የአስራ አራት አመቱ ልጅ የናጀሪያ ተወልጅ ሳሙኤል አንቴጋ

የሳሙኤል አንቴጋ በኢየሱስ መጎብኘት የአስራ አራት አመቱ ልጅ የናጀሪያ ተወልጅ ሳሙኤል አንቴጋ በሆስፒታል በነበረበት ወቅት ከክርስቶስ ኢየሱስ የተቀበለዉ ራእይ ይህም በወር ሰኔ 30 እስከ ሃምሌ 4/2013 እንደ አዉሮፓያን አቆጣተር ነበር፡፡

ለሳሙኤል አንቴጋ በጌታ የተሰጠዉ መገለጥ መልእክት ሰዎችን የሚያስጠነቅቅና በንጥቀት የሚያዘጋጅ ነዉ፡፡                                                                                          ኢየሱስ ከመምጣቱ በፊት ሰዎች ንሰሃ እንዲገቡ የቅድስና ህይዎት እንዲኖሩ የጽድቅ አኗኗር በመኖር ለጌታ በመታዘዝ እንዲሆኑ ነዉ፡፡

የሳሙኤል አባት የቤተክርስቲያን መጋቢ ሲሆን ወደ ሆስፒታል የገባዉ ቀኝ እጅ ሲጫወት ተሰብሮ ጉዳት ደርሶበት ነዉ፡፡ ጌታም በሆስፒታሉ ክፍል ዉስጥ ተገለጠለት በአልጋ ላይ ሆኖ ከጌታ ጋር እየተነጋገረ ጌታ ለሳሙኤል የሚናገረዉን ነገር በግድግዳዉ ላይ ይፅፍለት ነበር ያለ መፃፊያ በግድግዳዉ ላይ ነጭ እስክሪን ተገለጠለት መጽሐፍ እንደሚከፈት አይነት ጌታም ሳሙኤልን በማስታወሻ ላይ የሚናገርበት የሚያሳየዉን እንዲፅፍ አዘዘዉ፡፡

ጌታ ብዙ ነገር አሳየዉ በእስክሪን ላይ የሚያየዉን የመናፍስቶች ምስል ሁሉ በማስታወሻዉ ላይ ስሏቸዋል  ይህ መገለጥ ለተወሰነ ሰአታት ያለማቋረጥ ሳሙኤልን እስኪደክመዉ ድረስ ጌታ ሲገልጥለት ነበር በዚህ ጊዜ ጌታ እረፍት ዉሰድ እያለዉ እረፍት ከወሰደ ምግቡን ከተመገበ በኃላ ጌታ እንደገና ይገጥለትና ተጨማሪ መልእክቶችን ለሰዎች የሚሆን ሁሉ ይሰጠዉ ነበር ፡፡

ሳሙኤል ወደ ሲኦል በጌታ ተወሰደ በዚያ አስጨናቂ አስከፋ ነገሮችን አይቷል ተለማምዶል ስለ ሳሙኤል ልምምዱ ዜናዉ ስለ ተሰራጨ በሆስፒታል እያለ ብዙ ህዝብ እየመጡ ያዩት ነበር፡፡

ከአራት ቀን በኃላ ከሆስፒታሉ በዶክተሮች ትእዛዝ ይዉጣል ጌታ መልእክት ሲሰጠዉ ስለ ተለያዩ ኃጢአት እና ሰዎች ያንን እንዳያደርጉ ከማድረግ እንዲቆጠብ ንሰሃ እንዲገቡ ጌታ የተናገዉን በመናገር የተሰጠዉ መልእክቱ ከዚህ በታች

በቃሌ ላይ አታመቻምቹ ፡-በቃሌ ላይ የሚያመቻምቹ ወደ ሲኦል እሳት ይጣላሉ ፈፅሞ በቃሌ ላይ አታመቻምቹ ተዘጋጁ ሁልጊዜ ፀልዩ በመበርታት በጥንካሬ ፀሎታችሁ ያለማቋረጥ ፀልዩ ምክነያቱም ሰይጣን የሚበለበሉ ፍላፃዎች ወደ ልባችሁ እየወረወረ ሰለሆነ

ማስጠንቀቂያ ለኢንተርኔት ተጠቃሚዎች  ፡-ኢንተርኔትን የምትጠቀሙ ተጠንቀቁ ምክነያቱ እናንተን ነፍስ ለመያዝ ለማጥመድ አጋንቶች በዚያ ስላሉ ማስጠንቀቂያ አላማዊ እግዚአብሄርን የማከብር ሙዚቃን ለምታደምጡ እኔን የማከብርና ለክብሬ የማይሆን ሙዚቃ ሁሉ ብታደምጡ የሚያደምጡ ወደ ሲኦል ይገባሉ ማስጠንቀቂያ ፡፡

በተአምራት ፈላጊዎች ፡-ተአምራት ፈላጊዎችን አስጠንቅቃቸዉ ንገራቸዉ ንሰሃን እንዲገቡ ንሰሃን እንዲፈልጉ ቃሌን  ከገንዘብ ተነሳ የሚሰብኩ ንገራቸዉ መጋቢዎችን አገልጋዮችን ቃሌን የሚሰብኩትን ለገንዘብ ብላችሁ ከምታገኙት ገንዘብ ብላችሁ አትስበኩ እኔ የሚያስፈልጋችሁን እንደ አባቴ ባለጠግነት እሞላለሁ፡፡

የጌታ የሰርግ ቀን በደጅ ነዉ፡- የእኔ ሰርግ መድረሱን የሚያዎጅ መልእክቶች በታላቅ ድምጽ እንዳዉጁ ልኬችኃለሁ እንግዲህ ንሰሃ ግብ እኔ ጌታ ተናግራለሁ

ወጣቶችን አስጠንቅቃቸዉ ፡-ለወጣቶችን ንቁ ፀልዩ ብለህ ንገራቸዉ ምክነያቱም ሰይጣን በሚሊዮን የሚቆጠሩ አጋንቶቹን ልኮል እነሱን  ለመጣል፡፡

አስጠንቅቃቸዉ አርትፊሻል ፡-ነገሮችን የሚጠቀሙ የሚያደርጉትን በሰዉነታችሁ ላይ ያሉ አርቴፊሻል ነገሮችን ሁሉ አዉልቁ አስወግዱ ምክነያቱም ቢምቦ ኦዶኮያ በሲኦል ለምህረት እየጮኸች ያለች ንገራቸዉ ፋሽን ምንም አይደለም በጌታ ነኝ የሚሉ ለእኔ ብዙ ነገር ነዉ፡፡ ብዙዎች ካለማወቅ ወደ ሲኦል እየተጋዙ ነዉ ሰይጣን ብዙዎች በሚሊዮን ሚቆጠሩትን በፋሽን ይዞ ለሲኦል እየዳረጋቸዉ ነዉ፡፡ ምንም አርቴፊሻል ነገር አታድርጉ ወርቅ ሆነ ከብር የተሰሩና የብረት ሰአት አርቴፊሻል ጥርስ አታርጉ፡፡

አስጠንቅቃቸዉ የእግር ኳስ ፡- ግጥሚያዎችን ለሚያዩ ለቃሌ ጊዜ የሌላቸዉ ነገር ግን ለሰአታት እግር ኳስ በማየት የሚያሳልፉ ንሰሃ ግቡ በላቸዉ ንሰሃ በዚህ በምድር ላይ ብቻ ነዉ፡፡ እስፓርትን በማየት በምድር ቆይታዉ ወቅት ያሳልፈዉን ልጅ በሲኦል ጌታ አሳየኝ ሚሊዮኖች ህዝቦች ታስረዉ ወደ ሲኦል እየተጋዙ ነዉ፡፡ ለመንግስቴ ጥቂቶች ብቻ ናቸዉ እየበቁ ያሉት ታቱ በሰዉነታቸዉ ላይ የሚያደርጉት አስጠንቅቃቸዉ በሰዉነታችሁ ላይ ምንም በንቅሳት መልክ ምንም አታድርጉ ፡፡

ሚደንሱት አስጠንቅቃቸዉ ፡-ለእኔ ክብር የማይሆን ዳንስ ዉዝዋዜ ለሚደንሱ ወደ ሰኦል ይጣላሉ ወጣት ልጅ በሲኦል ጌታ አሳየኝ የብሬክ ዳንስ የሚደንስ ጌታ በሲኦል ጌታ ሆይ አሁን አቀማለሁ አልደንስም እያለ ሲጠይቅ ጌታም ሲመልስለት በሲኦል ንሰሃ ለም አለዉ፡፡

ሰርጌ ቀርቦል፡-ጌታ ኢየሱስ ለሰርግ ሚለበስ ነኝ የሰርግ ልብስ ልብስ እንዲህ አለኝ አንድ እድል ብቻ ንሰሃ ግቡ የእኔ ሰርግ ቀርባል ከመምጣቴ በፊት ንሰሃ ግቡ

ጣኦታትን ለሚያመልኩትን አስጠንቅቃቸዉ ፡-ጣኦታትን ለሚያመልኩ ንገራቸዉ በተለየ የሮማካቶሊክ ያንን ማድረግ ማቆም አለባቸዉ አለበለዚያ ወደ ሲኦል እሳት ይገባሉ በዚያ ጥርስ ማፋጨት ይሆናል፡፡በትልቅ መጠሪያ ራሳቸዉን የሚጠሩ ሰዎች ኢጶስቆጶስ አርክ ቢሸጥ በዚህ የሚጠሩትን አለወቃቸዉም እኔ የማዉቃቸዉ በስማቸዉ እና በስራቸዉ ነዉ ማቴ 23፡8-10

ባልና ሚስት ልጆችን ለሚፈልጉ አስጠንቅቃቸዉ ፡-ይህን ብቻ በመፈለግ ለሚፈልጉ ሰይጣን በመልእክቶች አማካኝነት በፍላጻ ሊያጠፋቸዉ ነዉ፡፡ ለእኔ የተናገሩ ለሆኑ ይገባቸዋል አስጠንቅቃቸዉ እርስ በርሳቸዉ ለሚጨቃጨቁ ለሚጋጩ እርስ በርሳቸዉ ለሚጣሉ,ለሚጋጩ ንገራቸዉ ካልተስማሙ ወደ እሳት ባህር ይጣላሉ አንዱ ለመስማማት ፈልጎ ሌለኛዉ ወገን እንቢ ካለ ያለዉን ወደ እሳት ባህር ይጣላል፡፡የሚጣሉትን አስጠንቅቃቸዉ ንገራቸዉ ለበክሰኞች እና ለነፃ ትግል ይህ እንዲያቆሙ አለበለዚያ ወደ ሲኦል እሳት ይጣላሉ ፡፡

ፕሬዝዳንቶችን ገዥዎችን ፈራጅችን አስጠንቅቃቸዉ፡- ንገራቸዉ ለፕሬዝዳንት እና ለገዥዎች ለሰዎች ምግብነት ከተሰጠ ላይ ገንዘብ ለራሳቸዉ የሚወስዱ ንሰሃ ይግቡ ጉቦ ወስደዉ ተቀብለዉ ትክክለኛ ፍርድ ያልሆና ፍርድ የሚፈርዱ ፈራጆች ዳኞች ንሰሃ ይግቡ ከተግባራቸዉ ፍቺን የሚያደርጉ ህዝቦች ወደ መንግስቴ አይገቡም ከሃሰተኛ ነብያት አስጠንቅቃቸዉ ሃሰተኛ ነብያት ከሲኦል አያወጡ የሰዉን ልጆች እያሳቱ ነዉ ብዙዎቹ ይስታሉ ይህ የመምጣቴ መቅረብ መልክት ነዉ፡፡

ጣፋጭ ነገሮችን ስትወስዱ ተጠንቀቁ ፡-ጣፋጭ ነገሮች ስትወስዱ በፈሳሽና በጠጣር መልክ ተጠንቀቁ ምክነያቱም አንዳዶቹ ጣፋጭ ነገሮች እባቦች ናቸዉ ተጠቃሚዉን በፍጥነት የመቆጣጠር አቅም አላቸዉ ስለዚህ ንቁ ፡፡

ለንጥቀት ተዘጋጅ ንጥቀቴ ልክ እንደ ህልም ይሆናል ጌታም ቃል ሰጠኝ ማቴ 24፡29-31 ፡-ወደ አየር የሚነጠቁ ሰዎች ምስል ጌታ አሳየኝ ካፒቴኑ እንዲህ አለ “ኑ ታማኝ አገልጋዮቼ “ ከመምጣቴ በፊት ጦርነት እና መሬት መንቀጥቀጥ ይሆናል እኔ በሽተኞች እፈዉሳለሁ እኔን ማመስገን ቀጥሉ

ወንዶች የሴቶች መለያ የሆነዉን ነገር ማድረግ የለባቸዉም ሴቶችም ወንዶችን መለያ የሆነዉን ነገር ማድረግ የለባቸዉም ይህም በወርቅ በብር ተሰሩትን ቅጥያዎች ጭምር ቆዳቸዉን ከለር መቀየር አይናቸዉንም እና አፋቸዉንም መቀባት ማንኛዉን አርተፊሻል ነገሮች በላያቸዉ ማድረግ የለባቸዉም ምሳ 7፡1-27 ጌታ ተናግራል አወን ታዘዙ ማይታዘዙኝ ይረገማሉ፡፡                                                                                                                     የሲኦል ክፍሎች፡-ሳሙኤል እንዳንድ የሲኦል ክፍሎችን አይቷል ጌታ አሳይቶታል እሱም ሲናገር በሲኦል በክፍሎች የተከፋፈለ ነዉ፡፡ በአለማዊነት የኖሩ ገንዘብን በመዉደድ በጥል በስርቆት በዉሸት በዝሙት በማመቻመች በምድር የሚኖሩ ሁሉ በአንድ አይነት የሲኦል ክፍል የተመደቡ ናቸዉ ፡፡

ጌታም የእኔ ምርጥ አገልጋዮች እዉነተኛዉን ቃሌን እየሰበኩ አይደለም እያመቻመቹ ናቸዉ፡፡ ንገራቸዉ እንዲለወጡ አልበለዚያ እጣፈንታቸዉ ሲኦል ይሆናል፡፡

ማስጠንቀቂያ  ለአገልጋዮች ማንኛዉም መጋቢ ፡-ፓስተር በመድርኬ በመሰዋያ ላይ የተለያዩ ምስሎች አስቀምጦ አድርጎ ስሜን በዚያ ቢጠራ እኔን ያስቆጣኛል ወደ ሲኦል ይሸኛሉ ፡፡

ፓሪቲዎ፡- አስተዉሉ ብዙ ፓርቲዎች በዙሪያችሁ ይደረጋሉ ንቁ ምክንያቱም ሰይጣን ፓሪቲዎችን በመጠቀም  ነፍሳትን በዚያ  ይያዛል ያጠምዳል በፍላፃ ሊዋጋ አዘጋጅቶ በዚያ አለ ተጠንቀቁ ለምትሳተፉበት ፓሪቲዎች፡፡                             ስስታሞችን አስጠንቅቃቸዉ ፡-ለስስታሞች ስለ ራሳቸዉ ብቻ ለሚያስቡ ለሌሎችን ለሚረሱ ለሚዘነጉ ንገራቸዉ እንደ ስራቸዉ በራሳቸዉ ገንዘብ እከፋላቸዋለሁ ፡፡

ወርጃን የሚለማመዱትን አስጠንቅቃቸዉ  ፡-እኔ ግብረ ስጋ ግንኙነት በተጋብ በተቃራኒ ፆታ መካከል እንደሆን ብቻ ነዉ የፈጠርኩት እያወቁ እስካሁን ለሚያደርጉ አርግዘዉ ፅንሱን በማስወረድ የህፃነት ነፍስ ሚገድሉ አንዱ ኃጢአት ላይ ሌላ እየጨመሩ ነዉ፡፡ ፅንስን ሚያስወርዱ ሁሉ ወደ መንግስቴ አይገቡም ስቀያቸዉም በእጥፍ  ይሆናል ፡፡በኃጢአት የሚኖሩትን አስጠንቅቃቸዉ ንገራቸዉ በኃጢአት የሚኖሩትን ንሰሃ እንዲገቡ እኔ ከመምጣቴ በፊት አሉታዊ መጥፎ ቃልን ሚናገሩትን አስጠንቅቃቸዉ አሉታዊ ቃልን በልጆቻቸዉ በማንኛዉም ሰዉ ላይ ሚናገሩት በሲኦል አፋቸዉን አጋንቶች ይወጋቸዋል ጩኸታቸዉ ለዘላለም ይሆናል ስለዚህ መልካም አዉንታዊ ቃል ተናገሩ ፡፡

ማስጠንቀቂያ ለሃሜተኞች፡-እርስ በእርስ የሚተማሙትን ንገራቸዉ የምታደርጉትን አቁማችሁ ንሰሃ ግቡ ይህ ካልሆነ ታስረዉ ወይ ሲኦል ይገባሉ፡፡ ተዘጋጅ መምጣቴ ቀርቦል ፈጥኘ እመጣለሁ እኔ ጌታችሁ ተናገርኩ ማር 7፡1-6                                                    አለማዊ ቤተክርስቲያን፡-አለም በእጆች ዉስጥ ነች ጌታ እጁን ከፍቶ አሳየኝ ግዙፍ አለም በእጅ ዉስጥ ነበር ጌታም እጁን በዘጋ እንደ እንቁላል ትሰባብራለች ጌታ ይሆይ ብዬ ለምህረት ጮኹኹ ጌታም እጁን ከፈተ፡፡

ለጠንቋዮች ማስጠንቀቂያ፡-ጠንቋዮችን ንገራቸዉ ንሰሃ ግቡ አባት እሆናችኃለሁ

በወንድ በሴት ጋደኝነት ያሉትን አስጠንቅቃቸዉ፡- በወንድ በሴት ጋደኝነት ዉስጥ ያሉትን ንሰሃ ግቡ በላቸዉ ከክፉ ተግባራችሁ ንሰሃ ግቡ በላቸዉ አለዚያ ወደ ሲኦል ነዳድ እሳት ዉስጥ ይጣላሉ፡፡ በሚሊዮን የሚቆጠሩ በሲኦል ናቸዉ ሰይጣን በብረሃን መልአክ ተመስሎ ብዙዎችን እያሳተ አለ ስለዚህ የሰዉ ልጅ ለጥፋት እየሆነ ነዉ የእኔን በጎች ግን አልተዋቸዉም ከእነሱ ጋር ነኝ፡፡

ለክለብ መሪዎች ና ደጋፊዎች ማስጠንቀቂያ ፡- የሚያደርጉት ነገር እንዲያቆሙ አስጠንቅቃቸዉ ከደጋፊዎች ጭምር  ንሰሃ እንዲገቡ

ጥንቆላን የሚለማመዱና የሚያስፋፉትን አስጠንቅቃቸዉ፡- በጥንቆላን ተግባር የሚለማመዱ ና የሚያስፋፉትን ተግባራቸዉ እንዲያቆሙ ንሰሃ እንዲገቡ አስጠንቅቃቸዉ፡፡

ጌም፡-ጌሞችን የሚጫዎቱ በተለያየ ሚዲዎችያ ሊያቆሙ ይገባል ምክነቱያም አጋንቶች ሳያዉቁ እንድ ቆጣጠሮአቸዉ ይሆናል  ጌሞች አብዛኛዉ አጋንታዊ ናቸዉ፡፡                                                                                              የቤተክርስቲያን ንብረት፡- ለራሳቸዉ ጥቅም የሚቀይሩ እኔ የቤተክርስቲያኑን ንብረት ለራሳቸዉ ጥቅምእና ለግላቸዉ የሚያደርጉ ወደ ሲኦል እሳት ይጣላሉ ንሰሃ ይግቡ፡፡

ከመምጣቴ በፊት ሰዎች እንድወስኑ አስጠንቅቃቸዉ፡-በቅርብ እመጣለሁ ከመምጣቴ በፊት ግን ወስኑ አታስቆጡኝ ምክነያቱም ከተቆጣሁ ምድር እና የሰዉ ልጅ በፊቴ ሊቆም አይችል፡፡

የሰጠኃቸዉን ስጦታ( መክሊት) ገንዘብ ለማግኘት የሚጠቀሙትን አስጠንቅቃቸዉ ፡-የሰጠኃቸዉን ምክሊት ገንዘብ ለማግኘት የልባቸዉን ፍላጎት ለሟሟላት ለሚጠቀሙ እንዲያቆሙ ንገራቸዉ አለበለዚያ ከእነርሱ እወስድና ለሌላ እሰጣለሁ ወደ እሳት በህርም ይጣላሉ፡፡ በዚያ ለቅሶ እና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል ፡፡ማቴ 25፡14-30                                                           እኔ አድርጉ ብዬ የሰጠኃቸዉን ስራ ቸል ለሚሉ አስጠንቅቃቸዉ ፡-እንደያከናዉኑ የሰጠኃቸዉን ስራ ተግባር  ቸል ለሚሉ አንደ ስራቸዉ እከፍላቸዋለሁ ቁጣም ከቤታቸዉ አይርቅም ሰምተዉኝ ለሚያደርጉ ነፍሳችን ሁሉ እወዳለሁ ቸል የሚሉ ነፍሳቸዉ ለጥፋት እያፋጠኑ ነዉ ፡፡የሆዳቸዉ ጉርጅ በሚንበለበል ቁጣዬ እሞላቸዋለሁ በሲኦልም ለዘላለም ይሆናሉ፡፡                                                                                                                       እኔ ሲኦል ለሰዉ ልጅ አልፈጠርኩም ሲኦልን የፈጠርኩት ለሰይጣን እና ለወደቁ መላአክቶች ነዉ፡፡ የሰዉ ልጅ ግን ደሜን ከንቱ አደረጉ፡፡

በጎቼ ተንከባክባችሁ ያዙ፡-ተጠንቀቁ በጎቼን እንዴት እንደምትይዟቸዉ ይህ ካደረጋችሁ ቁጣዬ በእናንተ ላይ አይመጣም እኔም ደስ እሰኛለሁ የፅድቅ ልብሴን አለባሰቸዋለሁ በአባቴ ቤት፡፡

ተዘጋጁ የበጉ እራት ደርሶል ፡-አርቲፊሻል ጥፍር የሚያደርጉትን አስጠንቅቃአቸዉ አርቴፊሻል ጥፋር የሚያደርጉትን አስጠንቅቃቸዉ ንሰሃ እንደገቡ ድርጊታቸዉን እንዲለዉጡ  እንዲመለሱ ነገር ግን ከነዚህ አርቴፊሻል ነገሮች ጋር ቢሞቱ ወደ መንግስቴ አይገቡም ምክነያቱ በፊቴ እንደ አንበሳ ሆነዉ ስለሚታዩ ወደ መንግስቴ አይገቡም አስተዉሉ መቼ መምጣቴ እንደሚሆን አታዉቁም ለምህረት ለሚጠይቁኝ ምህረትን አሳያቸዋለሁ እንባቸዉንም አብሳለሁ፡፡

ለፓስተሮች፡-ፓስተሮች ንሰሃ አንዲገቡ ንገራቸዉ ቅድስና ጽድቅ ለበጎቼ እንዲሰብኩ አለበለዚያ ለሲኦል ይሆናሉ በዚያ አጋንቶ ስማቸዉ ምንም እንዳላረገላቸዉ ይነግሯቸዋል ሰዉን በመፍራት ያሉ ለመንግስቴ አለማ ጋር አይሄዱም፡፡ 1ቆሮ 10፡12

የታምራት እና የጥርመሳ አገልግሎቶች፡-የታምራት የጥርመሳ የብልፅግ ና የሰዎች ፍላጎት ላይ የተመሰረቱ ፕሮግራሞች ለሚያደርጉ ንገራቸዉ አንዲያቆሙ በዚያ ፋንታ ደህንነትን በመስበክ ነፍሳት ከሲኦል ጥፋት ይታደጉ እኔ እንደ ፍቃዱ እባርካቸዋለሁ የአባቴ ፍቃድ የሚያደርጉ መልካም ነገር እየጠባቀቸዉ ነዉ ወደ አራቱም የአለም ክፍል ሂዱ ደህንነትን ወንጌልን ስበኩ፡፡

ልጆቸን ያላቸዉን ቤተሰቦች ልጆቻቸዉን እንዴት እንደሚያሳድጉ አስጠንቅቃቸዉ፡-ልጆታችሁን እንዴት እንደምታስለጥኑ እወቁ ለማን በላያቸዉ እንደተሰጣአቸዉ እንደምታስረክባቸዉ ንቁ ሁኑ እኔ ለአላማዬ ለይቻቸዋለሁ ግን ከእናንተ ግዴለሽነት እና ተገቢዉን እንክብካቤ ካለማድረግ ብዙዎች እየጠፉ ነዉ፡፡እንደ ወታደር ንቁ እና የተዘጋጃችሁ ሁኑ ለዉጊያ በጽናት በጥንካሬ ቁሙ ሰላማችሁን ጠብቁ እኔ ለእናተ እዋጋለሁ ፡፡

መስጠት፡-እያንዳንዱ ሰዉ ለሌላዉ በሚሰፍርበት መስፈሪያ መለኪያ ለእርሱ መልሼ እከፍላዋለሁ አስቀድሜ እንዳልኩ ብዙዎች ራሳቸዉ ለስህተት ሰተዉ ተካንነዋል ስጡ ይሰጣችኃል ፡፡

ከልብ የሆነ ንሰሃ፡- ከልባችሁ ንሰሃ አድርጉ ግቡ ነፍሱ የሚወድ ንሰሃ ይግባ ሞኝ ሰዉ ነፍሱን ይጠላል ይኮንናል                                ትዛዜን ጠብቁ ታዘዙ ፡-እንደ እኔ ለመሆን ብትፈልጉ ትእዛዜን ጠብቁ ታዘዙኝ በመንግስቴ ለመሆን፡፡                                  እስከመጨረሻ ፅኑ፡-የጻድቁን መከራ ብዙ ነዉ ግን እስከ መጨረሻ የሚፀና በአባቴ ቤት ታላቅ ይሆናል                                     የተኛችሁ ንቁ ተነሱ፡-ከተኛችሁበት ተነሱ ጌታ ኢየሱስ ይጠራችኃል የሚተኛ ሰዉ ለመንግስቴ ስራ የተገባ አይደለም ለሚተኙ ምህረት የለም እስከ ፍርድ ቀን ድረስ ፡፡

ለተለያዩ ነገሮች ለሚጨነቁ አስጠንቅቃቸዉ ፡-በተለያዩ ነገሮች አትረበሹ አትጨነቁ እንደ ማርታ ሰላም ለእናት ይሁን እንደ ማርታ አይነት ሰዎች ለመንግስቴ የተገቡ አይደሉም ፡፡ ከመልእክቴ ጋር ለመሄድ የሚፈልግ ሁሉ ወደኃላዉ መመልከት የለበትም እርፍ በእጅ ይዞ ወደ ኃላ ሚመለከት ሁሉ ለመንስቴ የተገባ አይደለም፡፡                                                                                                                           በብርታት ቁሙ፡-ሁሉም ሰዉ በብርታት ይቁም ከጋሻዉ ና ከሰይፉ ጋር ራሱን ከአዉሬ ጋር  ለጦርነት ያዘጋጅ  ከአዉሬዉ ጋር ላለዉ ጦርነት ለሚወረዉረዉ ፍላፃ ራሱን ያዘጋጀ ለሰይጣን እና ከድራጎን ለሚወረወረዉ ፍላፃ ለመመካት ብርቱ ሆኖ መቆም አለበት፡፡ ሰይጣን እና ድራጎን ብዙዎችን ነፍሳት ለወጡ ራሳቸዉን አዘጋጅተዋል የበረታችሁ ሁኑ እኔ ከእናተ ጋር እሆናለሁ፡፡

ከራሳቸዉ መለኪያ ልክ በላይ ራሳቸዉ ክፉ የሚያደርጉት አሰጠንቅቃቸዉ፡-ራሳቸዉን ከልክ በላይ ከፉ የሚያደርጉ ወደታች ይወርዳሉ ተናግሬያለሁ እንዲሁ ይሆናል፡፡ ብዙዎች ወድቀዋ ልለ እኔ የተመረጡ ብዙዎች ወደቀዋል እኔን አሳዝነዉኛል ጌታ ይህን ሲናገር አንገቱን ዝቅ በማድረግ በመነቅነቅ ነዉ፡፡

እግዚአብሄራዊ አለባበስ፡-ለአገልጋዮች ንገራቸዉ እንደ ነበራችሁት ኑ ብለዉ ለሚናገሩ በጎቼን እንዴት መልበስ እንደሚገባቸዉ ለማያስተምሩ ቁጣየ በነሱ ላይ ይሆናል ራሳቸዉ ብቻ ደስ የሚያሰኙትን ንሰሃ ግቡ ብለህ ንገራቸዉ አለበለዚያ ለሲኦል እሳት ይሆናሉ፡፡

ፍርድ እየመጣ እና በዚሁ አለ፡- ፍርዴ አሁን በአለም ላይ ሆናል ንሰሃ ግቡ ተለወጡ  ከሞት በኃላ ፍርድ ነዉ፡፡ በድን ባለበት አሞራዎች አሉ አሞሮች ደግሞ የሚበሉት ንሰሃ የማይገቡ የማይታዘዙ ሰዎች ስጋን ነዉ፡፡

ለምን አይቀበሉኝም፡-ኦ የሰዉ ልጆች እወዳችኃለሁ ነገር ግን ለምን ጠላችሁኝ አንቀበልህም አላችሁኝ አስታዉሱ ብዙዎች በመጨረሻ ቀን ይኮነናሉ ምርጦቸ ለምንተዉኝ ሁልጊዜ ታስቆጡኛላችሁ አታስደቱኝም ኦ ኦ የተመረጡ ምርጦቼ ወደቁ የእኔን እዳታ ለሚጠይቁኝ እና ለሚመለሱ መልሸ አሰነሳቸዋለሁ ፡፡

አደጋ የሚያደርስ አጋንት፡-ጌታ አደጋ የሚያደሰዉን አጋንት አሳየኝ ይህም የመኪና አደጋ በማምጣትሰ ዎችን የሚገድል አማኞች ጉዞ ሳያደርጉ በፊት መፀለይን ራሳቸዉን መሸፈን መማር አለባቸዉ እንደ ክርስቲያን ልበሱ ባህሪያችሁም እንዲህ  ይሁን ምክነያቱም ሰይጣን ደም መጠጭ መናፍስቶችን ስለላከ ይህንን እወቁ ፀልዩ በትጋት ምክነያቱም አደጋ አምጪ አጋንት አደጋ የሚያመጣዉን የሚንበላበል ፍላፃ ወርዉረዋል ስሜን አመስግኑ በምህረቴ እዚህ ቀን ህያዉ ሆናችሁ ደርሳችኃልና ፡፡

ይቅርታን ማድረግ ተማሩ አትክሰሱ፡-ማንም ቢበድላችሁ ይቅርታን ማድረግ ተማሩ እንጂ አትክሰሱ እንደ የወንደሞች ከሳሽ እንደሆነዉ ሰይጣን አትሆኑ ሁሉም በራሱ ነገር ላይ ያተኩር ለሌለዉ ነገር ላይ አየሁን ምክነያቱም ሁሉም በፍርድ ቀን ስለራሱ ይጠየቃልና፡፡                                                                                                                   ስትናገሩ የምትጠቀሙበትን ቃል አስቡ፡- ከአፋችሁ ለሚወጣ ቃላችሁን አስቡ አስጠናቅቃችኃለሁ መጥፎ ቃልን ማንም እንዳይነገር ኃጢአትን የምታደርግ ነፍስ ትሞታለች ፡፡

ለራሳችሁ ነፍስ ድህንነት እና ስለ ሌሎች ነፍስ ድህንነት ፀልዩ ፡-ሌሎች እንዲድኑ ከፈለጋችሁ እንዳድናቸዉ ስታቋርጡ ፀልዩላቸዉ እኔ ልዋጋ ከሚበለብለዉን ሰይፌ ጋር  እነሳሁ ሊቀመላአክት ሚካኤል ከነሰራዊቱ ይወጋል ነፃ ያወጣል ስለ እኔ ነፍሱን የተወ ይድናል ነፍሱን አቅልሎ የሚያይ ሞኝ ነዉ፡፡ ስለዚህ ሁሉም ሰዉ ለነፍሱ መዳን ለሌሎች ነፍስ መዳን ይፀልይ እኔ የሰዉን ልጆች ባልወድ ለምን ወደ ምድር መጥቼ እሞት ነበር፡፡ ለሰዎች ልጆች ነፍሱ ሁሉ ዋጋ ከፋዮ ደሜን አፍስሻለሁ የሰዉ ልጆች ግን ይሁን  ከምንም አልቆጠሩትም ምህረት ለሚጠይቁ ምህረት ይቀበላል ቅድስናን ለሚጠይቁ መቀደስን እሰጣቸዋለሁ ይህ ሁሉ ከልባቸዉ ካልሆነ ነፃ አላወጣቸዉም ፡፡

ባራክ ኦባማ፡-ኦባማን ተመልከቱ ብዙ አገልጋዮቼ እርሱ ምርጫዉን እንዲያሸንፍ በመፀለያቸዉ ስህተት ሰርተዋል ብዙዎችን አገልጋዮቼን አስቷል እነሱም ከሚያገኙት ምድራዊ ቁስ ብለዉ ተከትለዉታል፡፡                                          አገልጋዮቼ ይህን አደረጉ ይህ ብቻ በቂ ነበር ወደ ሲኦል እንዲገቡ ግን ከፍቅሬ የተነሳ አሁንም ንሰሃ ገብተዉ እንዲመለሱ እየጠባኮቸዉ ነዉ፡፡ ነገር ግን ንሰሃ ሊገቡ አይፈልጉም ከአባኦባማ የተነሳ በአሜሪካን ያለዉ ህዝቤ እያተሰቃየ ነዉ፡፡ እርሱ ለግብረሶዶማዩነት ለሌዝቢያስ መብትን አስጣቸዉ እኔ እርሱን እና አባረዉ የተባበሩትን አገልጋዮች አጠፋቸዋለሁ ተመልሰዉ ምህረት ለሚጠይቁ ምህረት እሰጣቸዋለሁ ይቅርታ ግን ከልባቸዉ ሲጠይቁኝ ነዉ ይቅር የምላቸዉ፡፡

ቲዲ ጅክስ፡- በዚህ ዉስጥ ተጠቃሏል እርሱም ለበጎቼ ቅድስና ጽድቅን ሊሰብክ ይገባል ከአለማዊነቱ በመመለስ መለወጥ አለበት ሞሮስ ሴሪሎ በዚህ ውስጥ  ይጠቃለላል

ቲቪ ጆሹዋ፡- ከአለማዊነቱ ስለ ምእመናኑ አለማዊነት ንሰሃ ሊገባ ይገባል ለበጎቼ ደህንነትን ቅድስናን ጽድቅን ሊሰብክ ይገባል ሙሉ ከሆነዉ ከእርሱ ጉባኤ ዉስጥ አንድም ለመንግስቴ የተገባ በምእመኑ መካከል የለም ጌታ ለሳሙኤል ከነዚህ አገልጋዮች ጋር ተያያዥነትያላቸዉን አገልጋዮች ምእመናን ለማስጠንቀቅ  እነዚህ ንጥቅስ ሰጠዉ በጥንቃቄ አንብቡት እንደነሱ አገልጋዮችን እና እነርሱን ጭምር አስጠንቅቋቸዋል፡፡ ኢሳ 52፡1-15,56፡1-12,61፡1-12 ኢሳ63፤1-9,65፡1-25,ኤር7፡1-29,6፡1-30,5፡1-30,2፡1-37,11፡1-23,16፡1-13,19፡1-15 ቆላ 3፡1-25,ኤር 25፡15-18,ህዝ 21፡1-32 ማቴ5፡1-48,10፡1-42,ዘፀ21፡36,ዘፀ22፡1-15  እነዚህ ክፍሎች ከተነበብቡ በኃላ ጌታን ሳየዉ ተቆጥቶ ነበር ፡፡

ለእግዚአብሄር ክብር የማይሆን ስእል ቅርፃ ቅርፆችን ለሚስሉ ለሚያደርጉ አሰጠንቅቃቸዉ፡- ንራቸዉ እኔን የማያከለብር ስእል የሚስሉ ወደ ሲኦል ይወረወዳሉ አስጠንቅቃቸዉ በሌላ የተሰላዉን እንኳን አንዳንድ ሳአሊያን አጋንቶች ናቸዉ፡፡ የሚስሉት ለሰይጣን ነዉ ይህን የምታደርጉ ንሰሃ ግቡ ፡፡

ቤተሰብን አስጠንቅቃቸዉ ልጆች ለሚያዩ ያቸዉ ካርቶን ፊሊሞች፡-ተጠንቀቁ ልጆቻችሁን ለሚያዩቸዉ ካርቶን ፊሊሞች በነዚህ ምክነያቱም በነዚህ ካርቶኖች አጋንቶች ለሰይጣን ነፍሳትን ያጣምዱበታል እና ፡፡                             ለትቢተኞች ራሳቸዉ ከፍከፍ ሊያደርጉ አስጠንቅቃቸዉ፡-ንገራቸዉ በትቢት ሌሎች ወደ ታች ዝቅ ለሚያደርጉ የሚለያዩ እንደ ዲሃ የሚመለከቱ ንሰሃ ይግቡ ይለወጡ ምክነያቱም በአባቴ ቤት ሁሉም ሰዉ እኩል አንድ ስለሆነ ፡፡

ማስጠንቀቂያ የጌታን በጎች ለሚያሰማሩ፡- ንገራቸዉ ለእኔ መጋቢዎች እያሰቆጡኝ ነዉ ምክነያቱም በጎቼን የሚይያዙበት አያያዛቸዉ መንገድ አልበለዚያ ወደ ሲኦል ይገባሉ ኦ ኦ ደሜ በከንቱ ፈሰሰ ለዚህ ክፉ እፉኝነት ለሆነ ትዉልድ እኔ እወዳቸዋለሁ ላድናቸዉ እፈልጋለሁ እነሱ ደህንነቴን እንደ ምንም እያዩት ነዉ፡፡

ኢየሱስ ሰይጣን ገሰፀዉ፡- ጌታ የሰይጣን ምስል ሰጠኝ አሳየኝ እሱም ሰይጣን እንዲህ ሲል ሰማሁ የሰዉ ልጅ ከእጄ አያመልጥም እኔ ሉሱፈር ነኝ አይሆንም አይሆንም አይሆንም ሊንዳ የራሷን አደጋ አደረሰች በምስክርነቷ ህዝቄል ሙሴ የራሱን አደጋ አደረሰ ማይክል ሳንቦ እንዲሁ አብረሃም ያዕቆብ እንዲሁ አይሆንም አይሆንም አይሆንም ይህ ትንሽ ልጅ ቴጋ ሳሙኤል የበለጠ ዋጋ ሊያስከፍለኝ ነዉ፡፡ ይህ ሊሆን አይገባም ለጦርነት ተዘጋጁ እኔ ከሰማይ የተጣልኩ እሁን የራሴ መንግስት አለኝ ይህም የሲኦል እሳት ነዉ ምን ባደርግ ነዉ በዚህ ትንሽ ልጅ የሚመጣዉን አደጋ የማስቀረዉ ለጦርነት መዘጋጀትአለብን  እኔ ሉሲፈር ነኝ ምንም ከእጄ የሰዉን ልጆች ሊወስድ አይችልም፡፡                                                            ከዚህ ንግግር በኃላ ጌታ ኢየሱስ መለሰ ጌታ ተቆጣ አይኖቹ ቀይ ሆኖ ሰራዊቱ ጌታ ይገስፅህ ሰይጣን አንተ ለእነዚህ  ነፍሳት ደምህን አፈሰስክ ክፉ ያልታመክ ባሪያ አበቴ ቤት ክፉና ያልታመንክ የሆንክ ባሪያ ተጣልክ አልተሳካልህም ለምን አሁን ታጉረመርማለህ ፡፡በመጨረሻዉ ጦርነት አንተ እና ሰራዊቶችህ የተሸናፊዎችሁ ትሆናላችሁ አቤቴም ይከብራል ጌታም ሳሙኤል አትፍራ ልጅ እኔ ከአንተ ጋር ነኝ ሉሲፈር አያሸንፍህም ምክነያቱም እኔ ስለመረጥኩህ፡፡

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *