ተቀብያለሁ በዚህ አመት የሚለቀቁ አዳዲሶች ዉስጥ Margie, rose, eva, and magaroo ይገኝበታል ይህን ምርቶች በስኬት አምርተናል አዘጋጂተናል የእኛን እርግማን በላያቸዉ በማድረግ በዉስጣቸዉ ደግሞ የተለያዩ ማጂኮች አጋንታዊ አኒሜሽን ባህሪይ ያላቸዉ ምስል በማኖርህፃናቱ በዚያ እንዲያዙ እንዲሆኑ ከዚህ የተነሳ ሁሉን ህፃናት ከህፃንነታቸዉ ጀምሮ በመበከል ለእግዚአብሄር እና ለእግዚብሄር ነገር ፍቅር ኖሮት የሚያደግ አይኖርም የአለመታዘዝ መንፈስ በህፃናቶች ላይ በማድረግ በትቢእቢት,በቁጣ,በእርኩሰት ,በዉሸት,በስንፋ በመገደል በስርቆት የተሞሉ የተያዙ ማድረግ የእኛን መንፈስ ተሸክመዉ ማደግ አለባቸዉ በነዚህ በሺሆች በሚቆጠሩ ኮርቶን ፊሊሞች ጌሞቻችን በቻናሎቻችን ይህን እናደርጋለን                                            አንዳንዶቻችን ትምህርት ቤቶች ከልጅች እንድተከፍቱ እልካችኃለሁ የእናተ ትምህርት ቤት በማህበረሱ በሚደነቅ በጣም ጥሩ ትምህርት ቤት ይሆናል ከሉም ትምህርት ቤት ወደ ትምህርት ቤት የሚመጡትን ጠማሪዎች ዉኃ ምግብ ላይ የራሳችሁን እርግማን በማኖር ተማሪዎች የሚበሉት የሚጠጡትን ምግብ መያዝ መበከል.የሚለብሱት ዩኒፎርም እንኳን የእኛን አርግማን በላዩ ማኖር እነዚህ ተማሪዎች በእኛ የተያዙ ናቸዉ ሁሉም በአለም ላይ ያሉ ህፃናት ተማሪዎች በእኛ የተያዙ ወደ ዩኒቨሪስቲ ሲገቡ የእኛ ስራ በመስራት ኤክስፐርት

እልካችኃለሁ የቤት ስራተኛ አድርጌ የቀን ጠባቂ ልጆችን nanny say, care hose maid እላክችኃለሁ ህፃናትን ልጆች በመንከባከብ ስም በጥንቆላን መንፈስ እንዲያዙ አድርጉ የሰዉን ስጋ አብላቸዉ ደም አጠጣቸዉ በመንፈሳችን እስኪያዙ ድረስ.

ወደ ቤተክርስቲያን እልካችኃለሁ የህፃናትን  አስተማሪዎች ሆናችሁ በቤተክርስቲያን በተለያዩ ስጦታ ብስኩት,በጣፋጭነገር,በመስጠት ለእኛ መልምሏቸዉ አነሳሳቸዉ initiate አድርጋቸዉ

ፓተሮች ተብለዉ የሚጠሩት ሞኞች እዉሮች ለመፀለይ ቢዚ ስለሆኑ በእኛ ህፃናቱ በእንግዳ ነገር እያደጉ እየጠነከሩ እየሄዱ በቤተክርስቲያን ያሉት እነዚህ ህፃናት አድረዉ ለቤተክርስቲያን መጥፋ መበላሸት የተለፋበት ስራ ከንቱ መሆን ምክነያት ይሆናሉ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ  ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ

         የጠረፋ ንግስት ተልእኮ በኢንተርኔት፡-

እናተ ኢንተርኔትን እና ፌስ ቡክን ሙሉት በተለይ በፌስቡክ የሚሰበኩትን አለማችሁ አድርጋቸዉ በነዚህ ላይ ብዙ የጋደኝነት ጥያቄ በፌስቡክ request በማድረግ የእነርሱን ስፍራ ሙሉባቸዉ እነርሱን ስፍራ ሙሉባቸዉ ሌሎች መዳን እንዳያችሉ በእነርሱ ሳብከት የመለየት መንፈስ ከሌላቸዉ እነሱ እየሰበኩ ያሉት ለአጋንት ሆኖ ለሰዉ አያዉቁም፡፡ ሃ ሃ ሃ ሃ የሚያስቀጣቸዉን መልእክት ላኩላቸዉ ከተናደዱ የሚፅፉትን መልእክት በቀላሉ antagonize እናደርጋለን አጥፋ የሆነ ግን የሆዋህነት ንፁህ የሚመስል መልእክት ላኩላቸዉ፡፡ በምትልኩላቸዉ በምልእክታችሁ ላይ እርግማን አይኖራችሁ ህይዎታቸዉ እንዳይክም እና እዉነት እዲያምኑ አድርጋቸዉ ስለ ጻድቁ ሰዉ የምትሰብኩ መስሉ ግን ነገር ግን አመራኑን መንገድ በሚቃወም መልኩ መሆን አለበት ፓስተር ወንጌላዊ የሚለዉን በprofile ስማችሁን ላይ አስቀምጡ አስቱአቸዉ

የፃድቁ ሰዉ ስእል የሚመስል በprofileላችሁ አስቀምጡ እነዚህ ሞኞች የእግዚአብሄር ላጆች ብለዉ ያምናችኃል እዉነተኛ ቃል የሚያቀርቡትን አላማችሁ  አድርጉ post ያደረጉትን አንቀሹባቸዉ ሌላዉ የእናንተን እምነት እንዲከተል አድርጉ

በክርስቲያን ድህረ ገፅ ላይ እንኳን ሳይቀር  እርቀናን ያለች ሴት በፔጃቸዉ ገፃቸዉ እንዲታይ የሚያደርጉ ኤክሰፐርቶችን እልክላችኃለሁ በየገፃቸዉ እርቃን ሴት እንድትታይ በማድረግ ከቆንጂዋ ሴት ጋር እንዲገናኝ click እንዲያደግ ጠይቁ

ስእሉን ከፍቶዉ ለእርኩሰት የማያመቻች እርግማን ስለዚያ ማንም ሰዉ ሁለቴ ካየ በዚያ charmed ይሆናል ደግሞclicked  ካደረገ ለጥፋት ይሆናል ይኮነናል hoomed.ስሙ በዚህ መጻፍ ላይ ይፃፋል ነፍሱ በጥልቁባህር ስር የታሰረች ትሆናለች፡፡

እኔ ንግስት ኝ እኔ ንግስት ነኝ ሃዘን አለይም ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ.

            እንደት የተረፋ ንግስት ስራ ማክሸፍ እንችላለን

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

እንዴት በመንፈሳዊ ህይዎታችን በክርስቶስ እናድጋለን

1-በመጀመሪያ በመንፈሳዊነት ማድረግ የምንችለዉ የፀሎት ህይዎታችን ሲጨምር የሰፋ ስናደርገዉ ነዉ ምክነያቱም የማይፀልይ ክርስቲያን ኃይል አባል ክርስቲያን ይሆናል ኃይል አልባ ከሆንክ ደግሞ በሰይጣን እንደ እግርኳስ በእጅ ይጫወትብሃል

2-እዉነተኛ ህብረት ያለበት ቤተክርስቲያን ጋር መፁሐፍ ቅዱስ እዉነት መሰረት ላይ የተመሰረተች በቅድስና  በጽድቅ የምትሄድ የወንድማማች ፍቅር ያለበት ነፍሳትን ለማዳን የምትተጋ ጋር ህብረት ማድረግ

3-ትክክለኛ አስተምሮ መስማት ሮሜ 10፡17

4-ከአለማዊ ነገሮች ሁሉ ራስህን መለየት

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *