ራሺያዊቷ 19 አመቷ የኦጋ ምስክርነት በሲኦል ጫፍ  ላይ

END time messangers ministry

የመጨረሻ ሰዓት መልዕክተኞች አገልግሎት

ተተርጉሞ ተዘጋጅቶ የቀረበ

“መንፈስ ለአብያተክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ “ ራዕይ 3፡22

 

ራሺያዊቷ 19 አመቷ የኦጋ ምስክርነት

በሲኦል ጫፍ  ላይ

 

 

 

 

 

 

ተርጓሚ- ወንድም ወ/አለማየሁ ጋሻው

2007

ጭሮ (አሰበ ተፈሪ)

 

 

 

በሲኦል ጫፍ ላይ

በሲኦል ጫፍ ሆና ያየችውን በራዕይ ራሺያዊት የ19አመት ኦጋ የተሰጠ ምስክርነት ላይ በጥቂቱ የተወሰደ ምስክርነቱ የተሰጠው መስከረም 1996

ጌታ በሲኦል ጫፍ ወደ እኔ ከመጣቸው ነፍሶች ውስጥ

በሲኦል ጫፍ በነበርኩ ጊዜ ወደ እኔ ጌታ ካመጣቸው ነፍስ ውስጥ 25 አመት እድሜ ያለው ወጣት ነው ይህን ወጣት በራሽያ አወቀዋለሁ በግሌ ይህ ወጣት የሞተው በመኪና አደጋ ነበር

ይህ ወጣት ከሞተ በኋላ ብዙዎች በእርግጠኝነት ወደ መንግስት ሰማያት እንደሄደ እንደገባ ይናገሩ ያወሩ ነበር አሁን እንደማየው እውነታው ወጣቱ በሲኦል ነው ያለው ብዙዎች የተናገሩት  የነበረው ትክክል አልነበረም ለምን ወደ ሲኦል እንደገባ መናገር ጀመረ

በምድር ላሉ ወጣቶች በዚሁ የምሰጠው ምክር በሁሉም ወጣቶች የማስጠነቅቃቸው  እንዴት እርስ በእርሳችሁ ስለ አንድ ነገር ተስፋ  ከገባችሁ በተለይ ለተቃራኒ ጾታ የገባችሁትን  ቃል እንድትጠብቁ እመክራችሁአለሁ ተስፋ ገብታችሁ ካላደረጋችሁት  በደለኛ ትሆናላችሁ  ጌታም ይህን  ከእናተ ይፈልጋል ያአካል ከእናተ ይፈልጋል

ይህ ወጣት በሳይቤርና ይሰብክ ነበር ሶስት ቤተክርስትያን በዛ ተክሎ ነበር  በጣም በእምነቱ ጠንካራ ነበር አንድ ጊዜ ከሳይበሪያ ወደ ዩክሬን መጣ  በዩክሬን ካሉ ወጣቶች ጋር ይሰራ ነበር ወንጌልንም ለማድረስ ወደ ተለያዩ ቦታዎች ይወጣ ነበር በዚህ ጊዜ ውስጥ የማግባት ፍላጎት አደረበት ለትዳርም የምትሆነው እህት ይፈልግ ነበር በአንድ ከተማ ላይ አንዲት እህት አገኘ መቀራረብ ጀመሩ በመቀራረባቸው  ውስጥ በኋጢአት ይወድቃሉ በዚሁ ኃጢያት   በመመላለስ ቀጠሉ አሁን ይህ ወጣት በሲኦል  እንደሚናገረው በዚህ ውስጥ እያሉ ይህች እህት ትፀንሳለች ሳይጋቡ በጋብቻ ሳይተሳሰሩ  ይህች እህት የፀነሳችው ልጅ ከእርሱ እንደሆነ መግለፅ ጀመረች ይህን የሰሙ የቤተክርስቲያን መሪዎች ነገሩን ካጣሩ በኋላ የልጁ አባት ማን እንደሆነ ይህች እህት  ወንድም እከሌ ነው ስትል ሁሉም ማመን አቃታቸው ምክኒያቱም ያወንድም በእምነቱ   ጠንካራ አማኝ እንደሆነ እና በብዙዎች ዘንድ ስለሚታወቅ ታዋቂ አገልጋይም ስለሆነ ወንድማችን ሲጠየቅ ግን  ልጁ የእርሱ እንዳልሆነ ካደ  በውሸት  እንደምትናገርም  በመናገር ስለ እርሱ የተባለው ውሸት እንደሆነ አስተባበለ  በነገሩም ሲፀልይ የተሳሳተ ትንቢት እና መገለጥ መቶ እህታችን በውሸት እየተናገረች ወጣቱን ወንድም ስሙን እያጠፋች እንደሆነ ተነገረ

ያች እህት ከቤተክርስቲያ ስም  በማጥፋ በኃጢያቱ ምክንያት ታገደች እርሱ ግን  በድፍረት ይህን ሁሉ አድርጎ ይሰብክ ነበር በየቦታው ሁሉ እየተዘዋወረ ይዘምር ነበር  በሲኦል ሲናገር ይህን ያደረኩት  አባቴ ላይ አፍረት እንዳላመጣ ብዬ ነበር የሸፈንኩት የካድኩት ምክንያቱም አባቱ የቤተክርስቲያን ፓስተር ስለነበር ነው  ጌታ በግልፅ  ንሰሃ እንደገባ ቢነገረውም ወደ እህቱ  ሄዶ ሊቀበላት አልፈለገም እንደሚያገባት ቃል ገብቶላት ነበር ግን አልፈፀመም  ልኮን ልጅቷን ልጁን  አልተቀበለም በዚሁ እያለ በድንገት በመኪና አደጋ ሞተ ነገሩን በንሰሃ በአካል ሳያስተካክል  ሲኦል ገባ በሲኦል ሲናገር ጌታ ከዚህ ቢያወጣን ለሰዎች  ሁሉ እውነታውን   እናገራለሁ እሰብካለሁ በሲኦል  ያሉ  ሰዎች የውሸት ተስፋ  የተሞሉ ናቸው በሲኦል አስመሳዮች የሉም ሁሉም የሆነባቸውን ያደረጉትን እውነታ ይናገራሉ

በሲኦል ያየሁት ሁለተኛ ነፍስ አንዲት እህት ነበረች  

ይህች እህት ነበይ ነበረች በጌታ ያለች የበረታች እህት ነበረት በሲኦል ግን አየሁአት  ለምን በሲኦል እንደሆነች ለኔ መግለፅ ጀመረች

በምድር ያሉ በትንቢት በመገለጥ የሚያገለግሉ እንዴት ማገልገል እንዳለባቸው ማወቅ   አለባቸው ጌታ በተናገራችሁ ላይ አንድም አትጨምሩ አትቀንሱ አንድም ቃል ቢሆን ያንኑ ተናገሩ  ይላል የሰራዊት ጌታ ስትሉ  ከዚያ  በተናገራችሁት መልስ ትሰጣለችሁ ፍፃሜያችሁን ሁሉ ያበላሻል

ይህች እህት በቃሉ ላይ መጨመር ጌታ ባላት ላይ ጨምራ መናገሯን ቀጠለች ጌታም  ይሀ የምታደርገው ነገር ትክክል እንዳልሆነ ቢናገራት በዛው ቀጠለች  ይህች እህት እንዲያውም የመናፍስት ማውጣት እና የፈውስ የሙታን የማስነሳት ፀጋ ፈለገች በዚህ ሁሉ ጌታ ይናገራት ነበር በሰጠሁሽ ፀጋ በትክክሉ ሕዝቤን   አገልግይ ይላት ነበር  ቃልም አትጨምሪ ይላት ነበር

ለራስ ብዙ ክብር ፈለገች ቃል መጨመሩን ቀጠለች በእጇም ተአምራት ይደረግ ነበር  ሰዎች  ሲያመሰግኑአት ትወድ ነበር ታዋቂ እየሆነች ሄደች በዚያን ጊዜ የሀምሳ አመት እድሜ ነበራት

አስታውሳለሁ በዩክሬን በቤቷ ፕሮግራም ይደረግ ነበር ለዚያ ፕሮግራም ወደ ቤቷ ስንሄድ በቤቷ ሞታ ተገኘች  በተንበረከከችበት  ስለ መሞቷ ሁሉም  ግራ ገብቷቸው  ነበር አልተረዳንም አሁን ግን ይህች  ነፍስ በሲኦል ውስጥ አየኋት ለምን በዚህ እንደተገኘችም ገለፀችልኝ እግዚአብሔር ለብዙ መገለጥ ትጠይቅ ነበር ጌታም  በመፀለይ እንድትቀጥል ነገራት  ይህ ግን እርሷ አልታዘዘችም ከመሞታ በፊት በቤቷ ከሚደረግ ፕሮግራም ከመጀመሩ በፊት ተንበርክካ እንዲህ ብላ ተናገረች ጌታ ሆይ ሴይጣን ከአንተ ብዙ  ሃይል እንደለሁ አስባለሁ አለች  ምክንያቱም ሴይጣ ለአገልጋዮቹ ሁሉን ሃይል ይሰጣቸዋል የአንተ ሃይል እና መገለጥ አንተ ከእርሱ ያነሰ ሃይል ነው ብላ  በፀሎቷ ተናገረች መንፈስ ቅዱስ በዚያን ጊዜ ከእርሷ ተወሰደ በሴይጣንም በተንበረከከችበት ተገደለች ነፍስ  ወደ ሲኦል ተወሰደ

ወንድሞቼ እህቶቼ በእግዚአብሔር ላይ ፈፅማችሁ ከመናገር ተቆጠቡ  በሚናገራችሁ ቃል ላይ ጨምራችሁ ከመናገር ተከልከሉ ያላችሁን ብቻ ለእርሱ ክብር ሌላውን አገልግሉ ተናገሩ

ወደ ሲኦል ጫፍ  ጌታ ወደ እኔ ያመጣው ሶስተኛ ነፍስ  

ይህች ነፍስ በምድር  ሳለች ብዙ መልካም ነገሮችን ያደረገች ነበረች በሕይወት ሳለች ለእኔ እንዲህ ብላ መግለጥ ጀመረች በሕይወት በነበርኩበት ጊዜ  ያለኝን ሁሉ ለሌሎች  እሰጥ ነበር የመጨረሻ የሆነውን ነገር ለሌሎች እንኳን እከፍል እሰጥ ነበር   በእዚህ ምክኒያት ለሶስት ቀን ያህል ሳልበላ እቆይ ነበር ያለ መፀፀት ያለኝን ለሌሎች አካፍል ነበር እሰጥ ነበር  ይህም እግዚአብሔር ደስ እንደሚያሰኝ በዚህ መልክም ስነ ምግባር እንዴት በሲኦል ተገኘች

ይህች ሴት  መልካም ስራ በሰራች ጊዜ ሁሉ ሄዳ ለሰዎች ያደረገችውን ትናገር ነበር  በእግዚአብሔር ፊት ስትቀርብ  ያለ ፍሬ ነበረች ለምን በምድር በሰዎች  የምስጋና ምላሽ ዋጋዋን ተቀብላለች በዚህ ምክኒያት ለሲኦል በቃች  ጌታም  ይህን እንዳታደርግ ቢያንስጠነቅቃትም ቀኝ እጇን የምትሰራውን ግራህ አይወቅ ብሎ ቢነገርም ቃሉ አልሰማችም  ትክክል እንዳልሆነች  ታውቃለች የእግዚአብሔር ድምፅ ብትሰማም ግን አልታዘዘችም ወንድሞቼ እመክራችሁአለሁ ምንም መልካም ክርስትያን ብትሆኑ ግን ያለ ፍሬ ልትሆኑ አይገባችሁም በሕይወታችሁ ለጌታ የምታቀርቡት ፍሬ ሊኖራችሁ ይገባል ምክኒያቱም መንግስተ ሰማይ የሚያፈሩ ያለ ፍሬ የሆኑ ሰዎች ስፍራ አይደለም

አራተኛው ነፍስ በሲኦል ጫፍ የተገናኘሁት

ይህ ወንድም በምድር በነበረ ጊዜ የቤተክርስቲያን መጋቢ መሪ ነበር በመኪና አደጋ ሲሞት የ38 አመቱ ነበር እዚህ ላይ ለምታምኑት ነገር ጉዳይ የለኝም ይህ ነፍስ በሲኦል ጫፍ ሆኖ የተናገረውን ልንገራችሁ መቀበል አለመቀበል የራሳችሁ ድርሻ ነው  ይህ ሰው የቤተክርስትያን መሪ ቢሆንም እርሱ የሚመራት ቤተክርስቲያ ትልቅ ባትባልም ጌታ ለዚህ መሪ በመልዕክተኞቹ መልዕክት ሰጥቶ ለከበት የጌታን ራት በትክክለኛ መንገድ ህዝብ እንዲወሰድ እንዲያደርግ እኔም ራሴ ከአሁን በፊት በቤተክርስቲያን አልተማረኩም  ሲደረግም አላየሁም የጌታ ራት ከመወሰዱ በፊት ወንድሞች እህቶች እግራቸውን መተጣተብ  እኔም ለራሴ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ አልኩ

ይህ መጋቢ የእግር መተጣጠብን  በቤተክርስቲያኑ አድርጎ አያውቅም ይቃወም ነበር ለምን በፊት የቤተክርስቲያኒቱ መሪ የሆነው አባቱ አስፈላጊ እንዳልሆነ አስተምሮት ነበር  አባቱ  ከሞተ በኋላ በምትኩ እርሱ የመሪነት ስፍራውን የያዘው መጋቢ ከሆነ በኋላ አስፈላጊነቱን አያምንም አይቀበልም ጌታም ወደ እርሱ በላካቸው መልዕከኞቹ ሊያደርገው የሚገባ የመንፈሱን ሀሳብ መልዕክት በቤተክርስቲያኒቱ  ሊደረግ የሚገባውን መጋቢው አልሰማም ከጌታ ወደ እርሱ የሚመጣውን ነገር  አልቀበል በማለት ፀና ብዙዎች ቢያስጠነቅቁትም እኔ የቤተክርስቲያኒቱ መሪ ገዥ ነኝ ይህን መልዕክት አልቀበልም ብሎ እንቢ አለ በተደጋጋሚ መልእክተኞቹን ቢላክበትም ለንሰሃ ጊዜ እድል አልሰጠም

አባቴ በዚህ መንገድ አስተምሯል  ሄዷል እኔም የሱን ፈለግ እከተላለሁ ብሎ በሃሳብ ጸና አንድቀን በመንገድ ሲሄድ መንገድ ሲያቋርጥ በመኪና ተገጭቶ ሞተ ለዚህም በቃ

በሴይጣን ላይ የተጠበቁ  እሱ ያንጠላጠላቸው መዋቢያ እቃዎች ጌጣጌጦች

አጋ ያየችው ስትናገር ዛሬ  ሴቶች የሚያጌጡበት መዋቢያዎች የጆሮ የአንገት ጌጦች የተለያዩ  ጌጣጌጦች እና  መዋቢያዎች በሴይጣ ላይ ተጠብቀው አየሁ እኔ እነዚህን እቃዎች ሁሉ በውድ ዋጋ እየገዛሁ እጠቀምባቸው ነበር  በምድር ላይ ሳለሁ  ነገር ግን ይህን ሳይ እንዲህ ብዬ አሰብሁ በራሴ ላይ ፈረድኩ እኔ ሲኦል የተገባኝ  ሰው ነኝ ለምን እነዚህ ሴይጣን የተሸከማቸውን እቃዎች ሁሉ እኔ  በየሳጥናቸው ነበረኝ እና ለነዚህ ጌጣጌጦች መዋቢያዎች ሜካፖች ብዙ መቶ ዶላሮችን አወጣ ነበር ነገር ግን እነዚህ ሁሉ እቃዎች ሴይጣን እንዳሉት አየሁ በሰፊው መንገድ እየሄዱ ለሱ እነሱም  ያለምንም ወቀሳ ከእርሱ እነዚህ መዋቢያዎች ጌጣጌጦች ሲቀበሉ አየሁ

ጌታ ይባርካችሁ፡፡ ETM  አገልግሎት ጌታ ኢየሱስ ይመጣል ሁል ጊዜ ተዘጋጅተህ ጠብቅ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *