የአሁኗ ዘመን የቤተክርስቲያን  እና የአገልጋዮች ብልሽት

የአሁኗ ዘመን የቤክርስቲያን  እና የአገልጋዮች ብልሽት

ለእኔ ኢየሱስ ለሰጠኝ እድል ብዙ ፓስተሮች አገልጋዮችን እንደት ሰይጣን እንደሾማቸዉ በእግዚአብሄር ስም የሰይጣንን ስራ እንደሚሰሩ ልገለጥ ቆሚያለሁ ዛሬ እዚህ  ያላችሁብዙዎቻችሁ ችግሮቻችሁ የመጡት ከእነዚ  ከክፉ አገልጋዮች ለመፍትሄ ስትሉ ግንኝነት ካደረጋች በተገናኛችኃቸዉ ጊዜ ጀምሮ ነዉ ምክነያቱም እነሱ የሚሰጣችሁን የተቀባ ዉኃ ዘይት የሚሉትን የተለያዩ እጃችሁን ከጫኑባችሁ በመቀበል በመጠጣት  ነዉ ዛሬ እግዚአብሄር ከምትሰሙት መልዕክት የተነሳ መልስ ይገዛችኃል ይመልሳችኃል እኔ ጌታዬ ኢየሱስ ያሳየኝ ሁሉን ለእናተ ምንም ሳላስቀር እናገራለሁ ከዚያ በፊት ከመፀሐፍ ቅዱስ ክፍል ሕዝቄል 14፡4 አብረን እናብብ 2ቆሮ13፡5

ጌታዬ ኢየሱስ እንዳለኝ እኔ ያሳየሁሽ ሁሉ ለአለም ተናገሪ ብሎኛ ማመን እና አለማመን የእናንተ ነዉ የእኔ ደግሞ  ድርሻ ያሳየኝ በታማኝነት ለእናንተ መናገር ነዉ ጌታ ከሞትኩ በኃላ በሲኦል ባለሁበት በእኔ ላይ ካለዉ አላማ ተገለጠልኝ እኔ ከሲኦል አድኖኝ በተቀደሰዉ ስፍራ በሰማይ ልጂ ሊንዳ እንኳን ደህና መጣሽ አለኝ መልስ እንኳን ወደ መንግስተ ሰማይ ከመጣሁ በኃላ አለኝ አንዳንዶች እንደሚናገሩትበእኔ  ስም ላይ ምንም አይነት ችግር ስህተት እክል የለዉም ብዙዎች  ታዲያ ስሜን እባብ ነዉ ብለዉ ቢተረጉሙ አንድ የተገናኝሁት የእዚአብሄር ሰዉ ያለኝ ልንገራችሁ ሌሎች ስለ ስምሽ የሚሉሽን አትስሚያቸዉ በመፅሐፍ ቅዱስ በዘፀት ላይ የፈርኦን ጠቋዮች ብዙ እባብ አደረጉ የሙሴ በትር የሆነችዉ እባብ ሁሉን ወጣች ይላል የኢየሱስ እባብ ፈርኦን ጠቋዮች  እባብ አልወጣችም እንደዚህ ብሎ ነገረኝ እንግድህ እኔ እነሱ እነ,ደሚሉት የኢየሱስ እባብ ነኝ የክፉ አገልጋዮች ወደ ሲኦል ትዉልድ እየነዱ ያሉት እባቦች በመዋጥ ስራቸዉን አፈርሳለሁ ትዉልዱ አስመልጣለሁ አሜን አይወሰዱ ጌታ ኢየሱስ ተመስገን

ሁሉን እነዚህ ክፉ አጋንታዊ ፓስተሮች አገልጋዮች ነብያቶች እባቦችን በኢየሱስ እባብ ይዋጣሉ በኢየሱስ ስም አሜን፡፡ በሰማይ ጌታ ኢየሱስ ብዙ ነገሮችን አሳይቶኛል እኔም ወደ ፀጥተኛ ቦታ ወስዶኝ ከወሰደኝም በኃላ በቤተክርስቲያን አገልጋዮች እያደረጉ ባሉት መጥፎ ተግባር የተነሳ ማልቀስ ጀመረ ኢየሱስ ማልቀሱን ጀመረ በእነዚህ ክፉ አገልጋዮች እየተነዱ ወደ ሲኦል እየወረዱ ላሉት ህዝቦቹ በነሱ የተሳሳተ ትምህርት ታአምራት ተነሳ የእግዚአብሄር በሚመስል ግን ከእርሱ ባልሆነ የእርሱ እየመሰላቸዉ እየተሳሳቱ ራሳቸዉን የሰጡ ላሉት ህዝቦቹ አለቀሰ ይህ እንዲህ እየሆነ እያለ እጁን ሲዘረጋ እስክሪን በፊታቸዉ ታየ ከዚያ የተበላሹ ቤተክርስቲያን አገልጋዮች ህዝቡን በእስክሪን ላይ ማየት ጀመርኩ፡፡ ሐዋ20፡29-30 ገላ2፡4-5 ፊሊ3፡18-21 ጌታዬ ኢየሱስ ሶስት ጊዜ እንዲህ አለኝ የእኔ ልጁ የኔ ቤተክርስቲያን ቁሻሻ ሆናለች የኔ ቤተክርስቲያን ቆሻሻ እድፉም ሆናለች አለኝ ኤፌ5፡26-28  1ተሰ55፡23-24 በመጀመሪያ ጌታ ያሳየኝ በእስክሪኑ ላይ በቤተክርስቲያን ያለ አለባበስ ሁኔታን ነበር እጁን ሲዘረጋ ማየት ጀመርኩ በአለም ሁሉ ያለዉን ጥቁር ነጭ ቤተክርስቲያ ሳይባል ሁሉን የአለባበስ ሁኔታ አሳየኝ ጌታ ሲያሳየኝ አልበም እየተገለበጠ እንደምናይ አይነት ነበር የማየዉ ቲቶ1፡16

ከዚህ ዉስጥ  አንድት ቤተክርስቲያን ጌታ ያሳያኝ ጀመር ፓስተሩ የለበሰዉ አለማዊ አለባበስ ነበር አለባበሱም ጥብቅብቅ ያለ በሰዉነቱ ላይ የተጣበቀ ነበር የፓስተሩ ሚስት ምንም ነገር ሳይቀራት አድርጋ ለብሳለች አርቴፊሻል ቅንድብ ፀጉር ጌጣጌጥ ከንፈር ቀለም አለባበስ ከጉልበት በላይ ነበር በዚህ ቤተክርስቲያን ያሉት ኳየሮችን አየሁ እነሱም ምን አልቀራቸዉ ሜክ አፕ አድርገዋል ጌታ እንደገና በዛች ቤተክርስቲያን ያየሁት ነገር በአንዳንዱ ግባር ፊታቸዉ ላይ ኃጢአታቸዉ ተፅፉል የዉሸት የዝሙት ምኞት ሌብነት በግንባራቸዉ በትልቁ በድምቀት ይታያል ጌታዬ ኢየሱስ እንዲህ አለኝ አየሽ ህዝቤ እነዚህን መሪዎች  አገልጋዮ አባቴ መጋቢዬ እንዲህ እና እንዲህ ብሎ ህዝቤ ይጠራቸዋል እነሱን ታደንቃላችሁ ታሞግሳለች ታከብራለች እኔን ግን የምላችሁን አትሰማኝም አይሰሙኝም ይህ ልጄ  አየሽዉ ወገኖቼ ኢየሱስ ከፍቅሩ የተነሳ እንኳን እንደበደልነዉ በኃጢአት እየተመላለስን ልጄ ብሎ ይጠራናል እንድንመለስ እድልን ይሰጠናል ታዲያ ጌታ እንዲህ አለ ካልተመለሱ እንደነዚህ ያለ አገልጋዮቼ ወደ መንግስቴ አይገቡም ፀጉሩም ቀለም ተቀብቷል በእጁ ላይ ቀለበት አለዉ የፓስተሩ ሚስትም የቤተክርስቲያን እናት የተባለችዉን አየሻት አለኝ ጌታ በአሁነ ቤተክርስቲያን ያሉ እህቶች እንደዚህ ናቸዉ ሁሉም ምዕመናን እነሱ ያደረጉት የሚያደርጉትን ይከተላሉ እነሱ የሚያደርጉት ትክክል ብለዉ ስለሚቀበላቸዉ ጌታም ይህች የኤልዛቤል እቃ ንብረት ተሸክማ ያለች ሴት ወደ መንግስቴ አትገባም ከስራዋ ንሰሃ ገብታ እስካልተመለሰች ጊዜ ድረስ ወደ ካየሩ እያመለከተኝ እያሳየኝ አየሻቸዉ ለእኔ እንደ ዘመሩ ብቃት ስጦታን ችሎታን ሰጥቻቸዉ እነሱ ግን ለዲያብሎስ ነዉ የሚዘምሩት ዝሙት በእነሱ መካከል አለ ዉሸት በእነሱ መካከል አለ  አለባበሳቸዉ በፊቴ የተገባ አይደለም እርቃናቸዉ ነዉ ያሉት ልጄ እኔ እኮ ቅዱስ አምላክ ነኝ እንጂ እርኩስ አይደሰለሁም ልጆቼ በሃጢአት ሲመላለሱ አልፈልግም ፡፡ ዘፍ35፡2-7 ምሳ7፡10 ቅርፃቸዉን በግልጥ 1ጢሞ2፡9-10 ለሁሉ ቤተክርስቲያን ንገራቸዉ የተገባ ልብስ ባለመልበስ እርቃናቸዉ ለሚሄዱ ቤተክርስቲያን ሁሉ እኔ ስበኩ ያልካቸዉ ህዝቤን ከነኃጢያቱ ምቾት  እንደሰማዉ እንዲያደርጉ በመካከላቸዉ ሳልሆን በመካከላቸዉ እንዲያለሁ እንዲናገሩ እኔ ከእነርሱ ጋር አይደለሁም ከኤልዛቤል እቃ ንብረት ራሳቸዉን አዉልቃችሁ አስወግዱ ራሳቸዉ አታስቱ እኔን መፍራትበዉስጣችሁ የሌለባቸዉ ህዝቤን እኔን መፍራት በተሰጠዉ እንዲሆን በራሳችሁ አስተምራቸዉ ብለሽ ንገሪያቸዉ

እነሱን ሰይጣን  መንፈስ የአገልግሎት በሚመስል ጠምዶአቸዉ ቢዚ እያደረጋቸዉ ጥፋት እያጣበቃችሁ ነዉ ራሳቸዉ ቆም ብለዉ የሚያዩበት ጊዜ የላቸዉም ካልተመለሱ በቅርብ ሴይጣን ወደ ሲኦል ይጥላቸዋል ጌታ ይህን ከተናገረ በኃላ መልቀስ ጀመረ ጌታ እነዚህን ነገሮች መኮነን  ሲጀምር አርቴፊሻል ፀጉር ከንፈር ቀለም ሱሪ ጌጣጌጦችን ሁሉንም እኔ በዉስጤ ህመም ተሰማኝ ከጌታ ቃል የተነሳ እንዲህ ብዬ ጠየኩኝ በሴራሊዬን ካሉት ሶስት ቤተክርስቲያን  ብቻ ናቸዉ እንዴ ይህንን የሚያደርጉ ብዬ ጠየቅሁት ከሶስትም ያንሳሉ አንዱ ቤተክርስቲያን ከሴራዬን ያልሆነ ከናጀሪያ የሆነች ቤተክርስቲያን ነች አለኝ ጌታ እንዲህ አለኝ አንቺም ከእነርሱ ወገን ነሽ የአንቺ መጋቢ ከሴይጣን ጋር የሚደንስ ነዉ  አንቺም የእርሱ ነበርሽ ጌታ ራሴ የማመልክበት ቤተክርስቲያን አሳየኝ የያሁት ነገር የሚያስፈራ ነበር እንዲህ አለኝ አንቺ አስራቴን አትከፍይም የኔን ገንዘብ እየቀናነስሽ ነዉ በትክክሉ እንኳን አትከፍይም አለኝ ጌታ የተናገረዉ እዉነት ነበር ሙሉዉን አልሰጥም ነበር ወደ ቤተክርስቲያን አስስራት ይዥ ሲሄድ ከአስራቱ ላይ የተለዩ ስጦታዎችን አንስቼ ስጣለሁ ከዚያ ለአስራት ጊዜ የተቀነሰዉን ገንዘብ እሰጣለሁ ይህም የሚሆነዉ ከፕሮግራሞች በፊት ብዙ ስጦታ ሰጡ ስለምንባል ነዉ በዚያ ከአስራቱ ላይ በማንሳት በመስጠት ነዉ ይህ ይሆነዉ እነዚህም ለቅባት ለጥርመሳ በመስጠት ነዉ ይህ ይሆነዉ እነዚህም ለቅባት ለጥርመሳ ከቅባቱ ጋር ለመገናኛት ለመሃረብ እየተባለ የሚሰጥ ስጦታ ጌታ የሚሰጭዉ አስራት ጎደለና ወደ እኔ አያደርሱም ሁለተኛዉ የሚሰጭዉ አስራት በኃጢያት የተበከለ አስራት ነዉ በኃጢአት መንገድ የመጣ አስራት በእግዚአብሄር ዘንድ ተቀባይነት የለዉም እዚህ ያላችሁ ሁሉ እየስራቃችሁ አስራት ከዚያ የምታወጡ ከሆነ ኃጢአት ነዉ በእግዚአብሄ ፊት ተቀባይነት የለዉም

በንግዱ ስራ ያላችሁ ተሰማራችሁ ትክክለኛ ባልሆነ መንገድ የምታመጡት አስራት ተቀባይነት የለዉም ዝሙት እየሰራችሁም ከዚያ አስራት ለማወጣት አንዳንዶች በተሳሳተ መንገድ በዉሸት ማጭበርበር የመንግስት ህግ በለመጠበቅ መንገድ ከምታገኙት ህጋዊ ያልሆነ ብር ወደ ቤተክርስቲያን አምጥታች እኔ የእግዚአብሄር መንግስት በገንዛቤ እያስፋፉሁ እያደገፉኩ ነዉ የምትሉ ተጠንቀቁ የእናተ አስራት ስጦታ መባ ወደ ዬትም አይሄድም እግዚአብሄር አይቀበለዉም ደስም አይሰኝበትም ደግም ስትሰጡ  እንደምትሰጡ ላይታችሁ ካላወቃች በሴይጣን ባተዘጋጀ መስዋያ ላይ በመስዋታችሁን ታቀርባላችሁ እና ተጠንቀቁ ጌታ አይኔን ከፍቼ እንዲያሳየኝ አንዳንድ ቤተክርስቲያን ዉስጥ በመሰዋያቸዉ መድረኮቻቸዉ ሰዉ የተቀብሮበታል እና ኢየሱስ ዛሬ ይናገራል ስለ ቅጣምባሩ ስለጠፋዉ እንደፈለገ ስለሆነ አለባበሳችን እስቲ በአንዲት ክርስቲያን ነኝ የምትባል እና በጋለሞታ መካከል ዛሬ የአለባበስ ልዩነት አለ ማለት ይቻላል አንድ አይነት ነዉ የክርስቶስ ነኝ ባዩ ይብሳል ሰዎች አሁን ይህች የእግዚአብሄር ልጂ ነች ይህች ደግሞ ጋለሞታ ነች ብለዉ ይለዪናል አሁንም እንደ በአለም እንዳሉ ጋለሞቶች ጌጣጌጦችን አድርገን ሜክአፕ አድርገን ከንፈራችን ተቀብተን እንደ ፈለግን አለባበስን ምንም ችግር የለበትም እያለን ጉዳዩ የልብ ጉዳይ ነዉ ዉጫዊ አካሌ አይደለም ተብሎ ፍቃዱን ባልተረዱ ሞኞች ባለማወቅ እንደሚናገዉ እየተናገራችሁ የምትቀጠሉ ከሆነ የኤልዛቤልን እቃ ተሸክማችሁ ለብዙዎች የመሰናክል የእግዚአብሄር ስም የመሰደብ ምክነያት የሆናችሁ ለእናተ ፈጥናችሁ ካልተመለሳችሁ መጨረሻችሁ ጥፋት ታደርጋላችሁ መንግስት ሰማይን ታጣላችሁ ፀጋ አንዳንዱ ስተዉ የሚያስቱ ፓስተሮች እንደሚናገራችሁ አይደለም በንግግር ፀጋ እዚህ ነዉብለዉን የሚናገሩ ለመሆኑ ፀጋ የክርስቲያን ኑሮ እንደኖ ምሳሌያዊ ህይዎት ይዘን እንድጋዝ ያደርጋል እንጂ ከስህተት ከኃጢያት ጋር አስማምቶ አያስቀጥለንም ቲቶ2፡11-14 ፀጋ የሚሰጠዉ  በኃጢያት እተጨማለቁ በልብ ድንዳኔ በመቀጠል ለሚሄዱ ቀጥሉበት በርቱ ተብሎ ከእግዚአብሄርር የሚሰጥ ማበረታቻ ችሎታ አይደለም  ስለዚህ ፈጥናችሁ በኃጢያታችሁ በፍፁም መመለስ ተመለሱ ታዲያ እኔ የማመልክበት ቤተክርስቲያን ፓስተር ጌታ ሲናገር ካልተመለሰ ራሱን ለሲኦል እያዘጋጀ መጨረሻዉን እዛ ያደርጋል አለኝ፡፡

ጌታ ይህን ከተናገረ በኃላ አሁን ወደ ሲኦል ዉስጥ የተለያዩ የሲኦል ዲፓርትመንት ክፍሎችን የሴይጣንን መንግስት  እጣ ፋንታችሁ ሲኦል የሆኑ መጋቢዎች አገልጋዮችን ለቅሶ በሲኦል እና እነዚህን ለጌጣጌጥ ለዉበት ተብለዉ በምድር ጥቅም እያዋሉ ያሉ ነገሮች አንደት እየሰራ እንዳለ እንዴት ወደ ምድር እንደሚልክ አሳይሻለሁ ከዚህ የተነሳ አንቺ የአይን ምስክር ትሆኛለሽ አለኝ በመጀመሪያ በሲኦል ያየሁት የሴይጣን መንግስት ተግባር አሰራር ነበር ጠረጴዛ   በመመሰል የተሰባሰቡ ብዙ መናፍስቶች እና ሰይጣን እያፃፈ አለቀ ከሰራተኛ ጋር እንደሚያደርገዉ ፕላን ሲያወጡ እንደ ካርታ አይነት ላይ ቢዚ ሆነዉ ሲፅፉ አየሁ ጌታም ታያለሽ ጥላቻ ዝሙት ክፉት በምድር የሚደረጉ ክፉ ነገሮች ሁሉ ከዚህ ይመነጫሉ ጌታም ሰይጣን ይህ ነዉ ብሎ ሲያሳየኝ ይህ ነዉ ሰይጣን ብዬ ተገረምኩ ለምን እኔ እንደምገምተዉ ሳላየሁት ጌታ ሆይ አሁን ምን እያደረጉ ነዉ ብየ ጠየቅሁት እነዚህ በዙሪያ የምታያቸዉ የእርሱ መልዕክተኞች ናቸዉ በምድር ለእርሱ የሚሰሩ ናቸዉ እናንተ እየተኛችሁ ሰይጣን መልዕክተኞች

ወደ ሲኦል ሰዎች ለማምጣት ቢዚ ሆነዉ እየተጣደፉ ናቸዉ ይህ አሁን የምታየዉ እንዴት አድርገዉ በምድር ላይ ጥፋትን እንደሚያደርሱ ፕላን እያወጡ ናቸዉ አለኝ እናተ ህዝቦች ሆይ ልንግራችሁ የሰይጣን መልእክኞች እየፃፍን ፕላን የሚያወጡ ነገሮች አንዱ አሁን በምድር ፋሽን ተብሎ የሚጠራ እግዚአብሄር የማያከብር አለባበስን ሁሉ ያጠቃልላል ሰይጣን ይፅፋል ይናገራል ከእርሱ ጋር ያሉት እርኩሳን መናፍስቶች ይፅፋሉ ይናገራሉ ጌታ ኢየሱስ ወደ እኔ ዞሮ ከእነዚህ ከምታያቸዉ እርኩሳን መናፍስት ጋር ከተቀመጡ ዉስጥ አንዳንዶች የወንጌል አገልጋዬች ናቸዉ ደግሞ ምን እንደሚያደርጉ አሳይሻለሁ አለኝ ጌታ ወደ ሌላ የሲኦል ዲፓርትመንት ወሰደኝ በዚያ እንደ ፋብሪካ ሰራተኞች ቢዚ እየሆኑ የሚሰሩበት ቦታ ነበር እነዚህ የከንፈር የጥፋር ቀለም አርቴፊሻል ፀጉር ጥፍር ሜካፕ የተለያዩ ጌጣጌጦች እርቃን የሚሳዩ ልብሶች ላይ ሳይጣን የራሱን እርግማን ሲያደርግ ሲያስቀምጥባቸዉ አየሁ የልጆች መጫዎቻዎች ተብለዉ የሚሸጡ አሻንጉሊቶች ላይ ሁሉ ይህን ያደርግ ነበር ጌታ ሆይ ምንድ ነዉ ብዬ  ሰጠይቅ ይህ የምታየዉ ሊፒስቲክ ከንፈር  2 ቀለም የሰዉ  ደም ያለበትነዉ አለኝ የቅንድብ ፀጉር ከእርሱ ከሰይጣን በመንግስት  በአለማ የተቀነባበሩ ሲሆን ተጠቃሚዉን ያረክሱታል ታድያ ይህ ምድር በገበያ ላይ ሲወጣ ችግር እንደ ሌለበት ፋሽን ተድርጎ ሞኝ በሆኑ ተጠቃሚወች ይወስዳል፡፡

ልጄ ስለነዚህ ጌጣጌጦች መዋቢያዎች ልብሶች አስጠን ቅቂያቸዉ ከአካላቸዉ ፈፅሞ እንዲያስወግዱ ንገሪያቸዉ አለኝ ልንገራችሁ እነዚህ ነገሮች የምታደርጉ ሁሉ ከህይዎታችሁ የእግዚአብሄር ብረሃን ይጠፋል በጭለማ የምትወርሱ ትሆናላችሁ አንዳንዶቻችሁ አርቴፊሻል ፀጉርን ጌጣገፌጦችን የከንፈር ቀለሞችን ሁሉ ከራሴ ላይ አስወግዳለሁ አወልቃለሁ ታዲያ የጋብቻ ቀለበቴን እንዴት ላድርገዉ እንዳገባሁ ምልክት የሚሰጥ ነዉ ብላችሁ ልትናገሩ ትችላላችሁ እስቲ ተመልከቱ እንዴት ቀለበት እናንተን ከዝሙት ይጠብቃል እንዴት ምልክት ይሆናል የጋብቻ ቀለበት አድርገዉ እኮ ሚስት በባል ባል በሚስት ላይ ዝሙት ይፈፅማሉ ለክርስቲያን በአህዛብ ጋብቻ ስርአት ልማድ የሆነ ቀለበት እንዴት በቅዱስ ቃሉ ተፅፎ አድርጉ ሳንባል ለምን እናደርጋለን ለእኛ እዉነተኛ ክርስቲያኖች የጋብቻ ምስክራችን ጌታ ኢየሱስ ነዉ ይህን ቀለበታችሁን አወልቃችሁ ጣሉ ሴይጣናዊ ነዉ ጌታ ኢየሱስ በዚህ ደስ አይሰኝም ጌታ ብዙ አገልዮች በሲኦል በሴይጣን ፊት ቆመዉ ትዕዛዝ ለመቀበል ሲዘጋጁ አሳየኝ ጌታ ሆይ እነዚህ እነማን ናቸዉ አልኩት ልጄ እነዚህ ሁሉ ምን እንደሆኑ ተግባራቸዉ በሲኦል ምን እንደሆነ እነግርሻለሁ አሳይሻለሁ አለኝ በሴይጣን ፊት ሆነዉ የያዛቸዉ ሰዎች ቀይ የሚስል ነገር በጋሎን በሚመስል እቃ ይዘዋል የመጣ ሰዉ ደግሞ ከጎናቸዉ አቁመዋል እነዚህ የወንጌል አገልጋዮች ናቸዉ አጲስ ቆጶስ ፓስተሮች ነብያቶች ወንጌለዉያን ቄሶች አስተማሪዎች ናቸዉ አለኝ ጌታ ሆይ በእጃቸዉ የያዙት ጋሎን ምድነዉ ብዬ ጠየኩኝ ይህ ተጨማሪ ኃይል ለመቀበል ለማግኘት ያመጡት በእነሱ የተገደሉ የሰዎች ደም ነዉ አለኝ ይገርማል ልንገራችሁ ዛሬ ሚስጢራዊ በድንገታዊ መንገድ ሰዎች በቤተክርስቲያን ይሞታሉ ሰዎች የሚያዉቁት እንደሞቱ ነዉ ግን ፓስተሮች አገልጋዮች ከሴይጣን ተጨማሪ ኃይል ለመቀበል ሲሉ የፈለጉትን ሰዉ እጂ ጭነዉበት በድንገታዊ በማይታወቅ  መንገድ ነፍሱን ይወስዱታል ደሙን ለሴይጣን ይሰጣሉ የቤ/ክ አባላት ሰዎች ለምን እንደሞቱ አያዉቁም ግን ፓስተሩ ያዉቃል ጌታ ሆይ እነዚህ ልብስ የለበሱ የደም ጋሎን ያልያዙትስ ምንድ ናቸዉ ጌታም እነዚህ የቀደሙት ተከትለዉ ከሴይጣን ጋር እርቃናቸዉን ሆነዉ  ቃል ኪዳን ለመግባት የመጡ አዳዲሶች ናቸዉ ተጠንቀቁ አገልጋዮች ማንን መንፈሳዊ አባቴ ብላችሁ ራሳችሁን የምትሰጡት ለማን የአገልግሎት ጋደኛ ባልደረባ የምታደርጉት ለዩ አለበለዚያ ስኬታቸዉን ዝናቸዉን ብዙ ህዝብ አላቸዉ ብላችሁ በአገልግሎት ያላቸዉ ተቀባይነት አይታችሁ ተሰባስባችሁ ብትጠጉ ሳትመረምሩ ጌታን ሳትጠይቁ ራሳችሁን ለዚህ ሴይጣናዊ ተግባር አሳልፋችሁ ትሰጣላችሁ እና ብዙዎች አገልጋዮች ራሳቸዉ የሴይጣን አሳልፈዉ ሰተዉ የሚከተላቸዉን ህዝብን ወደ ሲኦል እየመሩ ነዉ

ንገሪያቸዉ እኔ አገልጋዎቼን በፀጋ ጠርቻቸዋለሁ ስራዬን ይሰሩም ዘንድ ኃይል ፀጋን ሰጥቼያችኃለሁ ለምን ከሌሎች ትክክለኛ ካልሆነ አገልጋዮች ከእኔ ያልሆነን ነገር ለመቀበል ይፈልጋሉ

እነርሱ በገንዘብ ዝና ታዋቂነት አላቸዉ ግን የዘላለም ህይዎት በነዚህ ከሰይጣን ከተቀበሉት ነገር የተነሳ አተዋል እኔ ሜንራቸዉ(አሰልጣኝ) ያድርጉ እኔ ፀጋ ኃይል ስጦታ እሰጣቸዋለሁ በእኔ ላይ አይናቸዉ ያድርጉ ይታመኑኝ ድምፃን እየሰሙ ይከተሉኝ ከዚያ ሰይጣን እዛ ለቆሙት አገልጋዮች በደም የተቀላቀለ ቆሻሻ ዉኃ ሰጣቸዉ ጠጡ ፊታቸዉን በዚያ ዉኃ ሲታጠቡ እኔ የማላዉቀዉ ቋንቋ መናገር ጀመሩ ጌታ ሆይ ምን እየተናገሩ ነዉ አልኩ እኔ ያየሁት ሁሉ ምንም ሳላስቀር ለአለም ሁሉ እናገራለሁ ለምን በእነዚህ አገልጋዮች ብዙዎችን ወደ ሲኦል እየነዱ እያስገቡ ነዉና ጌታም እንዲህ አለኝ ይህን ዉኃ ከጠጡ እና ፊታቸዉ በዚያ ከታጠቡ በኃላ ተአምራት እና ምልክትን ያደርጋሉ ዛሬ አሁን የሰዎች ህይዎት ምንም የሚናገሩት ስልክ ቁጥራቸዉን የሚበሉት ዘመዳቻቸዉን የህይዎት ታሪካቸዉን ሁሉ ሳይቀር የሚነግራቸዉ ከጠጡት ደም የተነሳ ሲናገሩ የሰማሽዉ የእርኩስ መንፈስ የሴይጣን ልሳን ነበር የሚናገሩ ጌታም ዛሬ ብዙዎች የሚናገሩ ልሳን ከእኔ አይደለም አለኝ አንዳንዶች ቤተክርስቲያን ስትሄድ ፀሎት የለም በልሳን ብቻ ያለማቋረጥ ይፀልያሉ ከዚህ የተነሳ ሰዎች ይዎድቃሉ ጌታም ይህ ልሳን በጉባኤዉ ይቆጣጠራሉ ከእነርሱ የሆኑ መልክቶችን ድንቆች ያደርጋሉ ብዙዎች ያልተረዱት በነዚህ አጋንቶች የተረዱላቸዉ ተአምራቶች የተቀበሉ ሰዎች በሌላ በኩል ነፍሳቸዉን ለሰይጣን አሳልፈዉ እየሰጡ እንደሆነ አይገባቸዉም ለእነሱ ተአምራቱ  መደረጉ እንጂ ከማን ነዉ ብለዉ አይጠይቁም ሰይጣን ነፃ ስጦታ የለዉም በምትኩ ነፍሳቸዉን ይወስዳል ፡፡

ማቴ4፡8-9

ሌላዉ ሰይጣን ሳጥን ከሚመስል ነገር እያወጣ በዚያ ላሉት አገልጋዮች መሃረብ አደላቸዉ ጌታ ሆይ ለምን መሃረብ ይሰጣቸዋል ብዬ ጠየቅሁ ይህ ለድንቅ ለታምራት ተብሎ ነዉ የሚሰጣቸዉ ይህ ቤተክርስቲያን አቆሻሽል መንፈስ ቅዱሱም ከቤተክርስቲያን እንዲለይ አድርጎታል አለኝ ለህዝቤ ንገሪያቸዉ እኔ የተለየበት የተባለ የመሃረብ አምላክ አይደለሁም በነዚህ  ታያለሽ በቤበተክርስቲኔ ጥንቆላ እየተካሄደ እንደሆነ ታዲያ በነዚህ አገልጋዮች ከሰይጣን  የወሰዱትን መመሪያ መሃረብ የያዙት ዉኃ ነክረዉ ለእናንተ ሲሰጡ እናንተም ይህ ለማግኘት ስትጋደሉ አለነበረም ዛሬ እነግራችኃለሁ ከማንኛዉም ፓስተር ይህን የፈለገዉ ስም ጠርቶ መሃረብ የሠጣችሁ  የተቀበላችሁ ፈጥናችሁ ንሰሃ ግቡ የተሰጣችሁን ነገር ፈጥናችሁ አስወግዱ ለምን ከእናንተ ጋር መሃረብ እቃዉ እስካለ ድረስ በዚያ ፈታችሁን እያባሳችሁ ላያችሁ እያደረጋችሁ የምትፀልዩ እንዲትሰሙ  በራሳቸዉ ሰዉነት ይዛችሁ ለምትሄዱ ከአደጋ ለመከላከል ከጥፋት ልምምዱ ብላችሁ ለመባረክ ብላችሁ ጣሉ አቃጥሉ አስወግዱ ይህን ካላደረጋችሁ የሴይጣንን ኃይል እየተሸክማች እየሄዳችሁ ነዉ በጭለማ ትወርሳላችሁ የእዚአግብሄር ብረሃን በእናተ ያለዉ ታጠፋላችሁ                            3

ሌላዉ ሰይጣን ለአገልጋዮች የሰጠዉ ዉኃ ነዉ ጌታም ሲናገር ይህ  ዉኃ እነሱ እንደሚሉት ቅዱስ ዉኃ በመባል የሚታወቁ ነዉ ህዝቤን ይህን እየሰጡ በሰይጣን ባርነት ዉስጥ እያስገቡት ነዉ ይህን የወሰዱ ህዝቤ ከዚያ በኃላ በአእምሮ ሊሆን አይችልም አእምሮአቸዉን ይቆጣጠራል ዉኃ ፓስተሩ  ተመጋቱ የፈለገዉን ነገር ባያዩ ለዚህ ከእኔ ይልቅ ከቤተክርስቲያን ትልቅ ተማጋች ይሆናሉ ለፓስተሩ ፓስተሮችን,ነብያቶችን የሚወዱት ፓስተሮች የሚላቸዉን የሚታዘዙ አሉ እኔን ግን አይታዘዙም ለዚህ ነዉ ህዝቤን ከዚህ እስራት አዉቀዉ ራሳቸዉን እንዲያላቅቁ ያሳየሁሽን እንድትነግሪያቸዉ ነወ፡፡

ከተለያዩ ቤተክርስቲያን ዉኃ ወስዳችሁ የጠጣችሁ ከዚህ እስራት ጌታ ያዉጣችሁ እንደገና ሴይጣን በቤተክርስቲያን የሚያጨሱትን እጣን ሲሰጣቸዉ አየሁ ይህም ሴጣይን አጋንቱ ወደ ጉባኤ እንደመጡ እንዳሰቡ ያደርጋቸዋል

ለሌላዉ ሰይጣን የሰጣቸዉ የመቁጠሪያ ጨሌ ነዉ ይህ ሁሉ ከሰይጣን ለህዝቤ ንገሪያቸዉ እነዚህን ነገሮች እንደያደርጉ እንደገና ሰይጣን ጨዉ የተቀባ ቅባት ሲያድላቸዉ አየሁ ልንገራችሁ እናንተ ህዝቦች ለተቀባ ቅባት እየተጋደልን አልነበርንም

ጌታ ሆይ በዜይት በቅባት በመፅሐፍ ቅዱስ ዉስጥ አለ አይደለ በዚህ ህዝብህ እንዳይ ፀልይ ትፈልጋለህ አይደለም ዛሬ በቤተክርስቲያን ሰይጣን በተጣመመ መልኩ  በርዞ እየተጠቀመበት ነዉ በእርሱ አገልጋዮች አማካኝነት ለመሆኑ በቃሉ የት ቦታ ነዉ የተቀባ ቅባት ቅባት ለጥርመሳ፡ ለበረከት፡ ለመዉለድ፡ ለፈዉስ ቅባት የጥበቃ ቅባት  ለፍቅር ቅባት የሞገስ ቅባት ብዬ በቃሌ ተናግሪያለሁ እነዚህ አገልጋዮች ዉሸትን በመናገር ከእኔ ያልሆነ ለህዝቤ ከእኔ እንዲመሰላቸዉ እያደረጉ ያስቷቸዋል ንገሪያቸዉ እነዚህ ነገሮች አስወግዱ በእኔ ላይ በቃሌ እምነታችሁን  አድርጉ  በቃሌ እኔ ትናትም ዛሬ እስከ ዘላለም ያዉነኝ ዕብ13፡8, 1ቆሮ2፡1-5 ለእኔ ፀልዩ እሰማችኃለሁ በነዚህ የዲያብሎስ እቃዎች ላይ ነገሮች ላይ እምነታችሁን ማድረግ የለባችሁም አለ አንዳንዴ ፓስተሮች ሲያስተዋዉቁ ይህ ልዩ የሆነ የተቀባ ዘይት ከእነዚህ ከዚህ አገር የመጣ ብለዉ በማካበድ እነዚህ ነገሮች ህዝብ በመግደል እንደፈለገ እንዲገዛ ያደርጉታል ሌላም ሌላም ሰይጣን ለአገልጋዮቹ ሻማ ሲሰጣቸዉ አየሁ ይህ ሻማ በቤታችሁ ከበራችሁ ጭለማችሁ ይጠፋል ችግራችሁ ይወገዳል እያሉ ዉሸት ይነግሯቸዋል

ሰይጣን ቁልፍ መሃረብ, አሸዋ አየሑ የተለያዩ ነገሮችን ሲሰጣቸዉ አየሁ ሌላም ማሳሪያ ቀለበት ሽቶዎች ሲሰጣቸዉ የተለያዩ ዛሬ በቤተክርስቲያን   የተቀቡ የተባሉ አገልጋዮች የሚሰጡትን ነገርች ሁሉ አየ ሁሉ ዛሬ በአገልጋዮች ላይ ትልልቅ ቀለበትን በእጃቸዉ ታያላችሁ በአንዳንዶች ላይ ይህ ሰይጣን የሰጣቸዉ ነዉ ተአምራት ድንቅ ለማድረግ እጃቸዉ ባለዉ በሚያወዛዉዙት ቀለበት ይሰራሉ ለምን ቀለበት ላይ ባለዉ የሰይጣን ኃይል ሰዎች ይወድቃሉ በሌላ  ልሳን ይናገራሉ ለህዝቤ ንገሪያቸዉ በፀሎት የነቁ  የተጉ የሚፀልዩ እንዲሆኑ ጠላት ህዝቤን በተለያዩ ምንገድ ሊወሰዳቸዉ ነዉና

እንደገና ሰይጣን እዚያ ላሉት አገልጋዮች የጌታ ራት የሚመስል በማስመሰል ሲሰጣቸዉ አየሁ  ጌታ እንዲህ ብየ ጠየቅሁት ጌታ እንዲህ ብሎ ጠየቀኝ  ሆይ ታዲያ የአንተን ራት አንወስድም ማለት ነዉ አይ ትወስዳላችሁ በስሜ በደሜ ዉስጥ ኃይል አለ ሴይጣን ፀሎት አልባ ህይዎት ዉስጥ የሚመላለሱት ላይ ከእኔ ጋር ትክክለኛ ህብረት የሌላቸዉን በእርሱ ራት እየተጠቀሙ ህይዎታቸዉን እያበላሹ ነዉ ዛሬ ብዙዎች ፌክ የእኔ ባልሆኑ በቤተክርስቲያን እየተሰጠ ያለዉ የጌታ እራት(የእኔ እራት) አይደለም  የተበላሹ በሰይጣን የደፈረሰ ነዉ ጌታ ሆይ ሴይጣን  ለምን  በቤተክርስቲያን እንዲሰጥ አደረገ በቤተክርስቲያን ሰዎች ከአምሮአቸዉ ትክክለኛ ማገናዘብ እዲወጡ በአዚም  የተያዙ ለማድረግ እና   ምን እየተደገረባቸዉ እንደሆነ  እንዲያዉቁ ብቻ የተሰጣቸዉን ዝም ብሎ ትክክለኛ አድርገዉ እንድቀበሉ አይኖቻቸዉ ታዉሮ ለእግዚአብሄር እዉነት ብርሃን የነቁ እንዳይሆኑ እንዲያስተዉሉ ነዉ፡፡ ይህም  ለሲኦል ይዳርጋቸዋል አንዳንዴ በነዚህ አገልጋዮች የተፀለየላቸዉ ሰዎች  በሰዉነቴ ይገላበጣል በሆድ ዉስጥ ይቀሳቀሳል ይላሉ  ራሳቸዉ የተያዘ ይስላቸዋል ልክ ነዉ፡፡ ነገሮችን አደረግኩ ምንም ለዉጥ አላገኘሁም አስራቴን ከፈልኩ በህይዎቴ ለዉጥ የለም ብለዉ ናገራሉ ከዚህ የተነሳ ለዉጥ ፍለጋ ከአንዱ ቤተክርስቲያን ወደ ሌላ ቤተክርስቲያን ይሄዳሉ በነዚህ አገልጋዮች ጥገኛ የሆነ ህይዎት ይዘዉ ይመላለሳሉ ያለ ምንም የህይዎት ለዉጥ ትክክል እየመሰላቸዉን ራሳቸዉን ለጥፋት ያዘጋጃሉ

ሌላዉ ሰይጣን  ካሌንደር እስቲከር  ሲሰጣቸዉ አየሁ  ለምሳሌ በአገሬ  በሴራሊን አንዲት ቤተክርስቲያን አለች ካሌንደር በመሰጠት ይህ ካሌንደር ወርቃማ ነዉ ታዲያ ያንን ካሌንደር በዉኃ ዉስጥ በማድረግ የካሌንደር ዉኃ ይጠጣሉ እርጉዝ ሴት ያለምንም ችግር እንድትወልድ ያደርጋል ብዙ ተአምራት ድንቅ በካሌንደር ዉኃ ይሰራል እድል ካገኘች በሴራሊዬን ሰዎችን ጠይቁ ይነግራችኃል

ይህም ኢየሱስ ጌታ ነዉ  አገልግሎት በሚል  ስያሜ በሚታወቅእና በሚጠራ ቤተክርስቲያን ይህ የካሌንድር አገልግሎት የሚሰጠዉ እዉቀት የሌላቸዉ ህዝቦች ይህን የካሌንደር ለማግኘት ይጋደላሉ

ጌታ ሲናገር እነዚህ ነገሮች እያደረጉ የሚሰጡ የቤተክሪስቲያን ናቸዉን ሎጎ እኔ በዚህ እኔ በዚያ ቤተክርስቲያን ነኝ የሚሉ ምን እንደሚሉ እንደሚያደርጉ አያዉቁም እኔ በዚህ ዉስጥ እያለሁም ሴይጣን ሳቡና ገንዘብ ሽቶ ሲያድላቸዉ አየሁ ለአገልጋዮች ጌታ ሆይ ገንዘብ ሴይጣን ለምን ይሠጣቸዋል ብዬ ጠየቅሁ የሰዎችን ነፍስ በገንዘብ እንዲገባ ነዉ ይህም የአገልጋዮቹ ገንዘብ በካሳቸዉ እንዲያገኙ በባንክ የታምራ ገንዘብ ተብሎ ጌታ እንዲህ እና እንዲህ አደረገ ተብሎ የሚናገር የጌታ አይደለም ከሴይጣን ነዉ ታምራዊ ገንዘብ ከሰይጣን ነዉ ፡፡                                           4

ለዚህ ብዙዎች ይህን የገንዘብ ታምራት ከተቀበሉ በኃላ የገንዘብ ሚስጥራዊ አሟሟት ይመታሉ  ህይዎታቸዉ የተበላሸ  ይሆናል ስለዚህ በአለም ሁሉ ያለች ክርስቲያኖ ተጠንቀቁ  ተጠንቀቁ  ተጠንቀቁ ለዚህ ገንዘብ ተአምራት ብላችሁ ነፍሳችሁን በምትኩ ለሴይጣን አሳልፋችሁ አትስጡ

ሌላዉ ጌታ ያሳየኝ  በእነዚህ አገልጋዮች እጁ ላይ ሰይጣን የሰጣቸዉ ያጠለቁት ግላቭ አለ ለሰዎች አይታይም ግን እጃቸዉ ላይ አለ ጌታ ሆይ ለምን አይታይም ብዬ ጠየኩት የጌታም  የሰይጣን መኃተም በላያቸዉ ያደረጋሉ አእምራቸዉን ይቆጣጠራል የራሳቸዉ ተገዢ አድናቂ ያደርጋቸዋል

ይህም ከየሑ በኃላ ሰይጣን በፊቱ ለቆሙት አገልጋዮች እጁን ከጫነባቸዉ በኃላ በጣም ሳቀ ጮኸ ጌታ ኢየሱስ እየሆነ ባለዉ ነገር አለቀሰ ወደ እኔ ዘር ብሎ እኔ ነኝ የኃይል ሁሉ ምንጭ እና አለምን የፈጠርኩ ለምን ልጆቼ አገልጋዮቼ ወደ ሰይጣን ሄደዉ ኃይል ለመቀበል ይሄዳሉ አለኝ

እኔ የሰዉን ልጆች ምን አደረኳቸዉ ምን አደረኳቸዉ ጌታዬ ኢየሱስ አለቀሰ እኔም አለቀስኩ ጌታም ለልጆቼ ነገሪያቸዉ እነዚህን ይህን ክፉ ነገሮች ከቤተክርስቲያን ሴይታን የሰጣቸዉን አስወግዱ ብለሽ ንገራያቸዉ ወደ እኔ ከተመለሱ ላነፃቸዉ ላጥባቸዉ ዝግጁ ነኝ፡፡

እናተ ለዚህ ሁሉ ተጠያቂዎች ናችሁ ብዙዎች ህዝቤን ገድላችሁ ወደ ሲኦል አስገባችሁ ደማቸዉን ለጌታችሁ ለሴይጣን ለማቅረብ ህዝቤን በበሽታ ወጋችሁ ወደ አጋንቱ ማህረበረሰብ እንዲ ቀላቀሉ አነሳስታችሁ

ሌላ አየሁት የብዙ ዶክተሮች ነርሶችን ነዉ የእነዚህ በሴይጣን  መልክተኞች  ናቸዉ

ጌታ ሲናገር ህዝቤን ገድላችሁ በፍቃዳችሁ ብዙ ህዝብ እየገደሉ ደማቸዉን ለሴይጣን ያቀርባሉ በሽታን ለህዝቤ ይወገሉ አጋንታዊ ወደ ሆነ ህክምና ይመራቸዋል የቤተሰብ ዘመድ ጋደኞች ሲታመሙ ፀልዩ በነዚህ አጋንታዊ መልዕክተኞች ደክተሮች እና ነርሶች እጅ እንዳይወርቁ ህይዎታቸዉ እንዲጠብቅ አጥብቃችሁ ፀልዩ ተጠንቀቁ

ነገር ግን ህዝቤ አፀልይም እንቅልፉሞች ሆነዋል ለዚህ ዲያብሎስ የብዙዎች ህይዎት እየተቆጣጠረ እየገደለ ያለዉ

ሌላዉ ጌታዬ ያሳየኝ ሶስተኛ ብድን የንግድ ሰዎች ናቸዉ ሴት ወንዶች ናቸዉ በዲያብሎስ ስር ቆመዉ ያሳየንኝ እነዚህ የተለያዩ ካንፓንፓኒ ባለቤቶች ናቸዉ ሴይጣን በሰዎች ልጆች የሚያረክስበት የተለያዩ ፋሽኖች ጌጣጌጦችን የሚሰሩትን ይዘይን ካፓላጎ ሲሰጣቸዉ አየሁ

እነዚህ የአመቱ አዳዲስ ፋሽኖች ያተቃልላል እነዚህ ለኃጢአት የተሞሉ ከሴይጣን የሚሰጣቸዉ ካተሎጎች ናቸዉ እንደገና ምግብ ሲሰጣቸዉ አየሁ እናተ ሰዎች ዛሬ ብዙ በምድር እየታሸጉ የሚሰጡ ሰጋዎች በገባያ ላይ የሚቀርቡ አብዛኛ በዚህ ስጋ የዚህ ተብሎ ይፃፍበታል እንጂ የሰዉ ስጋ ነዉ ለህዝቤ ንገሪያቸዉ አጥብቀዉ እንዲፀልዩ ወገኖቼ ልንገራችሁ በብዛት የሆኑ ቀይ ዘይቶች ከሰዉ ደም ጋር እያተቀላቀሉ ሚፈበረኩ ናቸዉ

ወገኖቼ ዛሬ በዚህ መጨረሻ ሰአት ብዙዎች የምንመገባቸዉ ምግቦች በአጋንቱ ስዉር አጀንዳ የተበከሉ የተመረዙ ናቸዉ

ተጠንቀቁ በየትኛዉም ቦታ በጎዳና ለምትበሉት ነገር ተጠንቀቁ ስትበሉም አጥብቃችሁ ፀልዩ

እናዚህን ነገሮች ጌታ ሆይ መብላት የለብንም  በምድር ላይ አይደለም በዚህ የሚጎዱት የፀሎት ህይዎት የሌላቸዉን ነዉ ታዲያ ጌታ ሆይ ሴጣን ለምን በምድር ያለዉን ምግብ መበከል ማበላሸት ፈለገ

ሰይጣን ምግቦችን ማበላሸት የፈለገዉ በዚህ የአማኞች መንፈሳዊ ህይዎት ለመግደል አሳብ ነዉ እስቲ በእናተ ህይዎት ካሁን በፊት ልክ በዳናችሁ ጊዜ ለመንፈሳዊ ነገር ጥማት መቀጣጠል ነበራችሁ ወንጌል መስበክ  ለመፀለይ  ቃሉን ለማንበብ አሁን ግን ትንሽ ፀልያችሁ ትተኛላችሁ ለምሳሌ ለወንጌል ልተወጡ ትፈልጋላችሁ ግን አንድ ነገር ይይዛችኃል ያደክማችኃል ይታክታችኃል ይህ የሆነዉ በተገኘዉ እየበላችሁ ከበላችሁት ምግብ የተነሳ ነዉ ጌታ እንደተናገረኝ ብዙዎች ከሚበሉት በምግብ የተነሳ ወደ ጥቆላዉ አለም ገብተዋል ከዚህም የተነሳ ከእኔ ወደ ኋላ ተመልሰዋል የፀሎት ህይዎታቸዉ ሞቷል ለህዝቤ ንገሪያቸዉ አጥብቀዉ እንዲፀልዩ በሚገዛቸዉ  ልብሶች ሰዎች በመስጠታቸዉ ምግብ የተለያዩ እቃዎች በቤት እንኳን ለምታበስሉት ምግብ ላይ ሁሉ አጥብቃችሁ ፀልዩ ፡፡     5

 

ሌላዉ ጌታ ያሳየኝ ብዙ ወጣቶች ህፃናት ብዙ ናቸዉ ሴይጣን እነዚህ በጣም ይፈልጋቸዋል አንዳንድ ህፃናት ናቸዉ ብለን በቸልታ የምናልፋቸዉ ልጆች የሴይጣን መልክተኞች ናቸዉ እነዚህ የምኞትን  መንፈስ የማሰሪጨት ተግባር ይሰራሉ ወጣቶች ደግሞ በዩኒቨርሲቲ በትምህርት ቤቶች ቅርፅ የሚያሳይ እርቃን አለባበሶችን በማብዛት እንደ ለመዱ በማድረግ ሌሎች ወጣቶች በፋሽን ስም እዲከተሉ ያደርጋሉ ወደ አጋንቱ ማህረሰብ እንዲ ገቡ የምድር ስራ ይሰራሉ

እዚህ ወጣት ሴቶች ክፉየ አጋንትን ስራ በማሰራጨት አይነተኛ ሰራተኞች እነዚህ ናቸዉ ከፓስተሮች ጋር በመተኛት ልቅ የግብረ ስጋ ግንኝነት በቤተክርስቲያ በማስፋፋት እግዚአብሄር እሳት ከቤተክርስቲያ እንዲጠፋ የሚያደርጉ ጌታም ሲናገረኝ በቤተክርስቲያን ላሉ ለወጣቶች ለህፃናት ትኩረት ሊደረግባቸዉ አጥብቃችሁ መፀለይ አለባችሁ  ብሎ ተናገረኝ ለቤተሰቦች ንገሪያቸዉ ከልጆቻቸዉ ጋር እንዲፀልዩ እንዴት መፀለይ እንዳለባቸዉ ሊያስተምሯቸዉ ይገባል ለሁሉም ነገር መፀለይ እንዲችሉ ቃሉን እንዲያስተምሩቸዉ ንገሪያቸዉ

አሁን ደግሞ ልጄ በሲኦል ያለዉን የአገልጋዮችን ፓስተሮችን ዲፓርትመንት አሳይሻለሁ አለኝ አየሁ ጌታም ማልቀስ ጀመረ ከእነዚህ ዉስጥ ጌታ አንድ ፓስተር አሳየኝ ይህም ፓስተር ፓስተር ማኒ ይባላል ይህም የሚያገለግለዉ በሰራሊዮን ነዉ ወገኖቼ ይህ ፓስተር በቤተክርስቲያን በምድር በነበረ ጊዜ ፓስተር ክራዝ ነብይ ቲቪ ጆሹዋ የሚሰሩት አይነት ተአምራ ድንቅ ያደርግ ነበር ወገኖቼ ይህ ሲያገለግል ብዙ በሽተኞች ቲቪ በተለያዬ በሽታ ይፈዉስ ነበር እሱ በሚያገለግልበት ቤተክርስቲያን በሰዉ የተሞላ ነበር ብዙ ድንቆች ተአምራቶች ሲሰሩ ነበር ታዲያ ይህ ሰዉ በሲኦል ነዉ ብሎ ማን ይገምታል ታዲያ ይህን ሰዉ በሲኦል ሆኖ እያለቀሰ አየሁት ካለበት አስፈሪ ስቃይ የተነሳ ጌታ ሆይ ምህረት አድርግለት አልኩ የዚህ ሰዉ ስቃይ የክፉዉ ከሌሎቹ በሲኦል ካሉፓስተሮች ይልቅ የሆነበት የእርሱ የስራዉ ተግባር አስከፊ ነበር ብዙዎችን ለሲኦል ዳርጋዋል

ጌታ ሆይ ምህረት አድርግልኝ አለኝ ጌታም ሲመልስ ጊዜህ አልፋል አብቅቷል አለዉ ታዲያ ይህ ፓስተር ሲናገር ከእኔ ተአምራት ድንቅ        ፈዉስ ለመቀበል የመጡትን ሁሉ እንጁ ጭኖ የሴይጣን ምልክት በላያቸዉ ላይ አድርጌባቸዋለሁ በእኔ የተሰራችሁ ቤተክሪስቲያ ለአጋንት ተላልፎል መድረኩ ብዙ ነገር ሰዉም ተቀብራል ስለዚህ ቤተክርስቲያን ህንፃ አፈረሱ አጥፉት ለምን እዚያ ያለዉ ሁሉ ለሴይጣን የተሰጠ ስለሆነ ለምን እንዲፈርስ ፈለግክ ሲጠይቅ ለምን ወደ እዚያች ቤተክርስቲያን ሰዎች ሄደዉ ሲያመልኩ በሲኦል ያለዉ ስቃይ  እየጨመረ ስለሚሄድ ነዉ አለ ጌታ ሆይ እባክህ እኔ ቤተክርስቲያን እንዲፈርስ አድርግልኝ አለ እየጮኸ

ይህ ምስክርነት በአገሬ ስሰጥ ብዙዎች በዚያች ቤተክርስቲያን አባላት ለቀዉ የቅድስና እንቅቃሴ ተቀላቅለዋል እነሱም ምስክርነት ሲሰጡ ያሰዉ በእኔ እጁን ከጫነብኝ በኃላ በሆዴ ዉስጥ የሚገለባበጥ ነገር ነበር እንዲህ እንዲያ እያሉ ምስክርነት እየሰጡ ነዉ  ወገኖቼ አስተዉሉ የተለያዩ ቦታዎች እየሄዳችሁ ራሳችሁ ላይ እጅ የምታስጭኑ ስሙኝ ራሳችሁን ለአደጋ አሳልፋችሁ እየሰጣችሁ ነዉ ወደ ፈለጋችሁ ቤተክርስቲያን እየሄዳችሁ የጌታ እራት የምትወስዱ የሚሰጡአቸዉን የተፀለይበት ጨርቅ መሃረብ ዘይት ዉኃ የምትቀበሉ ዛሬ ጌታ ኢየሱስ ከዚህ እስራት ይፈታችሁ ተደረገባችሁ አጋንታዊ ምልክት ሁሉ ከላያችሁ ላይ ይደምሰስ አንዳነዶቻችን እፀልያለሁ አቅም አጣሁ ትላላችሁ ለምን ሆኖ አንዳዶች ድሮ የሌለባችሁ ፈትወት በተየይ ነገር ትጨነቃላችሁ አስቀምጣችሁ ለቃል እዚህ ቤተክርስቲያን ለታምራት ድንቅ እዚያ እያላችሁ ራሳችሁ ለጥፋት እየሰጣችሁ ነዉ ፈጥናችሁ አስወግዱ ትምህርት በንሰሃ ተመለሱ  ከኢሱስ ወገን ብትሆኑ ይሻላል የእሱ ከሚመስል ግን ካልሆነ ነገር ፈጥናች ዉጡ

ለፓስተሮች ለነብያቶች ለአገልጋዬች ማስጠንቀቂያ

በዚህ ህይዎት ከቀጠላችሁ ካልተመለሳችሁ ወደ ሲኦል ብትገቡ የእናተ ስቃይ ከማንም ሰዉ የበለጠ ስቆቃይ ትሰቃያላችሁ ይህን እነግራችኃለሁ ፈጥናችሁ ተመለሱ ትክክለኛ ነገር አድርጉ ራሳችሁን ወደ ለጥፋት እየመራችሁ ህዝቡን ለትፋት አትዳርጉ በእዉነተኛ ንሰሃ ፈጥኖ መመለስ ይሁንላችሁ ይህን መልዕክት ሰምታችሁ የምታመቻምች ይህን አልቀበልም የምትሉ ለባሰ ፍርድ ራሳችሁን እያዘጋጃችሁ ነዉ

አንዳንዶቻችሁ ከእግዚአብሄር ቃል ተቀራኒ በሚሰበክበት በሚኖርበት ቦታ ራሳችሁን አስቀምጣችሁ እየተመላለሳችሁ ነዉ ክፉት በገንዘብ በተለያየ መንገድ እስፖንሰር ምታደርጉ ተጠንቀቁ ተመለሱ ፡፡                                6

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *