የሴራዬን ዜጋ የሆነችዉ እህት ኢዬ ምስክርነት

የሴራዬን ዜጋ የሆነችዉ እህት ኢዬ ምስክርነት ለማንቃት ለማነሳሳት ከሲኦል እና መንግስተሰማያት መገለጥ ምስክርነት በከፊል የተወሰደ ይህ ምስክርነቷ የሚያተኩረዉ አሁን ስላላችሁ ቤተክርስቲያን  እና ትዳር አገልጋዮች ላይ በእግዚአብሄር መለኪያ የሆነዉ ፅድቅ እና ቅድስና ዳን2፡21-28 “…የጠለቀዉንና የተሰወረዉን ይገልጣል፤በጨለማ ያለዉን ያዉቃል ፤ብርሃንም ከእርሱ ጋር ነዉ፡፡…….” 1ተሰ4፡7-8”…ለርኩሰት ሳይሆን እግዚአብሄር በቅድስና ጠርቶናልና፡፡,እንግዲህ የሚጥል ሰዉን የጣለ አይደለም ፡-መንፈስ ቅዱስን በእናንተ እንዲኖር የሰጠዉን እግዚአብሄርን ነዉ እንጂ፡፡..” በፓስተር አይዝክ ለእርሱ ካደረገላት ቃለ መጠየቅ የተወሰደ እንደሚታወቀዉ የአንድን ስም ብዙዎችያዉቁታል ከሰጣቸዉ መንግስተ ሰማይ እና የሲኦል ምስክርነት የተነሳ ስለ አንቺ እግዚአብሄር አመሰግናለሁ ዛሬ ጌታችን ኢየሱስ በእህታችን ኢዬ ስለ ሰራዉ ነገር በዚህ በመጨረሻው ቀን ዘመን አስመልክቶ ልናደርገዉ የሚገባዉን ለእርሱ መምጣት እንድንዘጋጅ የሚያደርገን በመጀመሪያ አንድ ጥያቄ ላንሳ እህት እዬ ማአ ናት ሰዎች ስለአንቺ ሊያዉቁ  ስለራስሽ ምን ትያለሽ

እግዚአብሄር አመሰግናሉ  ስሜ እህት ኢዬ ይባላል እኔ እንደማንኛዉም ሰዉ በራስ በዘፈቀደ የምጋዝ እርማትን የማልፈልግ እና የማልሰማ ወደ ሲኦል እየተጋዝኩ ለጥፋት የቀረብኩ ሰዉ ነኝ ፓስተር  ኢሳቅ እህታች ኢዬ እንዳልሽዉ አንድ ሰዉ ወደ ቤተክርስቲያን  እየ ሄደ ፕሮግራም እየተካፈለ ከእግዚአብሄር ጋር ያለዉ ህብረት ግንኝነት የምር ላይሆን ይችላል እህት ኢዬ አግብተሻል አዎ ስንት ልጆች አሉሽ አራት ልጆች ይገርማል ገና ወጣት ነሽ ስትታይ እህት ዒዬ የእግዚአብሄር ፀጋ ነዉ ከጌታ ከእየሱስ መገለጦችን ከመቀበልሽ በፊት ዳግም ተወልደሻል ከጌታ ጋር ያለሽ ህብረት የምር ነበር ወይስ ዝም ብሎ  እህት ኢዬ እኔ ከጌታ ሰማያዊ መገለጦችን ከመቀበሌ በፊት ዳግም ተወለድኩ የእግዚአብሄር መንግስት የምኖርስ ይመስለኝ ነበር ነገር ግን እዉነታዉ እንደገባኝ አልነበረም ቤተክርስቲያን እሄዳለሁ ግን እዋሻለሁ የምር ክርስቲያን አልነበርኩም ነገሮች ከፍቃዱ ዉጪ በማድረግ እንፈለገኝ  የምመላለስ ሰዉ ነበርኩ እኔ በራሴ የሚመስለኝ ቤተክርስቲያን እሄድኩ እስራቴን ከከፈልኩ ፕሮግራሞችን ከተካፈልኩ በቃ መንግስተ ሰማይን ምወርስ ነበር የሚመስለኝ እኔ ራሴን በማስደሰት ብቻ ላይ ትኩረት የማድረግ የፈለግኩትን ደስ ያለኝ የማድረግ ለእግዚአብሄር ለቃሉ ህግ የማልገዛ ነበርኩ በባህሪዬ ትክክለኛዉን ክር እርማት የማልቀበል በመሰለኝ የምጋዝ ሴት ነበር ያም ነዉ እኔን ወደ ሲኦል እየመራኝ የነበረ እና የጣለኝ

እኔ ከገባ ጊዜ ጀምሮ ለባለቤቴ እንደ ቃል የተገዛሁ አልነበርኩም ባለቤቴ ፓስተር መጋቢ ቢሆንም እሱ የሚለኝ መልካም ነገር ፈፁም ተገዥ  አልነበርኩም እርማቱ አልቀበልም ከእርሱ እኔ የተሻልኩ አድርጌ አዉቃለሁ ብዬ ስለማስብ ነበር ምክነያቱም የማጣሁት ቤተሰብ ኃላዬን ስለማስብ ስለምመለከት ነበር ከዚህ የተነሳ የቤቱ ራስ አድርጌ ቤቱን የምመራ የምቆጣተር እኔ ነኝ የባለቤቴን ስፍራ ወሰድኩ ረሳዉ በቃሉ የተፃፈልኝን ብል የሚስት ራስ የቤተሰብ ኃላፊ መሆኑን ዘነጋዉ እኔ እንደ ብቻ ነዉ የወሰድኩት እንጂ በቃሉ የተፃፈዉን ድርሻ ግን አልተቀበልኩትም

ይህን ሁሉ እያደረግሽ ቤተክርስቲያን ትሄጂ ነበር አዎ አዎ እሁዳለሁ እንዲያዉም ባለቤቴ መጋቢ ነዉ ተመልከት  እነዚህ ነገሮች ሁሉ አደርጋለሁ ነገር ግን ፓስተር ሚስት ነኝ የፓስተር ሚስት ሆነሽ ይህን ሁሉ ታደርጊያለሽ ምን የማላደርገዉ አለ እዋሻለሁ ከባለቤቴ ገንዘብ ሳያዉቅ ወስዳለሁ ሲናገረኝ ጉዳዬ አይደለም ሲፈልግኝ መልስም አልሰጠዉም ለልጆቼም ጥሩ እናት አልን በርኩም  ታዲያ ይህን ሁሉ እያደረግሽ ምን ይሰማሻል ጥሩ ስሜት ይሰማኛል በአገልግሎት ዉስጥ እኔ ለሰዎች ግትር ግልፅ ያልሆንኩ ሴት ነኝ  ከእነርሱ የተሸልኩ አድርጌ ራሴ እመለከታለሁ እተነብያሁ አምልኮ መራለሁ ነገር ግን የትክክኛ የቃሉ እዉቀት መሃይብ ነኝ አለዋቂ ነበርኩ እነዚሁ ነገሮች እያደረኩ ለራሴ ወደ እግዚአብሄር መንግስት የምገባ አድርጌ አስባለሁ ይህን  ሁሉ እያደረግሽ በባለቤትሽ እንዴት ነበር አገልግሎቱ አልተጎዳም እንዴት ነበር ባለቤቴ እኔ የማደርገዉ ነገር ፈጹም ደስተኛ አልነበረም እኔ ሊያርመኝ ሲነሳ ሊመክረኝ ሲፈልግ ከእርሱ ተቀራኒ ሆናለሁ እንቢ እለዋለሁ ቤታችን በሰላም አልነበረም ልጆቼ ጭምር ለባለቤቴ ልጆች ለልጆቼ ግትር ነኝ ደስተኛ አልነበርኩም በትዳሬ ሁል ጊዜ ጥል ነበር በተቃርኖ የተሞላሁ

ነበርኩ እንደ ሚስትነት ትንሽ ነገር እንኳን ባሌን የመስማት ልብ የለኝም ይህ ታዲያ ባልሽ መጋቢ የሆነበትን ቤተክርስቲያን አልጎዳም እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ከባለቤቴ ህይዎት የተነሳ የቤተክርስቲያን ምዕመናን ሁሉም ከእኔ ይልቅ ባለቤቴን ይቀርቡት ነበር እሱ በትክክሉ ስለሚዛቸዉ ከእርሱ አያያዝ የተነሳ ቤተክርስቲያን አልትጎዳችም እርሱም የእኔን ባሪ እንዳይመለከቱ ስለሚነግራቸዉ በዛ ምክነያት የከፋ አልሆነም አይስክ አንቺ ከምዕመን ራስሽን የተለየሽ እድርገሽ ያሰብሽበት ጊዜ የለም እኔ ቤተክርስቲያን በዝማሬ አገለግላለሁ ሳገለግል እግዚአብሄር ኃይል ይለቀቃል ከቸርነቱ የተነሳ ይህ ታዲያ በህይወቴ ከሌሎቹ የተሻልኩ አድርጌ በማሰብ ትዕቢትን በዉስጤ መፈጠር መከሰት ጀመረ ከሌሎች ተሸልኩ አድርጌ ቆጠርኩ

ይሳህቅ ይህ አድርጊትሽ ባህሪሽ ከባለቤትሽ ጋር ያለሽ አልጋ ግንኝነት ላይ ችግር አላመጣብሽም አዎ መቶ በመቶ አምጥቶብኛል ምክነያቱም ለባለቤቴ ምንም ፍላጎት አልነበረኝም እንዳዉም መንድነቱን ረስቼ ዘንግቼ እንደ እኔ ሴት አንድ አይነት ጾታ እንዲሆን አድርጌ እስከምወድ ድረስ እኔ መጥቶ ስለ ግብረስጋ ግንኝነት ሲጠይቀኝ ዌም ሲነካኝ እሱ ፍላጎቱ የሚመቱ ንግግር ወይም ተግባር አሳዋለሁ አንዳንዳዉ ሁለት በገር ሶስት ድረስ እንሄዳለን ምንም ግንኝነት ሳናደርግ ለምን እኔ ሲመጣም እኔ ምንም አይነት ፍላጎት አልነበረኝም ወደ እኔ ሲመጣም እኔ በዚህ ፍላጎት ዉስጥ እንዳልሆኩ እገልፅለታለሁ ባለቤት በፊ እንዲ አልነበርሽም ምን ነካሽ ቢለኝም ሴይጣን ይህ ትዳር አድክሞሻል ወደ ቤተሰቦች ግቢ እጂ ይለኛል

ለእርሱ የምንገረዉ ይህን ነዉ ከፈለክ ስሜትህን የምታማላልህ ሴት ፈልገህ አምጣ ሁሉ እስከ ማለት ደርሻለሁ እሱ እኔ የራሴ የሆነ ቃላት መመዝገቢያ መዝገብ ቃላት አለኝ በማንነቴ በቀን የተነገሩ ቃላቶችን በራሴ በመተርጎም ብቻዬን በማሳላለሰል እንዲህ ሲል ማለቱ ነዉ ይህን ያለኝ ያሉኝ እያልኩ በራሴ ራሴን በንዴት በቁጣእምላለሁ ነዉ ይህን ሁሉ እያደረሽ እሁድ ወደ ቤተክርስቲያን ትሄጃለሽ አዎ አንቺ የፓስተር ሚስት በመሆንሽ ደስተኛ ነሽ ስዎችም በዚህ ሲተሩሽ በመጠኑ ደስተኛ ነኝ ግን በቅርሚያ እኔ የፓስተር ሚስት መሆን አልፈለገም ግን ባለቤቴን እግዚአብሄር በጠራህ በዘዉ ሁኑ እኔ ግን ከዚህ ዉስጥ አዉጣኝ ያለሀብትም እለዋለሁ

ከጌታ ከእየሱስ መገለጥን ከመቀበልሽ በፊት ልምምድሽን ነገርሽናል ስታገለግይ የእግዚአብሄር ኃይል እንደሚለቀቅ እግ/ር እንደሚጠቀምብሽም ነገረሽናል

እፀልያሁ እፆማለሁ በአገልግሎት ስፍራ ስቆም የእግዚአብሄር ኃይል ይለቀቃል እኔ እንደ ተገዘብኩት እግዚአብሄር ስጦታን ይሰጣል ያን ስጦታ አይወሰድብህም ነገር ግን በፍቃዱ ቀን ያን ስጦታ እንዴት ተጠቀምክበት በጥበብ ወይስ  ይጠይቅሃል እኔ አንደተረዳሁት ጌታ ነበር የሚጠቀምብኝ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ ህይዎቴን ሙሉ በሙሉ እንደ ቆጣጠር ወደ እናንተ እንደሚሮጥ አልፈቀድከም የእግ/ር እዉነት ያለዋቂ ነበርኩ ከዚህ የተነሳ ዲያብሎስ ማታለያ በሬ የተካፈተ ነበር ይህን ያንን አድራጊ በሚለኝ እመላለስ ነበር ይህ ባህሪዬ ክርስቲያን የሆነችዉን እናቴ እንኳን ጎድታል ኢዬ ይህ የምታድርጊዉ ነገር ትክክል አይደለም ልጆሽን ይጎዳል ስተለኝ ትዳር የራሴ ኑሮ ነዉ ማንም በትዳሬ ጣልቃ እንድገባ እንዲመክረኝም አልፈቅድም ብዬ እመልስለታለሁ ይሰሃቅ አሁን እዉነቱን አዉቀሻል ከአሁን በፊት ካለዉ የህይዎት ልምምድ አንፃር ነገሮችን ስታይ አላዋቂ ነኝ ትያለሽ ምን ትያለሽ

በመጀመሪያ የምለዉ ነገር  እዉነትን አላዉቅም ነበር በሁለተኛ ደረጃ ባለቤቴን ልበቀል ጊዜ እጠብቅ ነበር ምክነያቱም እኔ በምፈልገዉ አይነት እርሱ ባለመሆኑ በዉስጤ መራራነት ይዤ ለመቀበል ጊዜ እጠብቅ ነበር ተመልከቱ እንደ ባለቤቴ እቀርብሃለሁ ነገር ግን ይህን ነገር በዉስጤ ይዥለሁ የይቅርታ ነገር በዉስጤ የለም

ባለቤትሽ ስለ ቅድስና እቅስቃሴ ያዉቅ ነበር ወይስ እንደ አንጂ ነበር በዚያ ሳይሆን እንዲሁ እነዚህ ነገሮች ይቃዎማል አይቀበልም ለምሳሌ አርቴፊሻል ፀጉር የራስ ያልሆነ ጸጉር መቀጠልን አይፈልግም እኔ ሱሪ አጨር ልብሶች ስለብስ የፓስተር ሚስት ይህን ማድረግ መበስ የለባትም ይል ነበር አይስማም እኔ ግን አንተም የራስ ህይዎት አለዉ እኔም የራሴን ህይዎት ልምራ አለዉ ነበር ከጌታ መገለጥ ስት ቀበይ እንዴት ነበር የተቀበልሽዉ ደግሞ በዉጫዊ አካል ላይ ስለሚደረጉ እግዚአብሄር ስለማያከብሩ ነገሮች እንዴት አዉቀሽ ጌጣጌጦች አለባበሶች ስለነዚህ ብትነግሪን

እግዚአብሄር አመሰግናለሁ የእግዚአብሄር ፀጋ ከዚህ ህይዎት ዉስጥ ያወጣኝ ስለ ቅድስና እንቅስቃሴ ፕሮግራም ላይ እናቴ ተገኝ ስትለኝ መገኘት አልፈልግም ነበር እነዚህ ናይጀሪያኖች መጡ በፕሮግራም  ስም ገንዘብ ሊሰበስቡ እል ነበር አንድ ሰዉስ እንዴት ሞቶ ሲኦል እና መንግስተሰማያትን አየሁ ብሎ ይናገራል ይህ በእግዚአብሄር ቤት ብዙ የለፉ የሰሩ ለጌታገየጦች በአለባበስ ምክነያት እንዴት ሲኦል ይገባሉ አለምንም እል በዚህ ምክነያት በመንፈሴ ዉስጥ ትልቅ ዉጌያ ነበር የፀጉሬን ተቀጥያ እንኳን እተዋለሁ ነገር ግን ጌጣጌጦችን  የሚቀባበለን ፊቴ ሌላ መልክ  እንዲያበራ  የሚያደርገዉን አልተዉም እል ነበር እዚህ ላይ ላቋርጥት ለምን ነበር ፊትሽን ፌር የምትቀቢዉ ለማማር ነዉ ወይስ ሌላ ነገር አለ ፍላጎትሽ መንድነዉ ይህን ንገሪኝ እኔ ክሬም የምቀባዉ ሜካፕ የምተቀመዉ ለሌላ ሳይሆን ራሴ ጥሩ ሆኘ ለመታየት ብዬ ነዉ

እንግድህ  በዛን ጊዜ ኢየሱስ ጥሩ ሆነሽ እንደፈጠርሽ ስላማታዊቂ ነበር አይደለም አዎ ካለማወቅ ነበር በተፈጥሮዬ ለመጨመር የተነሳሁትየቅድስና እንቅስቃሴ ፕሮግራም ተገኝተን መልዕክት ከተቀበልኩ ከሰማሁ በኃላ የጆሮ ጌጥ ሁሉንም ጌጣገየጥ ቀለበቴን ሳይቀር አወልቃለሁ ባለቤትሽ በዚህ ነገር ደስተኛ ነበር ገብቶት ነበር አዎ እንዲያዉ ይህን ሳደርግ ደስ ነዉ ያለዉ ረድቶኛልም ይህን በማድረጌ ለእርሱ እነዚህን ነገሮች እንደሰብክ ለሌሎች እንድናገር የኔ ማወለቅ ረድቶታል እኔም ይህንን በማድረጌ ሌሎች ወደዚህ ሃሳብ እንዲሚጡ ረድቻለሁ ያደረኩት ነገር ግን የማልደብቅህ በዛን ጊዜ ከዉስጤ መጥቶ አይደለም

ይሰሃቅ ለመሆኑ እንደ አንቺ ላሉ ሴቶች የአገልጋይ ሚስቶች ምን ትምክሪያለሽ ብዙዎች የአገልጋይ ሚሲቶች እነዚህ ነገሮች በማድረግ ለማደኛ ከመሆን አልፈዉ ሌሎች እንድከተሉአቸዉ  ምሳሌ እየሆኑ ነዉ ፓስተሮችም ሚስቶቻቸዉን ያበረታታሉ ኃጢአት እንደሆነ በእግዚአብሄር  ፊት እንደተጣላ ግልፅ አድርገዉ አይናገሩም  አንቺ ግን ባለቤትሽ ደግፍሻል ይህን ነገር እንዳታደርጊ ከዚህ አንፃር የምትናገሪዉ ምትካለ

የእግዚአብሄር ቃል ህዝቤ እዉቀት ከማጣት የተነሳ ጠፍቷል ይላል አንዳይ አገልጋዮች ፓስተሮች ይህንን ኃጢያት ነዉ ብሎ ለመናገር አያፍርም ይፈራሉ ለሚስታቸዉ ምክነያቱም የቃሉ አለዋቂ ስልሆኑነዉ ሌሎች ይህንን ከተናገርኩ ቤተሰቤ ይናወጣል ይረበሻል ሰላም አጣለሁ ብለዉ ከመስጋት ሌላዉ ስጋት ፍረሃት ደግሞ ሚስቴም ምዕመኖችም አያቀብሉኝም ትተዉኝ ይሄዳሉ ተቀባይነት አጣለሁ ከሚል ፍረሃት አይናገሩም ቃል ግን ሰዉን መፍራት ወጥመድ ነዉ ይላል እግዚአብሄር መፍራት በማሰቀደመያዝ  አለብን ለሚስቶቻችዉ አገልጋዮች ሁሉም መናገር ያለባቸዉ በነዚህ ምክነያት ሲኦል እንደሚገባ ማሳወቅ አለባቸዉ ለሚስቶቻቸዉ ሌሎች ደግሞ ይህን ከማድረግ በተቀራኒ ሚስቶቻቸዉ ማስታወቂያ ሆነዉ እንድታዩ አርቴፊሻል መስለዉ እንዲሁዱ ይፈልጋሉ ከሌሎች አምረዉ ደምቀዉ እንዲታዩ ስለሚፈልጉ አለማወቅ እንጂ ለክርስቲያን የእግዚአብሄር ተፈጥሮ ባለመቀበል አርቴፊሻል ሆኖ ፈጣሪን ለማረም በመመከር መመላለስ ጥፋት ነዉ እንግድህ እዉነትን አዉቀንም እንደ ገና እዉነት ወደ ማወቅ መሄድ አለብን ማለትሽ ነዉ  አዎ

እንጂ እንዳገረሸን ወቃሽ እነዚህን ነገሮች እያወቅሽን  እንደ ወንድ ነዉ እየወሰንሽ መሄድሽን ገልፀሽልናል  አሁን አንቺ እነዚህ ጌጣጌጦች አለማዊ አለባበስ ከተዉሽ በኃላ ራስሽን እንደ ወነድ ነዉ እያየሽ ያለሽዉ አንዳንዶች ይህንን ነገር ካላደረኩ ሴት ሳልሆን ወንድ እንደሆንኩ ነዉ የሚሰማኝ ስለዚህ ላለማዉለቅ ላለመተዉ እንደ መከራከሪያ ያቀርባሉ አንቺ አሁን እነዚህ እርግፍ አድርገሽትተሸል  ምን እየተሰማሽ ነዉ ሌሎች ፊቴን መከያ ካላደረኩ እንደዚህ  ከለበስኩ አሮጊት እሆናለዉ እመሰላለሁ ይላሉ ከእነዚህ ነገሮች አባባሎች ጋር ትስማማለሽ እዉነትም ብረሃን ተቀብያለሁ ግሩም ድንቅ ተደርጌ መፈጠሬን እና ተፈጥሮየን በመቀበል እግዚአብሄር ስለሰጠኝ ተፈጥሮዋዊ የእሱን መልክ ስለዚህ አመስግነዋለሁ በፊት ገንዘቤን  በነዚህ ጥቅም በሌላቸዉ ነገሮች አጠፉ አባክን ነበር ወደ ፀጉር ቤት ሄጂ የማወጣዉን ገንዘብ እና ለነዚህ ጌጣጌጦች መግዥ የማጠፋዉን ገንዘብ አሁን የእግዚአብሄር ስራ ላይ በመዝራት በመስጠት የሰዎችን ህይዎት እታደጋለሁ ለሌሎች የመዳን ጥቅም እንደወል አደርገለሁ  ወንጌል ወደ አልተዳረሰዉ አለም ክፍል እዳደርስ በዚህ ላይ እረዳለሁ አደርጋለሁ

እነዚህን ነገሮች ሲያደርጉ ለዉበት ቆንድናሆኖ ለመታየት ብለዉ ነዉ እነዚህን አርቴፊሻል የሆኑ ነገሮች የሚያደርጉት የሚጠቀሙበት በልባቸዉ በዉስጣቸዉ ያዉቃሉ ነገር ግን እኔ የጆሮ ጌጥ ጌጥ ጌቶች ካላደረኩ አሮጊት እና በጣም አስቀያሚ ሆነዉ እንደሚታዩ ያስባሉ ለዚህ ነዉ ዉበታቸዉን  ለማስተዋወቅ ሲሉ በአርቴፊሻል ነገሮች እግዚአብሄር ባለመታዘዝ ለሲኦል ራሳቸዉን ይዳርጋሉ እኔ እነዚህ ዉጫዊ እግዚአብሄር ደስ ሚያስኝባቸዉን ጌጣጌጦችን ካወለቅሁ በኃላ በዉስጣዊ ማንነቴ ግን አልተወጥኩም ያልጠበቅሁት ነገር ነበር ይህም ከባለቤት ጋር ያለዉ ችግር ማለት ነዉ አንድ ቀን ባለቤቱ በመኝታ ቤት ስለ ትዳራችን ጉዳት ሳለ አብሮ መተኛት ጉዳይ ሲያናጋግረኝ እኔም ለእርሱ ምንም ፍላጎት ስላልነበረኝ በኃይል ቃል የአንተን ስሜት የምታማልልህን ሴት መፈለግ ትችላለህ አልኩት እኔ ግን ስለዚህ ነገር ፍላጎት የለኝ ብዬ ተናገርኩት ፓስተር ይሳሃቅ ባለቤትሽን እንደወድቅ ትፈልጊ ነበር ማለት ነዉ እዉቀት በማጣት አዎ  ልንግርህ እሱ ግን እንዲህ አለኝ ሁለተኛ ከአንቺ ጋር ከዚህ በኃላ እንደተኛ አልጠየቅሽም ብሎኝ መኝታቤቱን ትቶ ወጣ ታዲያ ከጌታ ኢየሱስ መገለጥን በተቀበልኩ ጊዜ ጌታ የተናገረኝ አንቺን ወደ ሲኦል የወሰደሽ ነገር በትዳርሽ ከባለቤትሽ ጋር ያለኝ  አለመገዛት ነዉ ይህም ጌታ እንደሰማዉ እና የእርሱን ትዳር ለመታደግ ለአንቺ ተገለጥኩ አለኝ

ፓስተር ይሰሓቅ ባለቤትሽ ስለተናገረዉ ቃል የአንድን የእሱን የሌሎች በችግር ያሉትን ትዳር ለመታደግ ተገለጠልሽ ይህን መገለጥ መልዕክት ሰጠሽ ማለት ነዉ አዎ

ፕስተር ይሰሃቅ እህት ኢዬ አንቺ ካሳለፍሽዉም ልምምድ አሁን በብዙ ቤተሰብ ትዳር ችግሮች አሉ ከአንቺ በኩል ምን የሚሰጭዉ ምክር አለን ስለ ምሰጠዉ ምክር እግዚአብሄር አመሰግናለሁ እኔ በፊት እስረኛ ነበርኩ ክብር ለጌታ ይሁን አሁን ነፃ ነኝ

እኔ ሚስትነት አሁን የምሰጠዉ ምክር የእግዚአብሄር ቃል አለም የተፈጠረበት ነዉ ፓስተር ሁን ሲለዉ ሆነ ቃሉ በከንቱ ወደ እርሱ አይመለስምና በቃል ስለ እኛ የተፃፈዉ ምንም ይሁን ምን መታዘዝ አለበት ሚስቶችን ለባሎቻችሁ በሁሉ ተገዚ ይላል ስለዚህ አማኞች ይሁን አለማኞች ይመለከታቸዋል ጌታ ለእኔ እንዲገለጥልኝ መሠረት ህጋዊ ትዳሮችን ሁሉ ጌታ ያቀብላችኃል ባሎች ምንም ይሁኑ ምን እና በቃሉ በተፃፈልን መሰረት መገዛት አለብን እግዚአብሄር ነዉ ትዳር የመሠረተ እንደ ሚስት ባል ምንም ያድርግ ይምታቸዉም የመጥፎ እንደ ቃሉ መገዛት አለባቸዉ ያ ነዉ እንደ ክርስቲያን ሚስት ወደ እግዚአብሄር መንግስት እንድትገባ የሚያደርጋት ትዳር እንደ ቃሉ ካልመራችሁ በሁሉ እንደ ቃሉ እያኖራችሁ መጨረሻችሁ ታበላሻላችሁ በሁሉ ስለ እኛ የተፃፈልን መታዘዝ አለብን ለእኛ መንግስት ሰማይ የመጨረሻ ግባችን ከሆን ለመግባት ከፈለግን ባል ያስደሰተን አያስደስተን በሁሉ ጊዜ ለባሎች እንደ ቃሉ መገዛት መታዘዝ አለብን አሁን እንደ ድሮ አይደለሽም እዉነት ተቀብለሻል አሁን በትዳርሽ ደስተኛ ነሽ አዎ እግዚአብሄር ይመስገን አሁን እኔበሁሉ ቦታ ስለ ትዳር እናገራለሁ በጣም ደስተኛ ነኝ አሁን የትዳርን መልካምነት ተረድቻለሁ እያጣጣምኩ ነኝ አሁን ከባለቤቴ ጋር በጣም መግባባት አለን እኔም አንድ ሚስትነቴ እና እናት ድርሻዬን እየተወጣሁ ነኝ  ደስታ  ይሰማኛል ጌታ ኢየሱስ ላላችሁ እንደ ቃሉ ስትታዘዙ ስታደርጉ በትዳራችሁ መልካምነቱን ታያላችሁ ጌታዬ በቤቴ ተገለጦ ትዳሬን ዉብ አደረገዉ እርሱን በመታዘዜ አደጋ ላይ የነበረዉ ትዳሬ ተፈዉሶ እኔም ከጥፋአመለኩ፡፡

ከዚህ የተነሳ እንደ ቤተሰቤ ባለቤቴ እኔ ልጆቼ ደስተኞች ነን ፓስተር ይሰሃቅ እንግድህ ከተናገርሽዉ የቤት ስራ የሆነ ባል በትዳሩ በእግዚአብሄር ነገር ደስተኛ ሲሆን ጌታም ደስተኛ ይሆናል አዎ ልክነህ

እስቲ ነገሪን ከዚያ በኃላ በዉስጣዊ ህይዎትሽ ምን ለዉጥ ተፈጠረ እኔ ከጌታ መገለጥን የተቀበልኩት በ2012 ጁላይ 24 ነበር በምሽት ሰአት ላይ ነበረ በዚያ ቀን የቤት ለቤት ፕሮግራም ላይ ሰባኪዉ ወደ ሲኦል የሚወስዱ ኃጢአችን በዝርዝር ይናገር ያስተምር ነበር ነገር ግን በእኔ ህይዎት እዉቀት ካመጣ የተነሳ በዉስጤ ያለ ያላወቅሁት ለሲኦል የሚዳረገኝ ነገር ነበር ይህን ንድትቀጣ ነበር ለትንሽ ነገር እቆጣለሁ መሚቆጣጠር ማልችለዉ ንደት እና ቁጣ ሁለንተናዬን ይቆጣጠረኛል በዚህ ነገር እታገል ነበር ጌታ ሆይ ይህ ነገር መቼ ከእኔ ይነሳል አቆማለሁ እል ነበር በዚያ ቀን የተሰበክነዉ ቃል በዚህ ነገር እታገል ነበር እያሰብኩ የጌታ ድምፅ ለእኔ በሚሰማ መንገድ በዉስጤ እየታወቀኝ ወደ እኔ መምጣት ጀመረ ድምፅ እየጨመረ እንደ መብረቅ ይሰማኝ ነበር ነገር ግን እኔ ትኩረት አልሰጠሁም ነበር ለሚነግረኝ ለጌታዬ ድምፅ እንዴት ነዉ ድምፅን የሚሰሚዉ በመንፈሳችን መይስ አይ እኔ በሚሰማ ድምፅ ነበር የምሰማዉ ደግሞ ይሰማኝ ነበር በዉስጤ

እኔ አዉቄዉ ሊያቼ ነበር ይህ የጌታዬን ድምፅ ነዉ ብዬ ግን ነገር ግን ለመስማት ራሴን አላዘጋጀሁም ነበር ለመስማት እንቢተኛ በመሆኔ ከዚህ የተነሳ የማላዉቀዉ ኃይል ተቆጣጠረኝ አቅም እስከማጣ ድረስ እንደሞትኩ ሆኛ ወደቅሁ ባሌ በተሰብ ላጆቼ በፕሮግራሙ ላይ ነበሩ ሰዎች ለረዱኝ ሲሞክሩ እንኳን  አልቻሉም በዚያን ጊዜ የሆነዉን ነገር ሰዎች ሲነግሩኝ ጌታ ሆይ አይሆንም አይሆንም ሚል ድምፅ እያወጣሁ እንደሆነ ነገሩኝ እንደምንም ብዬ ከወደቅሁበት በመነሳት እየተቀጠቀጥኩ ወደ አልጋ ላይ ሌላ ብርድልብስ  ብደራረብልኝም እኔ መቀጥቀጤ አላቆመም በኃለኛ ያን ሁሉ ልብስ ለብሼ እንቀጣቀጣለሁ አካሌ ሁሉ ህይዎቴ የሌላዉ ሆነ በዚህ ዉስጥ እያለሁ ነፍሴ ከስጋዬ ተለይታ ወጣች በኃላ ልቤ ተመንጭቆ ከእኔ እንደሚወጣ ያህል ተሰማኝ ሃይለኛ ወዲያዉ ህይዎት አልባ የሆነዉን አካሌን አየሁት በአልጋ ላይ ተጋድም በዚህ ቅፅበት ወደ ጭለማ ቤት ዉስጥ ገብቼ ራሴን አገኛለሁት በዚህ ጊዜ ሁለት ትልቅ ብረሃን የተለበሱ መልዕክቶች ወደ ጭላቤቱ ገባ በአካል መልክ እንደ ደመና ቅርፅ ነዉ የተገለጠበት በእነሱ ጥላ ክብር ብረሃን እነሱን ማየት አልቻልኩም ለማየት መከረከ ግን አልተቻለኝም ከዚያ ብረሃን ዉስጥ እጁ የሚመስል ብረሃን ወጥቶ አሮጌ የተበላሸ ልብ ከእኔ ዉስጥ አዉጣ ሌላ አድስ ልብ አደረገልኝ እኔም መንፈሳዊ ቀይ ጥገና እየተደረገልኝ ነዉ ብየ ዉስጥ አስተዋልኩ  ከዚያ ብረሃን እንዲህ የሚል ድምፅ ወጣ በቅርብ በቅርብ መለከት ይተፋል ለህዝቤ ንገራያቸዉ በቅርብ በቅርብ መለከቱ ይነፋል ይህም የሚሆንበት ምክነያት እኔ ተዘጋጁት ህዝቤ ልወስድ ስለምመጣ ነዉ በጎቼን የሰጠሃቸዉ እርኛቼ በጎቼን በተኑንኝ ከዚህ የተነሳ በጎቼ የእኔ ድምፅ መስማት መተዘዝም አልቻሉም በተትነዋል እረኛቼ እኔ ያላልካቸዉን ያላዘዝካቸዉን እያደረጉ ነዉ አሁን ከዚያ ብረሃን ድምፅ እንዲህ አለኝ እኔን እያሸጡኝ ነዉ  አለኝ ለምንድነዉ እኔን የሚሰጡኝ እኔ የተቀባ ዉኃ አምላክ አይደለሁ እኔ የመሃረብ የተቀባ አምላክ አይደለሁም ለህዝቤ ንገራያቸዉ ይህንን ነገር አትጠቀሙ ብለሽ እኔ ለህዝቤ ራሴን ሙሉ መስዋት አድርጌ ሰጠሃቸዉ ለምን በነዚህ ነገሮች ገንዘብ ይጠይቃሉ እኔ ይህን ሳድርጌ ገንዘብ ጠየቅሁ በነፃ ራሴን ለሰዎች ልጆች ሁሉ ሰጠሁ እንጂ ለምን ሸጡኝ በእኔ ስም ለምን ይህን እያደረጉ ይሸጣሉ የእኔ ልጁ ንገራያቸዉ እኔን እያገለገሉ እንዳልሆኑ ጌዜዉ አብቅቷል ጊዜዉ እየሄደ ነዉ በቅርብ በቅርብ መለከት ይነፋል ንገሪያቸዉ ለህዝቤ የተቀባ ቅባት ዉኃ ነሃረብ እንዲያጠቀሙ እኔ እኔ ነኝ ይህን ቃል ሲናገር ከእርሱ በወጣዉ ኃይል ሁለተናዬ ተንቀጠቀጠ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *