ከሞት የተነሳው ጌታ ኢየሱስ ብዙ ሚስጥራትን የገለጠለት የናይጄሪያዊው የጆምስ ኦገቦላ ምስክርነት

END time messengers ministry

የመጨረሻ ሰዓት መልዕክተኞች አገልግሎት

ተተርጉሞ የተዘጋጅቶ የቀረበ

“መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው  ይስማ “ ራዕይ 3፡22

በውስጡ የያዘው

የጀምስ አጋቦላ የመንግስተ ሰማይ እና የሲኦል ራዕይ ውስጥ በከፊል የተወሰደ

በአለማቀፍ ደረጃ የተደረገ የጭለማው አለም ኮንፍረንስ

የጀምስ አጋቦላ የሞት  ባሻገር ልምምድ እና በሲኦል መንገድ ያየው

ተርጓሚ፡- መልዕክተኛ አለማየሁ ጋሻው

2007

ጭሮ (አሰበ ተፈሪ)

ሴይጣን እየሰራበት ቤተክርስቲያን እየተቆጣተረበት ያለ መንፈሳዊ የሚመስሉ ግን ያልሆኑ የእርሱ ስውር ተግባር  በጌታ ሲገለጥ

ወገኖች ሆይ በዚህ  የመጨረሻ ሰአት ሴይጣን ጥቂት ጊዜ እንዳለው አውቆ በቤተክርስቲያን ላይ ስውር እና ግልጽ  ወረራዎችን በጥድፊያ እያካሄደ አለ ቤተክርስቲያንም ይህን  አስተውላ ከጌታ  የተሰጣትን አደራ በትክክሉ እንድትወጣ ይህን የሴይጣንና የመልዕክተኞቹን ውጊያ ለመመካት ከጌታ ኢየሱስ በተሰጣት ስልጣን ለመዝመት ስራውን ለማፍረስ የአመፅን መንፈስ አሰራር በመንፈስ መግለጥ ለይታ አውቆ ቃሉን መሰረት ባደረገ ለትክክለኛ መንፈሳዊ ውጊያ ራስዋን  አዘጋጅታ የጨለማውን ስራ  ልታፈራርስ  የጠፋትን ልትናጠቅ በቤቱ ያሉትን ነቅታ ልትጠብቅ በትክክለኛ ቃል አስተምሮ ልትመግብ  ልታዘጋጅ ይገባታል ራዕይ 12፡12, ያዕ 4፡7, 1ጢሞ 4፡6

ይህንን የናይጄሪያ ተወላጅ የሆነ የወንድማችን የጆምስ አጋቦ ምስክርነት የመጨረሻው ሰዓት መልዕክተኞች አገልግሎት ተርጎሞ በአማርኛ ሲያቀርብ  ለቤተክርስቲያ መንቃት መታነጽ ለቅዱሳኑ ማምለጥ እንዲሆንና በዚህ ሰአት ተነስተን በንቃት የእግዚብሔር ስራ በትጋት ለመስራት እና የሴይጣን ስራ ለማፍረስ ነው ሁሉ ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን

ይህን ምስክርነት በእግዚአብሔር  ቃል በመመዘን በመንፈስ በመመርመር የመቀበል  ያለ መቀበል መብታችሁ የተጠበቀ ነው፡፡ ETM Ministry  1ተሰሎንቄ 5፡19-20 ሐዋ 17፡11

በአለማቀፍ ደረጃ የተደረገ የጭለማው አለም ኮንፍረንስ

ኤፌ 4፡11, 2ቆሮ 2፡11, 1ጴጥ 5፡8-9

አንድ ጊዜ ጌታ ኢየሱስ እንዲህ አለኝ የጭለማውን ስውር እቅድ እና ተግባር  ላሳይህ እፍልጋለሁ ራስህን አዘጋጅ አለኝ  እኔም መቼ እንደሚሆን ባላውቅም ከጢቂት ሰአታት በኋላ በሌሊት  ልክ በተኛሁበት እንግዳ ንፋስ  በሚመስል በጣም ጠንካራ በሆነ ንፋስ ወደ ላይ ተወሰድኩ ወደ ላይ ከተወሰድኩ በኋላ በአየር ላይ እየበረርኩኝ እየተንሳፈፍኩኝ ወደ ሩቅ ምድር  ተወሰድኩኝ የበረሃውን ረጅም ጉዞ እና ውቅያኖስን  እያቋረጥኩ ልክ በቦታው ስደርስ በንፋሱ ወደ ምድር ወረድኩኝ የወረድኩበት  ስፍራ በጣም ጥቅጥቅ ያለ ደን ውስጥ ቢሆንም ከዚያ በጣም ትልቅ በር አየሁ  ከላዩ ላይ እንዲህ  የሚል ፁሁፍ ተፅፏል “ እንኳን በደህና ወደ አጋንቶች  ኮንፍረንስ መጣችሁ ይላል “ እኔም ምን እና  እንዴት  እንደማደርግ ባላውቅም አሁንም የወሰደኝ ንፋስ ወደ ውስጥ ካስገባኝ በኋላ ወደ አንድ  ጥግ  አመጣኝ እኔም ተቀመጥኩ እንደ ተቀመጥኩም ከአራቱም የምድር ማዕዘን የሚመጡትን አጋንት ማየት ጀመርኩ የተለያየ ቅርፅ ይዘት ያላቸው አጋንቶች እየበረሩ ይመጣሉ ቦታቸውን ይይዛሉ ይቀመጣሉ ቦታው በፍጹም በጭለማ የተወረሰ ነበር ነገር ግን በጭለማ ውስጥ ግን እግዚአብሔር  ለእኔ ሁሉን  በአዳራሹ የሚከናወነውን ነገር ሁሉ የማይበትን አይን ሰጠኝ የእኔን እዛ በእነሱ መካከል  መኖሬን የተገነዘበ የለም

በአዳራሹ ውስጥ የፓስተሮችን መቀመጫ አየሁ እነዚህ ፓስተሮች ከጭለማ አለም ኃይል እየተቀበሉ የሚያገለግሉ የእርሱ አገልጋዮች ናቸው ሁሉም እየበረሩ ይመጣሉ ነገር ግን  የተለያዩ ናቸው ይቀመጡና ስፍራ ስፍራቸውን ይዘው ይቀመጣሉ ብዙዎቻቸው ትልልቅ ባርኔጣና  በአንገታቸው ላይ  ኮሌታ የሚመስል ነገር   አድርገዋል ሁሉም በጣም የተጠበቀ  አለባበስ ለብሰዋል

ቦታው በፀጥታ ተውጧል እንደተዋጠ ከጥቂት ጊዜ ቆይታ በኋላ ዲያብሎስ ራስ ወደ ስብሰባው  መጣ በሕይወቴ እንደዛ አስከፊ በሆነ ሁኔታ የሚቆጣ አካል አይቼ አላውቅም በጣም ከፍ ባለ ቁጣ ነው ወደ ስብሰባው የመጣው ትልቅ ለእርሱ በተዘጋጀ ወንበር ላይ ተቀመጠ ነገር ግን ምንም ያህል አልተቀመጠም ወደ ላይ ወደ ታች ይንቀሳቀሳል ከዚያ እንዲህ በማለት ንግግሩን ጀመረ እናንተ ምን እያደረጋችሁ ነው  እያለ የተሰበሰቡትን አጋንቶች እና ፓስተሮችን ጠየቀ አሁንም በመድግም  እናንተ ሰዎች ሆይ ምን እያደረጋችሁ ነው ምን እየሰራችሁ ነው የሰራችሁት ነገር አለ

እኔ እየሰራችሁ ያለውን ነገር ውጤት እያየሁ አይደለም አለ

ከተሰበሰቡት አጋንቶች መካከል አንዱ ተነሳና እንዲህ ማለት ጀመረ ማስተር የምንችለውን ሁሉ እያደረግን ነው ማስትር ቤተክርስቲያንን እየወረስን ነው ማስተር የወጣቶችን እንቅስቃሴ በቁጥጥራችን ስር አስገብተና  አዳዲስ የራሳችንን አሰራሮችን ከእግዚአብሔር  እንደሆነ እያስመሰልን እየሰጠናቸው ነው እነርሱም እየተገበሩት ይገኛሉ አዳዲስ ፋሽኖችንም ችግር እንደሌለበት አድርገን እየሰጠናቸው ነው በዚህ ከእግዚአብሔር መንገድ በተቃራኒ በተለየ እንዲሄዱ እያደረግናቸው ነው

ያ ከተናገረ በኋላ ሌላው አጋንት ተነስቶ መናገር ጀመረ ማስተር በምድር ያሉ የወንጌል ዘማሪዎችንም ተቆጣጥረናቸዋል መዝሙራቸው ከእንግዲህ ወዲህ በመንፈሳዊ አለም ትርጉም የለውም

የወንጌል መዝሙር በአለማዊ የሙዚቃ ምት እንዲሆን ተቆጣጥረናል ለእነርሱ የሚመስላቸው የወንጌል መዝሙር እንደሚዘምሩ አድርገው ያስባሉ ነገር ግን አለማዊ  ነው  እንዲሆንም አድርገነዋል የተለያዩ የሙዚቃ ምቶችን የተለያዩ ውዝዋዜዎችን እንቅስቃሴዎችን ለእግዚአብሔር ክብር ያልሆኑ ነገር ግን ከእኛ የሆነውን አሳምነናቸው እየሰጠናቸው እየተገበሩት ነው በየመድረኮች ይዘምሩበታል ይደንሱበታል ፓስተሮቻቸውንም  ቻርጅ ያደርጉበታል እውነተኛ ያልሆኑትን የስም ፓስተሮችን ታምራትን ምልክትን የሚሰሩበትን ኃይል እንሰጣቸዋለን፡፡ 1ዩሐ 4፡1-2, 1ጴጥ 2፡1-3 በተለያየ  መንገድ ለተለያየ አገልግሎታቸው ኃይልን  እንሰጣቸዋለን የፈለጉትን ያላቸውን በየቤተክርስቲያናቸው እንዲሰብኩ እናደርጋቸዋለን የፈለጉትን ፕሮግራም  እንዲያደርጉ እገዛ እናደርግላቸዋለን ነገር ግን  ስለ እውነተኛ ደህንነት ስለ መንግስተ  ሰማይ፣ ስለሲኦል፣ ስለንጥቀት እንዲናገሩ እንፈቅድም ሌላ ነገር እንዲፈልጉ  መስበክ ይችላሉ ወደ መድረክ  በማንኛውም ጊዜ ሰዎችን በመጥራት መጸለይ ይችላሉ እንፈቅዳለን  እንዲባርኳቸው  እንዲፀልዩላቸው ማድረግ ይችላሉ ነገር ግን ወደ ጠለቀ የነፍስ ደህንነት ውስጥ እንዲገቡ እንከለክላለን ይህን ተላልፎ የተገኘ ፓስተር ቅጣቱ የከፋ ይሆና አለ ፡፡ 2ቆሮ 11፡13-15, ፊል 3፡17-20 ራዕይ 2፡20-23 የሚገርመው ነገር በዛ ከተሰበሰቡት ፓስተሮች ማንም ቆሞ እንዲናገር የተፈቀደለት የለም ነገርግን ማድረግ የሚገባቸውን ትዕዛዝ ስልጣን ብቻ ይቀበሉ ነበር

ዲያብሎስ ስለ ኪዳናዊ ከበሮ ተናገረ

ሃያ አራት ሰአት የኪዳን ከበሮ ስር እሳት ይነዳል ያለማቋረጥ የኪዳን ከበሮ ከአራቱ የምድር መአዘን የሚፈስ ደም እየመጣ በከበሮ ላይ ይፈሳል በየሰከንዱ ዲያብሎስም ይህ ከበሮ የኪዳን ከበሮ ነው ደም ከምድር ማዕዘናት እየመጣ በኪዳን ከበሮ ላይ ሲያርፍ ሲመጣ እየተፈናጠረ ወደ ኮስሞቲክስ ወደ ጌጣጌጥ  ፋብሪካዎች ይረጫል ይህም ለአካላዊ ውበት ይጠቅማል ተብለው የሚሰሩ ሜክአፕ ሽቶዎች  እርሳሶች  ሻዶዎች የከፈር እና የጥፍር ቀለሞች ሊፒስቲንኮች ቻፒስቲንኮች  አርቲፊሻል የሆኑ ነገሮችን ያጠቃልላል

ይህም ሰይጣን የሰውን ልጆች በስውር መልካም  በማስመሰል ነገር ግን አጋንታዊ በሆነ መንገድ   ባርነት ይይዛቸዋል ያረክሳቸዋል ራዕይ 3፡4, ኤፌ 4፡27 2ቆሮ 7፡1

ዲያብሎስ እንዲህ አለ በአካላቸው ለውበት የሚጠቀሙባቸውን ኮስፖቲክስ ጌጣጌጦች ሽቶዎች ቅባቶች ፋሽኖቻቸውን ያዙ ስጧቸው የእግዚአብሔር መገኘት ከእነርሱ ላይ እንዲሄድ እንዲርቅ አድርጉ በተለየ በተለያዩ የምኞት መንፈስ እንገዛቸዋለን ለእግዚአብሔር ጊዜ እንዳይኖራቸው ይሆናሉ እናደክማቸዋለን እንቆጣጠራቸዋለን መሳፍንት 16፡15-21

ዲያብሎ ስለ የተለያዩ ዲፓርትምንቶች ተናገረ እንዲህ አለ ወደ አለም አሁንም የሙዚቃ ዲፓርትምንት ላኩ ለወንጌል እንደሚዘምሩ እንዲያስመስሉ አድርጋቸው የወንጌል ዝማሬ ነው ብለው ይዘምሩት በቀኑ መጨረሻ ግን ከእግዚአብሔር ፍቃድ ውጪ ይሆናሉ፡፡

ለመፃፍ ጊዜ እንዳይኖራቸው  እንዲያነብ አድርጉ ዲያብሎስ መፅሐፉ ይላል መፅሐፍ ቅዱስ አይልም ብዙ ስበት ያላቸውን የቲቪ ፕሮግራሞች 24  እንዲዘጋጁ አድርጉ በነዚህ ፕሮግራሞች  ጥመዳቸው ጊዜያቸውን ያዙ ፈፅሞ ለእግዚአብሔር ነገር ጊዜ  አሳጣቸው  ለትክክለኛ ቤተክርስቲያ ጊዜ እንዳይኖራቸው አድርጉ እንደዚያ  እያደረግን እናገኛቸዋለን እናገኛቸዋለን ይህ የሚሆነው ደግሞ ደረጃ በደረጃ ነው አለ ዲያብሎስ  ንግግሩን በመቀጠል አንድ ነገር  ተናገረ ይህን ስሰማ ልቤ ተነካ በተቀመጥኩበት ቦታ አለቀስኩ እንዲህ ብሎ ነገራቸው በመፅሐፉ እንደተፃፈው  እግዚአብሔር አለምን በውኃ ሲያጠፋ ከአጠፋቸው በኋላ ከእግዚአብሔር የልብ ህመም ነበር pain  አድርጎበታል ምክኒያቱም የራሱን የሰራውን የእጁን ስራ  አለም በራሱ አጠፋ እንዲህ አለ አሁምን እኔ  ዲያብሎስ 95% እግዚአብሔር ሕዝብ  ወደ ሲኦል ባስገባ በእግዚአብሔር የልብ (pain) ህመም እንደሚሆንበት  ያውቃል  ይህ ዋናው የግባችን ፍጻሜ ነው ይህ ነው ግባችን

ሁሉን እንኳን ባናገኝ 95% ቢሳካልን የእግዚአብሔር ፍጥረትን ወደ ሲኦል ብናስገባ የእግዚአብሔር ልብ እንዲሰማው አደረግን ለዚህም እግዚአብሔር ያለቅሳል ይህ ነው የእኛ ደስታ በእግዚአብሔር ፊት ላይ እንባ ማየት ነው ሉቃስ 19፡41-44

ዲያብሎስም በመቀጠል ሰአት የለንም ጊዜ የለንም ጊዜው አጭር ነው ለማረፍ ጊዜ የለንም ውጡ ሂዱ ለማረፍ  ጊዜ የለንም  ክርስትያኖችን እግር በእግር ተከታተሉአቸው  እድል አትስጡአቸው  ወደ የቤተክርስትያን ግቡ ሕይወታቸው ሲበላሽ ሲያዝ እርምጃ ወሰዱባቸው ከበሩ እንዳያልፉ አትፍቀዱ ብሎ ተናገረ

ጀምስ አጋቦላ ምክር ወገኞቼ ዲያብሎስ ማንንም አልያዘውም ብሎ አያምንም ምንም ቅዱስ ፍጹም ብትሆን አንተን ያያል  አገኘዋለሁ ብሎ ይከታተላል  ወንድሞቼ እንዲህ አይነት ጊዜ ላይ ደርሰናል ማንኛውም የዚህ ምድር እቃ (Material)  በዲያብስ ቁጥጥር ስር ውሏል  ተራ የሆነ ባዝሊን እንኳን ስትገዙ በፀሎት ልታነፁት ይገባል ለምን የት እንደተመረተ ምን   እንደሆነ እንዳለበት አናውቅም  እና  1ዩሐንስ 5፡19

በስብሰባው በተቀመጥኩ በነዚያ ጊዜያት  በዳቢሎስ በተነገሩ ቃሎች ፈፅሞ ደስተኛ አልነበርኩም  አንድ አጋንት በተናገረው ግን ትንሽ ደስታ አገኘሁ እንዲህ አለ ማስተር በአለም ላይ በሰራች  ችግር ገጥሞና ዲያብስም “ ምንድነው  አለ አጋንቱም እንዲህ አለ እንዳገኘነው ስለ   አንዳንድ መጨረሳው  ሰአት  አገልጋዮች ነው አሁንም  ተገልጠዋል አንዳዶች እሳት የለበሱ ናቸው  እንዲህ አለ ማስተር እነዚህ   የመጨረሻ ሰዓት  አገልጋዮችን ልንይዛቸው ልንቆጣጠራቸው አልቻልንም ዲያብሎስ እንዲህ አለ እኔም በራሴ እሳት አልብሼ  አጋንቶችን አስነሳለሁ ከእነርሱም ጋር የሚሆኑ የሚታገሉአቸውን እነዚህ የተነሱትን የመጨረሻ ሰአት  አገልጋዮችን እቋቋማቸዋለሁ ከመጀመሪያ እንዴት እንደምጥላቸው አውቃለሁ ይወድቃሉ አለ 1ዩሐንስ 4፡4 ሉቃስ 10፡17-20

የጀምስ አጋቦላ ምክር

ክርስትያን ሆይ ተጠንቀቅ ወደየት  ቤተክርስትያ መሄድ እንዳለብህ ጥንቃቄ ልታደርግ ይገባሃል የሚያገለግሎአችሁን  አገልጋዮችን ለይታችሁ ልታውቁ ይገባችኋል

እውነተኛ እግዚአብሔረው ቃል ሚዛኑን በጠበቀ መልኩ የቃሉ ምክሮች ሁሉ የማይሰብክ የማይሰበክበት ቦታ አገልጋዮች ንሰሃ ካልሰበኩ ስለ እግዚአብሔር መንግስት ካልሰበኩ ደህንነት የሲኦል አስከፊነት ስለንጥቀት ካልሰበኩህ በጥልቀት ስለ ውስጣዊ ቅድስና ውጫዊ ቅድስና ካልሰበኩ ካላስተማሩ ልትጠነቀቅ ልትነቃ ራስህ በእግዚአብሔር ቃል በመንፈሱ ልታስመልጥ ይገባሃል ሐዋ 20፡25-34

ክርስትያን ልትጠነቀቅ ከደንታቢስነት  ከቸልታ  ልትወጣ ይገባሃል

ምን እንደምትለብስ ምን እንደምትጠቀም እንዴት በምትገዛቸው እቃ ሁሉ ልትፀልይ  ይገባሃል በፀሎት ልታነፃ ገባሃል  በኪዳኑ ደም ውስጥ ተሸፍነህ ልትመላለስ ይገባሃል የእግዚአብሔር ጥበቃ በእናተ ላይ ሁን በኢየሱስ ስም

ፊሊጵስ 3፡17-20, 1ተሰሎ 2፡10-12, 2ቆሮ 11፡1-5, 13-15, 2ቆሮ 13፡5

በምሽት ከስራዬ ተመልሼ ራቴን በልቼ አልጋዬ ሄድኩ  ጋደም እንዳልኩ የሆነ  ነገር የነካኝ መሰለኝ  ወዲያው አካል  ከአካሌ ውስጥ ብድግ ብሎ ቆመ አሁን እኔው ራሴ  ከአካሌ ተለይቼ የራሴን አካል ሕይወት አልባ ሆኖ ተጋድሞ አየሁት ለደቂቃ ካየሁት በኋላ ደግሜ አየሁ አልቻልኩም ፊቴን ከእርሱ መልሼ ሳለሁ መንገድ በፊቴ ተገለጠ ወደ መንገዱ ገባሁ መንፈሴ ከስጋዬ በተለየ ጊዜ ቁጥር አንድ ነገር  የዚህን  አለም ነገር የምድር ስቃዬን ወይም ደስታን ልጆች እንዳለኝ ሚስት እንዳለችኝ በዚህ  ምድር ያለውን ነገር ትውስታው ተወሰደብኝ በፊቴ ባለው መንገድ ላይ ብቻ  ሄዳለው የማስታውሰው ብቻ እየሄድኩ መሆኔን ብቻ ነው ነገር ግን አንድ ነገር ብቻ ወደ አእምሮዬ ትውስታ  ይመጣል እሱም የአግዚአብሔር ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያለ ቃል ከመጽሕፍ ቅዱስ የሰማሁት ቃል ከሰባኪዎች የሰማሁት ቃል እንደ ምስክር ይመጣል  ከሚመጡ የእግዚአብሔር ቃሎች ውስጥ ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ  በፍጹም ነፍስህ በፍጹም ሃይልህ ውደድ እሱ ቅዱስ እንደሆነ እናተም ቅዱሳን ሁኑ ዝሙት አትስሩ  ሁሉም እግዚአብሔር ቃል  በአዲስነት ወደ እኔ ይመጡ ነበር

ስሄድ ብዙ ህዝብ ጋር እንደ እኔ የሞቱትን ጋር ተገናኘሁ ብዙ ህዝብ ነው ሁሉም ወደ አንድ አቅጣጫ ይጓዛል ሴቶች ወንዶች ወጣቶች ሽማግሎዎች  ሁሉ እየሄደ ነው ከተለያዩ አቅጣጫዎች ብንመጣ ነገር ግን በአንድነት እየሄድን ሁሉም የራሱን  እየሄደ ነው ምንም ለማንም አይቆምም  አይናገረንም በዚህ ቦታ ብቻ ሁሉም ወደ አንድ አቅጣጫ  እየሄድን ነው

ሁሉም ዝም ብሎ ይጓዛል በፍጹም ጸጥታ ወደ ፊት ሁሉንም  ይሄዳል   ወደ መገናኛው እየቀረብን ሳለ ወደ መገናኛው እየቀረብን በጣም ጠባብ በር ተመለከትኩ በውስጡም ጠባብ መንገድ ያላት በግራ በኩል ትልቅ በር አየሁ መንገዱም ሰፊ የሆነ ወዲያው አወቅሁ የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ መጣ ያ ጠባብ መንገድ  ወደ እግዚአብሔር መንግስት የሚመራ መሆኑን ተረዳሁ

ትልቁ በር ሰፊው መንገድ ወደ ጥፋት የሚወስድ እንደሆነ አወቅሁ ከመገናኛ ቦታ በርቀት ሆኜ እንዲህ አሰብኩ ከመሞቴ በፊት ክርስትያን ነበርኩ  ስለዚህ እንዲህ በጠባብ መንገድ እሄዳለሁ ብዬ አሰብኩ ነገር ግን  በመገናኛ ቦታ ስደርስ ራሴን  እግሮችን መቆጣጠር አልቻልኩም በሃሳቤ እንዳሰብኩ በጠባቡ በር እገባለሁ ብዬ ነበር ነገር ግን በሰፊው መንገድ መሄድን ቀጠልኩ አሁንም አይኔ  ያለው በጠባቡ መንገድ ላይ ነው

በጠባቡ መንገድ እንዳስተዋልኩት የሚሄዱት የገቡት ከብዙ ቆይታ በኋላ አንዳንድ አንዳንድ ነው በሺዎች ግን የሚቆጠሩ በሰፊው መንገድ እየሄዱ ነው ማቴ 7፡13-14

በሰፊው መንገድ እየሄድኩ ያስተዋልኩት ወደ ጭለማ እቀረብኩ ከዚያ በኋላ በፊቴ  ምንም ማየት አልቻልኩም አሁን ግን እግሮቼ  አልቆሙም መሄዳቸውን እንደቀጠሉ ናቸው  በፍጥነት በፊቴ በብዙ ሰዎች የጩኸት ድምጽ መስማት ጀመርኩ የስቃይ ጩኸት እኛ አሁን በምድር በመንገድ ዳር ሆነው የሚጮኹ አይነት ድምፅ ያህል መስማት ጀመርኩ አንዳንዱ ኡ ኡ—– ምህረት በእኔ ላይ

እኔኔ—- እለወጣለሁ እለወጣለሁ እለወጣለሁ ሌሎች ደግሞ ኢየሱስ ይቅር በለኝ አሁን አምናለሁ እያሉ በታላቅ ጩኸት  ይጮኻሉ ሌላ እድል ስጠኝ እለወጣለሁ እለወጣለሁ እለወጣለሁ ወጣት ሽማግሎዎች ይጮኻሉ

ሁለተኛ እድል ስጠን እያሉ ይጮኻሉ የስቃይ ጩኸት አሁን ሲኦልን እውነታ መኖሩን ተረድተዋል  አሁን ሲኦል መኖሩን እርግጠኞች ሆነዋል ለዚህ ነው ራሳቸው ለመለወጥ ለሁለተኛ  እድል  ያለማቋረት  የሚጮኹት አምላካዊ መልስ ግን ጊዜው አልፏል አብቅቷል የሚል ነበር

በቀረብኩ መጠን የጩኸት ድምፅ ጎልቶ ይሰማኝ ጀመር ያማለት ወደ ሲኦል እየቀረብኩ   መሆኔን አወቅሁ ከስማሁት የስቃይ ጩኸት  የተነሳ  አካሌ መንቀጥቀጥ ጀመረ ነገር ግን እግሬ መሄዱን አላቆመም በመሄዴ እየቀጠልኩ ነኝ በብዙ ቁጥር የሚሆኑ እነርሱም እንደ እኔ እየሄዱ ነው ፡፡

እየሄዱ እያለሁ አንድ ሰው በስሜ ጠራኝ እንዲህ አለኝ ጀምስ ቁም እኔም ሰምቼ ቆምኩ አቀርቅሬ ቆምኩ አንድ ሰው በመሬቱ ውስጥ  ወጥቶ እግሬን እንደያዘኝ ነው ሚመስለው አንገቴን አቀርቅሬ ቆምኩ  አንድ ሰው በፊቴ ሆኖ ፍርድ እንደሚሰጠኝ አይነት ሁኔታ ነበር   ያድምጽ  ህመም   ባለበት ንግግር ይናገረኝ ጀመር ኢየሱስ ክርስቶስ በሃዘን ይናገረኝ ጀመር  ደስተኛ አልነበረም ሲናገረኝ የነበረው በአዘነ ልብ ነበር እንደዚህ አለን ጀምስ  አንተ የምታስበው እንደማትሞት እና ለመሞት ገና እንደሆንክ ነው  አሁን ራስህ ተመልከት አሁን ሞተሃል በምድር ላይ አይደለህም አሁን ሞተሃል ሲኦልም  ድርሻህ ሆኗል አሁን ብወስድህ እድል ፈንታህ ሲኦል ነው  በፊቴ ከመንገዴ  ወደ  ኋላ  ተመልሰሀል ጀርባህን ለእኔ ሰተሃል ሲኦል የአንተ  እድል ፈንታ ሆኗል ያ ሲኦል ነው  እየሄድክበት ያለሀው እንዲህ አለኝ ጀምስ በሲኦል ያለው የሰዎች ድምጽ ትሰማለህ እኔም አዎ ብዬ መለስኩ እንዲህ አለኝ  ብዙዎች ራሳቸውን ክርስትያን ነን ብለው የሚጠሩ እንደ አንተ ያሉ የስም ክርስቲያኖች ናቸው በምድር ሳሉ  ስለ ቅድስና ስለ ጽድቅ ያወራሉ ይናገራሉ ነገር ግን  ትንሽ ትንሽ ነው  እያሉ ምንም ችግር የለበትም ጉዳት  አያመጣ እያሉ በዚህ ምክኒያት ብዙዎች ለሲኦል ተዳርገዋል ጩኸታቸውን  አሁን እንደ ሰማሃው አምናለሁ ይላሉ ለመለወጥ ይፈልጋሉ ነገር ግን ጊዜው አልፏል

እንዲህ አለኝ ጀምስ ሰውን ስፈጥር በመልኬ በአምሳሌ ፈጠርኩ የእኔ ክብር በእርሱ ላይ ነው ነገር ግን የኔ ጠላት ዲያብሎስ ብዙ ነገር አርቲፊሻል ነገርን ጨመረ እኔ በሰጠሁ ክብር ላይ የእኔ አይን አይመለከትም አርቲፊሻል በሆነው  ነገር ላይ  እኔ  ሴትን ስፈጥር በጆሮዋ ቀዳዳ አላደረኩም አላኖርኩም ታዲያ እንዴት እርቲፊሻል ለማኖር ቀዳዳን ያደርጋሉ ማንም አርቲፊሻል ነገር  በአካሉ የጨመረ ምንም ይሁንም ምን ፊቴን አያዩም አለያቸውም / አይመለከቱም ዕብ 12፡14

በምህረቴ ሁለተኛ እድል ሰጥቼያለሁኝ ሂድ መንገድህን ጠብቅ በፊቴ ተመላላስ ፍፁም ሁን ወደ ኋላ ተመልሼ መሄድ ጀመርኩ ወደ ሞተው  አካሌ እስከምደርስ ድረስ

ስደርስ ጀምስ ይህ አካልህ ነው ግባ አለኝ አካሌን  ጠላሁት  ወደ እርሱ ለመግባት አልፈለኩም  ከሞታችሁ በኋላ ቀደኛ ጠላታችሁ ሆኖ የሚገለጥላችሁ አካላችሁ ነው ይህ አካሌ  መጥፎ ነገሮችን በምድር እንድሰራ ያደረገኝ እንዴት ወደ እሱ  እገባለሁ እያልኩ አቅማማሁ

ጌታ እንዲህ አለኝ ጀምስ ለአለም ትመሰክር ዘንድ እልክሃለሁ ለህዝቤ ለአገልጋዮቼ ንገራቸው  ከእንግዲህ መምጣቴ እመጣለሁ ሳይሆን አሁን እመጣለሁ ስለዚህ ለመምጣቴ ተዘጋጁ ብለህ ንገራቸው  ያለ ቅድስና ያለ ቅድስና ያለ ቅድስና ማንም ወደ መንግስቴ አይገባም ምንም ይሁን ምንም ያድርግ፡፡  በፊቴ ተመላለሱ ፍጹም ሁኑ ብለህ ንገራቸው ይህን ከተናገረኝ በኋላ በጌታ በመታዘዝ ወደ ሞተው ሕይወት አልባ ወደ ሆነው አካሌ ገባሁ ወደ ሕይወት ተመለስኩ ትኩስ ላብ ከአካሌ መውጣት ጀመረ በላብ ተጠመቅኩ ሃይል አጣሁ ያለምንም አቅም ለአንድ ሳምንት ቆየሁ  ምንም ማድረግ አልችልም ነበር

መንፈሳዊ አባቴን አስጠርቼ ሁሉን ነገር ነገርኩት ወገኞቼ ወደ አካሌ ለመመለስ እንቢ ብዬ ነበር ጌታ የእኔን ምህረትን የምትቀበለው በምድር በስጋ ሆነህ ነው ስላለኝ ብቻ እና ለእኔ ሁለተኛ እድል ስለሰጠኝ ነበር ከምህረቱ የተነሳ

መንግስተ ሰማይ እና ሲኦል እውነት ነው በብዙ ሺህ የሚቆጠር ህዝብ ወደ ሲኦል እየገቡ ነው  ተመልከቱ እኔ በሞትኩ ጊዜ የዚህ ምድር ነገር ምን ትውስታ አልነበረኝም  ነገር ግን ለዚህ  ምድር ነገር ስጨነቅ  ስታገል ራሴን  ለሲኦል ዳርጌ ነበር ታዲያ ጌታ ሁለተኛ እድል ሰጠሁህ ሲለኝ ለሁለት ሳምንት ለወር ለአመት እንደሆነ አላወቅሁም ለምን ያህል ጊዜ እንደተሰጠኝ ነገር ግን ይን በሕይወቴ ላይ  ወሰንኩ የምኖርበት የሕይወቴ መመሪያ አደረኩ ነገን እንደማልኖር አድርጌ የዛሬ ቀን መኖር በጸሎቴ ጌታን ስለዚህ ምድር ነገር አልጠይቅም  ስለ ገንዘብ ስለዚህ አለም ነገር  እኔ የሞትኩ ሰው ሆኜ እንዴት ስለመኪና ስለ ገንዘብ  ጌታዬን እጠይቃለሁ የሞተ ሰው ስለምንም አይጠይቅም ለምንስ እጨነቃለሁ ሁሉን ነገር  ራሴን ለጌታዬ ሙሉ በሙሉ ሰጠሁ እርሱ ስለ እኔ ያስባል እና

እግዚአብሔር እኛን በጣም ይወደናል እንዲህ አይነት ፍቅር አይቼ አላውቅም የዳንበትን እምነት አጥብቀን እንያዝ እንጠብቅ ብዙ ክርስቲያኖች  በመጽሐፍ ቅዱስ የተፃፈውን ስለማያምኑና ስለማያነቡ ስለማረዱ እግዚአብሔር ብዙዎችን ከስህተት ለመታደግ እነዚህ መገለጦችን እየሰጠ ህዝብ  እያነቃ ያለው እንዲያምኑ እያደረገ ያለው ወገኖቼ እስከ ፍጻሜ በመጽናት ሄዳችሁ መንግስቱን የምትወርሱ ጌታ ያድርጋችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን፡፡

ማቴ 7፡21, ማቴ 5፡22, ማቴ 15፡8, ማቴ 9፡42-49, ማር 3፡34-38 ማቴ 10፡42 1ቆሮ 6፡9-11 1ቆሮ 9፡27  2ቆሮ 13፡5   ሮሜ 11፤21-22 ገላ 5፡19-21  ቆላ 1፡23 1ተሰ 4፡2-8 1ተሰ 5፡23 2ጢሞ 2፡19 ቲቶ 1፡16 ቲቶ 3፡8 ዕብ 2፡1-4 ዕብ 12፡14-17,25 2ጴጥ 1፡8-11 2ጴጥ 2፡17-22  1ዩሐ 2፡15-17  1ዩሐ 3፡3 1ዩሐ 3፡15 ያዕ 4፡4 ይሁዳ 20,21  ራዕ 3፡16፣ ራዕ 3፡3-5

ጌታ ይባርካችሁ፡፡ ETM  አገልግሎት

ጌታ ኢየሱስ ይመጣል ሁል ጊዜ ተዘጋጅተህ ጠብቅ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *