ላዲ ነኪም ምስክርነት

       ላዲ ነኪም ምስክርነት  lahi nkem

እህት ላዲ ነኪም መለኮታዊ  መገለጥን ስትቀበል 26 አመት እድሜ ላይ ሆና ሲሆን በፊት ህይዎቷ ለባለቤቷ ሁለተኛ ሚስት ስትሆን በፊት ጣኦት አምላኪዎች ነበሩ ፡፡

የሷ ትዉልድ አገር በሰሜናዊ ናጀሪያ መድር ጥላቱ ክፍለ ግዛት ሲሆን በዚያ 2003 በተከሰተ ጦርነት አከባቢዉን ርቃ ወደ ዲንጆኦ ወደ ሚባል ስፍራ መጣች ይህ አከባቢ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ቤተክርስቲያን መሄድ የጀመረችበት ቦታ ነበር ባሌቤቷ ክርስቲያን ስለሆነች ወደ ቤተክርስቲያን ለምን ሄደሽ ብሎ ካሰቃያት በኃላ ከቤቱ አባረራት ይህን ጊዜ እናቷ ወደአለችበት ከተማ ላንግታንግ (langtang} መታ መኖር ጀመረች፡፡

ከእናቷ ጋር በነበረች ሰአት አብረዉ ወደ  ቤተክርስቲያን  እየሄዱ ያመልኩ ህብረት ያደርጉ ነበር

ከዚያ ያንን ስፍራ ለቀዉ ካሉበት ከተማ 20 ኪሜ ርቃ በምትገኘዉ ማባን ወደምትባል ስፍራ ለግብርና ስራ ሄዱ በማባን እዚያ ባለች የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ተብላ የምትጠራ ቤተክርስቲያን ማምለክ ህብረት ማድረግ ጀመሩ                                                  በአከባቢ ከሁለት ሳምንት ቆይታ በኃላ መለኮታዊ መገለጥ ወደ ሊዳ እርሱ ከመምጣቱ በፊት ምንም ስለመፃሐፍ ስለ ኢየሡስ ክርስቶስ ትምህርት የምታዉቀዉ ምንም የለም ነገር ጌታ መሳሪያ አድርጎ መልእክቱን ለቤተክርስቲያን እና ለአለም እንድታስተላልፍ መረጣት ፡፡           ያዕ 1፡21-25

የህት ላዲ ነኪም ምስክርነት ላዲ በራሷ ቃል ለስሚዎች ከሰጣቸዉ ምስክርነት የተወሰደ ሁለት መላእክቶች ወደ ኢየሡስ መሰዱኝ በወር ሃምሌ 3,2003 እንደ አዉሮፓ አቆጣጠር በምሽት አከባቡ በማእድ ቤት ስራ እየሰራሁ ሳለ አመሻሽ ወደ ዉጪ ለመዉጣት ለእኔ ቀላል አልሆንልሽ አለኝ ወደ ዉጪ ለመዉጣት እየታገልኩ እያለሁ በሰዉነቴ ላይ ድንዛዜ ተሰምቶኝ በምድር ላይ ወደቅሁ በዚያ የሚያልፍ አንድ ሰዉ አየኝና ለእርዳታ ሰዎችን ልጥራልሽ አለኝ አትጨነቅ ራሴ ነገሩ እቆጣጠረዋለሁ አልኩት ከዚያ ራሴን እንደምንም ወደ ቤት ተመለስኩ ፡፡

ወደ ቤት ከተመለስኩ በኃላ ለእናቴ መልእክት ላከኝ የሆነዉንም የተከሰተዉን ነገር ነገርካት እንዲህ ብላ ጠየቀችኝ ይህ የሆነዉ የት ቦታ ነዉ አለችኝ ወደዚያ ወሰድኳት ወደ ቤቴ ከተመለስኩ በኃላ ወደ ራሴ ክፍል ገባሁ

የሚያስደንቀዉ ነገር ወደ ክፍል ስገባ በክፍሌ ዉስጥ ሁለት መልአክ አየሁ እየጠበቁኝ ያሉ እነሱም እንዲህ አሉኝ ኢየሡስ ልኮን ነዉ የመጣ ነዉ አንቺን ወደ እርሱ ልንወስድሽ አሉኝ እኔም ስመልስ “ኢየሱስ”  አልኩኝ አነሱም አዎ ብለዉ መለሰልኝ

እኔም አልጋዬ ላይ ጋደም እንዳልኩ መንፈስ ከአካሌ ዉስጥ መጣ ወደ ሰማይ ተወሰድኩ ፡፡

እኔን ወደ ኢየሱስ ይዘዉኝ እየሄዱ ባሉ መላእክቶች ሴይጣን ተግዳሮትን አደረገ በአየር ላይ ወደ ላይ እየሄድ ሳለ አንድ ያረጀ የሚመስል ሰዉ መላእክቱን በመገዳደር ጥያቄ ጠየቃቸዉ ጀመር ይህች ሴት የእኔ ነች የጌታ አያደለችም ጌታ የእኔ የሆነችዉ በኃይል ከእኔ ይወስዳል አለ የአረጀዉ ሽማግሌ ሰዉ  ከእኔ ጋር አትሄጂም  ብሎ ጠየቀኝ አለኝ እኔም እንደ አልኩኝ ከዚያ ጉዞአችንን ቀጠልን ፡፡

መንግስተ ሰማይ በር ላይ ጌታ ኢየሱስ የሰጠኝ መልእክት ወደ መንግስት ሰማይ በር እንደ ደረስን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አገኝሁ “መጣሁ? ብሎ ጠየቀን ሰዎች በምድር ኃጢአትን እየሰሩ አየሁ ብዬ መለስኩ ምን አይነት ኃጢያት ብሎ ጠየቀኝ አንተ የምትጠላዉን ሁሉንም ኃጢያት ብዬ መለስኩ ይህን ሁሉ እንደሚያዉቅ ነገሮች አሁን የጠራሁሽ ለአለም ሁሉ ልሰጥሽ ነዉ የጠራሁሽ አለኝ  ፡፡

 

 

 

 

እርሱ ለአለም የሰጠኝ መልእክት ተናገረ ያለኝን ልንገራችሁ

-ህፃናትን መግደል አቁሙ

-እኔ በአለም በሰዎች እየተከናወነ ያለዉ የጥንቆላ አስማት ስራ እቃወማለሁ

-እርስ በእርሳችሁ ደግነት ቸርነት አድርጉ በችግር ዉስጥ ያሉትን ሁሉ እርዱ ከሰዎች  የተበደራችሁት ከጎረቤቶቻችሁ ጭምር መልሳች ስጡ መልሱ

-እርስ በእርሳችሁ አትረጋገሙ

-አትበቀሉ በቀልን ለእኔ ተዉ

-ዝሙትን እና አመዝርነትን አታድርጉ ማመንዘር ፈፅሞ

ከሌሎች ሰዎች ሚስት እና ባል በስተጀርባ የሚሄዱ ይህ በእግዚአብሄር ፊት የተጠላ ነዉ ፈጥናችሁ አቁሙ

-በኃጢያተኞች ላይ አታሽፉ አትቀልዱ ነገር ግን ስለ እነሱ በልጅ ፀልዩ

-የበደሉአችሁን ሁሉ ይቅር በሉ ጌታም የሰጠሁሽን መልእክት ለአለም ሄደሽ ተናገሪ እኔ አሁንም የሰዎችን ልጆች እወዳለሁ  ሂጂ በምድር ላሉት መልእክቱን አድርሽ ብሎ አዘዘኝ

ወደ ምድር ከተመለስኩ በኃላ እሱ የሰጠኝን መልእክት ለሰዎች አላደረስኩም

ለሁለተኛ ጊዜ መላእክቶች ወደ ኢየሱስ ወሰዱኝ በሚቀጥለዉ ቀን አርብ አመሻሽ ላይ ዉኃ ለመቅዳት ወደ ምንጭ ሄድኩ ከላይ ስመለስ ቤተሰቦቼ  አይተዉ ለምን በጤንነትሽ  መሻሻ ል ሳይታሳይ ሳትድኝ ለምን ይህን ታደርጊያለሽ ብለዉ ተቆጡኝ፡፡

ይህ በሽታ ሳይሆን የእግዚአብሄር መንፈስ መገለጥ ልምምድ ነዉ ብዬ ስመልስ መቼ ነዉ አንቺ  ክርስቲያን የሆንሽዉ? ብለዉ አሾፉብኝ አፌዝቡኝ በዛዉ ቅፅበት ከባታችን ጎን እኔን የሚጠራኝ ድምፅ ሰማሁ ማነዉ የሚጠራኝ ብዬ ስመለከት ማንም አልነበረም ፡፡

ያዉ ድምፅ ሁለተኛ ጊዜ ሲጠራኝ ሰማሁ እንደ ገና ማን ነዉ የሚጠራኝ ብዬ ለማየት ወጣሁ በዚህ ጊዜ  የኔ ታላቅ ወንድም ለእኔ መድሃኒት ገዝቶ ሲመለስ ወደ ቤት ሲመለስ አየሁ እርሱን እንደዚህ ብዬ ጠየቅሁት አንተ ነህ እንዴ የተራሀኝ ብዬ ጠየቅሁ እኔ አይደለሁም ብሎ መለሰልኝ የመጣልኝን መደሃኒት ተቀብዬ ከዋጥኩ በኃላ ወደ ክፍሌ ገብቼ አረፍ እንዳልኩ ምንም ሳያቆይ ሁለት መልእክቶች ተገለጡልኝ እነሱን በማዬቴ ደስ አለኝ በደስታ ሰላም አልካቸዉ እነሱም ኢየሱስ ነዉ የላከን አንቺን ወደ እርሱ ልንወስድሽ ለምን እርሱ የሰጠሽን  መልእክት  ለህዝብ አላደረሽም አልነገርሽም አለኝ ወደ ዉጪ ወጥቼ ለእናቴ መልእክቶቹ ለምን ጌታ የሰጠሸን መልእክት ለህዝብ አላደረሽም አለኝ ብዬ ነገርኳት፡፡

እናቴ ከልጄ ጋር ሆና እናቴ ልጀን አደራ ተንከባከቢልኝ እኔ ከመልእክቶቹ ጋር ወደ ሰማይ ልሄድ ነዉ አሁን ወደ ሰማይ ከሄድኩ ከአንድ እስከ ሁለት ቀን ልቆይ እችላለሁ ምድር ሳልመለስ ብዬ ለእናቴ ነገርኳት እርሷ ጋር ንግግሬን ከጨረስኩ በኃላ ስጋዬን ትቸ መንፈሴ ወደ ሰማይ ከመልእክቶች ጋር መሄድ ጀመርኩ ፡፡

 

 

 

 

 

በመንግስተ ሰማይ በር ከጌታ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ                                                                                   ጌታም እንዲህ ብሎ ጠየቀኝ ለምን እስካሁን የሰጠሁሽን መልእክት አላደረሽም በምድር ላሉ ሰዎች ለምን አላደረሽም ?

እኔም ስመልስ ለቤተሰቦቼ ብቻ ነዉ የነገርኩት”ምንድነዉ መላሻቸዉ? ብሎ ጠዬቀኝ  አነሱም እግዚአብሄር እኔን መጠየቀሜ ጥሩ ነገር ብለዋል ነገር ግን የነገርኮቸዉን መልእክት ተቀብለዉ ስለማመናቸዉ ስለአለማመናቸዉ አላዉቅም ብዬ መልስኩ

ጌታ ግን “እኔ ከአንቺ ጋር ነኝ እኔን አያምኑኝም ብለሽ አትናገሪ” ብሎ አረጋገጠልኝ

“አግብተሻል ብሎ ጠየቀኝ “ አዎ አግብቻለሁ ብዬ መልስኩ “ጋብቻዉ የተከናወነዉ የት ነዉ አለኝ “ ምንም የጋብቻ ስርአት ሳያካሄድ ነዉ ያገባሁት “አንቺ የመጀመሪያ ሚስት ነሽ አለኝ ?” ብሎ ጌታ ኢየሱስ ጠየቀኝ አይ አይደለም እኔ ሁለተኛ ሚስት ነኝ ብዬ መለስኩ “ይህ አሁን ያለሽበት ጋብቻ አይደለም ነገር ግን ሴተኛ አዳሪ ነሽ (prostisuyion} ብሎ ተናገረ

ትንሽ ብልቃት የምትመስል ግን ዉስጡ ፈሳሽ ያለበት ሰጠኝ አንቺ ከዚህ በኃላ የእኔ ልጅ ነሽ ከዚህ ሰዉ ጋር ያለሽ ጋብቻ አሁን ፈረሰ “ይህ ሰዉ አኗኗሩ እንዴት ነዉ ብሎ ጠየቀኝ እኔም ስመልስ ይህ ሰዉ ጣኦት አምላኪ ነዉ  ብዬ መለስኩ ከእንደዚህ አይነት ሰዎች ጋር ህብረት ማድረግ የለብሽም ብሎ አስጠነቀቀኝ አሁን ለአለም እንድትነግሪ የመስጠሁሽን መልእክት እንድናገር አመጣሁሽ ሂጂ ለሴቶቹ ተናገሪ ለባሎቻቸዉ ሁለተኛ ሚስት ሶስተኛ አራተኛ ለሆኑት እንዲህ አይነት ጋብቻ በፊቴ ተቀባይነት የለዉም ጋብቻም አይደለም ሴተኛ አዳሪነት ነዉ፡፡

ለሌሎች ንገሪ ከሚስታቸዉ ሌላ ተጨማሪ ሚስት ያላቸዉ ያስቀመጡ በምንዝርና ዉስጥ ነዉ ያሉ ማቴ 19፡4-6 1ቆሮ 7፡2

ከጋብቻ በፊት እንጋባለን ተባብለዉ በስጋቸዉ እየተወሻሹ ወደ አልተፈለገ የግብረ ስጋ ግንኙነት ለሚገቡ ይህ በእግዚአብሄር ፊት የተጠላ ነዉ ዕብ 13፡4

አባትሽ በህይወት እስከ አሁን አለ ብሎ ጌታ ጠየቀኝ ? አይደለም ሞቷል ብዬ መለስኩ ጌታም በሰማይ ባሉ ቅዱሳኔ መካከል ከለ ተመልከቺ አለኝ እኔም አባቴ እኔ ገና ህፃን ሆኘ ሳሁ ነዉ የሞተዉ እኔ አሁን እንዴት ልለየዉ ላዉቀዉ እችላለሁ አሁን ባየዉ እንኳን  መለስኩ ፡፡

ጌታም ሲመልስልኝ በቅዱሳኔ መካከል ካለ ከመገኘቴ የተነሳ ልታዉቂዉ ልትለይዉ ትችያለሽ አለኝ በዚህ ጊዜ በቅዱሳኑ መካከል አየሁ ነገር ግን አባቴ በእነሱ መካከል የለም አላየሁትም እኔም ለጌታ አላየሁትም ብዬ መለስኩ

በምድር ሲኖር በነበረበት ጊዜ እንዴት አይነት ህይዎት ይኖር ነበር? ብሎ ጌታ ጠየቀኝ የሚሰራዉ በጁሊየስ በርገር ኮንስትራክሽን ካምፓኒ ዉስጥ ነበር የሚሰራዉ ብዬ መለስኩ ጌታ ግን እኔ በምድር ሲኖር ለመኖር የሚሰራበትን ስራ አይደለም የጠየቅሁሽ  ነገር ግን ባህሪዉና የአኗኗር ዜይቤዉ በምድር ሲኖር ምን እንደ ነበር ነዉ የጠየኩሽ አለኝ ጌታ ኢየሱስ እኔም ስመልስ ጣጪ ነበር ይሰክራል ብዬ መለስኩ ጌታም አልኮን ጠጪነቱ ለሲኦል ተዳረገ ብሎ ንግግሩን ዘጋ፡፡ ምሳ 23፡29-35,1ቆሮ 6፡9-10

ጢቂት ቅዱስ የሆኑ ክርስቲያኖች ብቻ በክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዉስጥ

ጌታ ይህ ብሎ ከተናገረ በኃላ “አንድ ነገር አሳይሻለሁ አለኝ “ አይኔን ከፈተዉ በዚህ ጊዜ በምድር ያሉ አያሌ ቤተክርስቲያን ጉባኤዎች አየሁ በትልቅ በተባሉ ጉባኤዎች ዉስጥ ሁለት ሶስት በጣም ጥቂት ቅዱስ የሆኑ ክርስቲያኖች ናቸዉ በእነሱ መካከል ያሉት፡፡

ጌታ ባሳየኝ የተለያዩ ቤተክርስቲያን ጉባኤዎች ዉስጥ አንድ አይነት ነገር አየሁ  በራሴ በዉስጤ ኃጢያት በቤተክርስቲያን ሞልቶ ቅዱስ የሆኑ ክርስቲያኖች  ቁጥር ጥቂት መሆኑ በራሴ ተገረምኩ ጌታን ኢየሱስ እንዲህ ብዬ ጠየቅሁት አሁን በአለም ብዙ ኃጢያቶች እየተከናወኑ ስትመጣ በቁጥር የሆኑ እዉነተኛ ክርስቲያኖች አንተ የሚጠብቁ ይገኙ ይሆን? ብዬ ጌታን ጠየቅሁ 2ጢሞ 3፡1-05

መንግስተ ሰማይን ያጣ ፓስተር

ከቤተክርስቲያን በገንዘብ የተነሳ

እኔ ከክርስቶስ  ኢየሱስ ጋር ሆኜ ሳለሁ በምድር መቶ ወደ መንግስተ ሰማይ በር የመጣ ፓስተር አየሁ ነጭ ልብስ ለብሶል እሱን የለበሰዉን ልብስ ላይ አንድም እድፍ ነጥብ በነጩ በልብሱ ላይ የለም ወደ መንግስተ ሰማይ ለመግባት ወደ በሩ አቀረበለት ሲቀርብ ከመልአክቶቹ አንዱ ጥያቄ አቀረበለት፡፡

እንዲህ ብሎ ልብስ አድፎ እንዴት ወደ መንግስተ ሰማይ ለመግባት ታስባለህ ብሎ ጠየቀዉ? አንተ ልትገባ አትችልም ልብስ አድፋል ረክሷል አለዉ በዚያ በመጠየቂያዉ በር ቦታ በዚህ ጊዜ ሰይጣን ተገለጠ ለፓስሩ መናገር ጀመረ እሱም መልስ እንዴት ልብስ ረክሶ አድፎ ከነኃጢያትህ መንግስተ ሰማይ ለመግባት ታስባለህ አለዉ ? ፡፡

አላየህም የመንግስተ ሰማይ መንገድ ጠባብ እና ቅዱስ መሆኑን እኔ በኃጢያቴ ምክነያት ከሰማይ ተባረርኩ  አንተ ደግሞ ከነኃጢትህ ወደ መንግስተ ሰማይ መግባት አትችልም አለዉ በዚህ ጊዜ ፓስተሩ የለበሰዉን ልብስ ላይ ሲያይ ምንም ረከሰ ቆሻሻ የለዉም ሰይጣን በትክክሉ ራስህን ፈትሽ አለዉ ፓስተሩ አሁንም አያምንም ቆሻሻ የለም በዚህ ጊዜ ሰይጣን የልብሱን ኪስ አዉጣዉ አለዉ ፓስተሩም ይህም ሲያደርግ እድፍ በኪሱ ዉስጥ ነበረ ተገኘ በዚህን ጊዜ ሰዉየዉ ማልቀስ ጀመረ በጣም ፅኑ ለቅሶ እያለቀሰ ከጌታ ኢየሱስ ይቅርታ መጠየቅ ጀመረ እየለመነ ጌታ ኢየሱስ ሆይ አሁን ወደ መገኘትህ መጥቻለሁኝ ከአንተ ይቅርታ አላገኝምን ? ለምን በዚህ ትንሽ ነገር ለምን ወደ መንግስትህ ከመግባት እከለከላለሁ አለ   ራእይ 21፡27፡፡

ሰይጣን ወደ ሲኦል ጎትቶ ይዞት ወሰደዉ በሲኦል እየጩኸ እየተናዘዘ ይቅርታ ይለምናል በሰዉዬዉ ሃዘን ተነክቼ ጌታ ሆይ ይህ ሰዉ በምድር  በቀን በማታ ለአንተ ሲሰራ ነበር ለምን ለዚህ ጥቂት ኃጢአት ቅርታ አታድርግለትም ? ለምን በትንሽ ጥቂት ነገር ለምን ወደ ሲኦል ይገባል ? ብዬ ጌታን ጠየቅሁ ፡፡

ጌታም ኢየሱስ ሂጂና ጠይቅዉ ለምን ወደ ሲኦል ገባህ ብለሽ አለኝ እኔም ወደ እርሱ ሄጄ ምን አድርገህ ብዬ ጠየቅሁት አፋን ከፍቶ መናገር ሲጀምር ጌታ ኢየሱስ እንዲህ አለ አዎ የእኔ አገልጋይ ነበር በምድር በነበረት ጊዜ ለእኔ ይሰራ ነበር  ነገር ግን ከቤተክርስቲያን ከመባ ገንዘብ ጥቂት በጥቂት መስረቅ መዉሰድ ጀመረ ለዚህ አድራጎቱ በምድር ንሰሃ አልገባም ምህረቴንም አልፈለገም ለክፉ ሰራዉ እስከሚሞት ድረስ ልምዱ አድርጎታል ምክነያቱም ይህ ነዉ የልብሱ መርከስ መቆሸሽ ያመጣበት እዚህ ምንም ምህረት የለም ይቅርታ መቀበል የሚቻለዉ በምድር ላይ ብቻ ሲኖር ነዉ ከሞት በኃላ ይቅርታ የለም                    ዩሐ 12፡6,ኢሳ 55፡6,7,ዕን 9፡27

በእሳት ሆኖ ሲጮህ ሰማሁ በጣም አስቸጋሪ እና የሚያሳዝን ጩኸት ነበረ እናተ በምድር ላይ ያለች ኃጢያተኞች የሚጠብቃችሁ ትልቅ የሚያሳዝን ነገር ነዉ በሲኦል ያለች ሴት ስለ እግዚአብሄራዊ ስለልሆነ አለባበስ እና ኃጢያቷ ስትናዘዝ ከዚህ በኃላ በሲኦል እሳት ዉስጥ የምትጮህ የሴት ድምፅ ሰማሁ ለይቅርታ ትጮካለች,ትለምናለች ጌታ ኢየሱስን አንዲት ሴት በሲኦል እሳት እየተሰቃየች ለይቅርታ እየጮኸች እየለመነች አለች እባክህ ይቅር በላት አልኩት ወደሷ ስንቀርብ ጌታ ኢየሱስ ለምን እዚህ መጣሽ ብለሽ ጠይቃያት አለኝ እኔም ለምን ቀጭኑን ጠባቡን መንገድ አልተከተልሽም ? ብዬ ጠየቅኃት

እሷም እንዲህ ስትል መለሰች በምድር በነበኩ ጊዜ ፓስተሬ የሚሰብከዉን አላምንም ነበር ሱሪ መልበስ ለሴቶች ኃጢአት ነዉ የሚለዉን ፓርምጅሪ perming or jerry curling hair የጆሮ ጌጥ ማድረግን ሜክአፕ መቀባትን bieaching , my skin ,wearing necklace ,chains ,bracelets ,ring በፀጉሬ ላይ አርቴፊሻል እና ሁማን ፀጉር በማድረግ ፀጉርን ማስረዘምን በእግዚአብሄር ፊት ኃጢአትና የጠላ መሆኑን

ንግግሩን ቀጠለች ሚስት ካላቸዉ ወንደች ጋር መጥፍ ድርጊት እፈፅም ነበር  ጊዜ እዚህ ሲኦል መጣሁ አለች  በሞቱ ጊዜ ሞቼ እዚህ ከመጣሁ በኃላ ፓስሬ ሚሰብከዉ ለካ እዉነት መሆኑን ተረዳሁ

ጌታም ሲናገረኝ አርቲፊሻል የፀጉር ቅጥያ ሴቶች በፀጉራቸዉ ላይ የሚቀጥሉት ከትልቅ አጋንታዊ እባብ ላይ ከለ ፀጉር ነዉ ሊፖስቲክ ደግሞ ከሰዉ ደም ይሰራል ነገር ግን በተለየ መልክ ሴቶች ይህን ወስደዉ ሰዉነታቸዉን ሲቀቡ ራሳቸዉን ያረክሳሉ ኢሳ 3፡16-24፡፡

ኢየሱስ እንዲህ ብሎ አዛዛኝ ለአለም ይህን መልእክት ንገሪ

ባየሁት ነገር በጣም ጥልቅ ሃዘን ተሰምቶኝ በጌታ ፊት በጉልበቴ ተንበርክኬ ጌታ ሆይ ለምን ይህ ህዝብ በሲኦል እንዲሰቃይ ፈቃድህ አለበት በዚህ ጊዜ ጀርባዉን ለእኔ ሰጠኝ እንደ ገባኝ ከሆነ ፊቱን ከእኔ አዙሮ ጀርባዉን ሲሰጠኝ እሱም በሲኦል ላሉ እዝኖ እያለቀሰ ነበር እርሱ ወደ ምድር የመጣዉ የሰዉን ልጅ ለማዳን ነበር ነገር ግን የሰዉ ልጅ አልተቀበለዉም ከዚህ የተነሳ በሲኦል እሳት ለዘላለም የተሰቃዩ አሉ፡፡

ጌታ ኢየሱስ እዲህ አለኝ እጂ ወደ አለም እነዚህን ነገሮች ንገሪያቸዉ እዚህ ያመጣሽና እነዚህን ሁሉ ያሳየሽ ወደ አለም ተመልሰሽ ያየሽዉን ሁሉ የሰማሽዉን ልምድሽን እንድትነግሪያቸዉ ነዉ ህዝ 40፡4,ህዝ 33፡10,11

ወደ ምድር ወደ ስጋዬ ከተመላስከ በኃላ የተሰጠኝን መልእክት ለህዝብ አልተናገርኩም ነበር ጌታ የሰጠኝ መልእክት

ኢየሱስ በቤተክርስቲያን መዘምራን ልምምድ ጊዜ ተገለጠልኝ

በቅዳሜ  ወር,ነሃሴ 2,2003 በናጄሪያ ባለች ከክርስቶስ ቤተክርስቲያን መዘምራን ልምምድ ጊዜ ከሴቶች ጋር ሆኘ ሳለሁ እየፀልይኩ እያለሁ ጌታ ተገልጦልኝ ለምን የሰጠሁሽን መልእክት ለህዝብ አላደረሽም እስከ አሁን የሰጠሁሽን አለኝ አይኔን ስከፍት ደግሜ አላየሁትም እንደገና አይኔን ስከድን ደግሜ አየዋለሁ ብዬ አስቤ ይህ ሳደርግ ደግሜ አላየሁትም

ከመዘምራን ከኳየር ልምምድ በኃላ ወደ ቤቴ ሄድኩ እንባ በጉጮቼ ይፈሳል አንድ በመንገድ ያገኘችኝ ሴት ለምን ታለቅሻለሽ ብላ ጠየቀችኝ እኔም አላዉቅም እንባ ለምን እየፈሰሰኝ እንዳለ ብዬ መለስኩላት

ወደ ቤት እየሄድኩ ሳለ የማለቅሰዉ ዜማ ያለዉ ዝማሬ መዘመር ጀመርኩ ከዚህ በፊት እንዲህ ያለዉን ዝማሬ የትም ሰምቼ አላዉቅም በትክክሉ በደስታ መዘመር ጀመርኩ የምዘምረዉን ዝማሬ የሰሙ ሴቶች በመደነቅ ለእናቴ ነገሯት

እኔም ለእናቴ በቤተክርስቲያን በመዘምራን ልምምድ ጊዜ የሆነዉን ልምምዴን ነገርኳት ፡፡

ለሶስተኛ ጊዜ ወደ መንግስተ ሰማይ መወሰድ ልምምዴ

ጌታ ሲኦልን እሳት አሳየኝ

መንፈሴ ስጋዬን ትቶ ሊወስዱኝ ከመጡ መላአክትጋር ሆኜ ጌታ ለማገኘት ወደላይ ሄድኩ ወደ መንግስተ ሰማይ በር ስንደርስ ከጌታዬ ከኢየሱስ ጋር ተገናኘሁ ጌታም በደስታ ተቀበለኝ የሰጠሁሽን መልእክት ለአለም አላስተላለፍሽም አላደረሽም አለኝ ብሎ ጠየቀኝ እኔም አይደለም ብዬ መለስኩኝ ጌታም እንዲህ አለኝ አንድ ነገር አሳይሻለሁ አለኝ ፡፡                                      በዚህ ጊዜ አይኔ ተከፈተ የሲኦልን እሳት አየሁ ሰዎች በእሳቱ ዉስጥ  ሲቃጠሉ በሲኦል በእሳቱ ሲቃጠሉ ሲጮኹ  አየሁ ቦታዉ አንድ ነገር ማየት በማያስችል ድቅድቅ ጭለማ የተዋጠ ነዉ እሳቱም በጣም ይቀጣጠላል የሚገርመዉ ነገር እሳቱ ዉስጥ ያሉ ተቃጥለዉ አይጠፋም ራእይ 14፡9-11

     የሰይጣን ክስ

ሰይጣን እኔን ለማጥፋት ሰራዉን ስራ በሲኦል ጌታ ኢየሱስ አሳየኝ እንዲህም አለኝ እኔ የሰጠሁሽን መልእክት አላደረሽም (በምድር ላሉ ህዝቦች የሰጠሁሽ) ሰይጣን እና መልእክተኞቹ ሊያጠቁሽ ፈለጉ ከዚህ የተነሳ መልእክቱ አላደረሽም በአጠቃላይ አንቺን ከእኔ ለመዉሰድ ሰይጣን ፈለገ የሲኦል እጣፈንታሽ እንዲሆን ፍፃሜሽ እንዲሆን

ስለዚህ በቤተክርስቲያን ፀሎት ጊዜ መጥቼ የነገርኩሽ ለዚህ ነበር አንቺ ግን መልእክቱን ባለማስተላለፍሽ ሰይጣን ከሰሰሽ ለእኔ አንቺን የሰጠሃት መልእክት ማስተላለፍ እንቢ ብላለች ስለዚህ የእኔ ነች እንጂ የአንተ አይደለችም እያለ፡፡ ራእይ 12፡10

 

ስለ ሰፊዉ መንገድ እና ጠባቡ መንገድ ሰፊናጠባቡን መንገድ አየሁ ሰፊዉ መንገድ በጣም ሰፊ ነዉ ሰዎች በእርሱ ላይ እየተጋዙ ወደ ሲኦል እየሄዱ ይገባሉ በዚህ በሰፊዉ መንገድ የሚሄዱት ህዝቦች ከራሳቸዉ ጋር እየተጣሉ ራሳቸዉን ወደ ፊት እያገፉ ይሄዳሉ

ሌላዉ መንገድ ቆንጆ ሆኖ ቀኝን ነዉ በዚያ መንገድ የሚሄዱ አንድ ከረጅም ሰአት ቆይቶ ደግሞ አንድ ወደ መንግስ ሰማይ የሚሄድ አንድ ሰዉ ወደ መንግስተ ሰማይ ከገባ በኃላ ቆይቶ ነዉ ሌላዉ ሰዉ ደግሞ በዚያ መንገድ ላይ ሚያዉ ከዚህ ተነሳ  በራሴ ተደንቄ ጌታ ኢየሱስ ተከታዬች የሉትም እንዴ ብዬ ለራሴን ተናገርኩ ለምን በዚህ መንገድ የሚሄድ ሰዎች ጥቂቶች ሆኑ  ማቴ 7፡13-14 ጌታ ኢየሱስ የተበሳዉን እጅን አሳየኝ ጌታ ጋር ሆኜ ኢየሱስ እጅቼን እይ አለኝ እኔም ሳይ ከተበሱት እጆች ደም ነጠብጣብ ይወርዳል ቁስሉ ልክ እንደ አቶስ ቁስል ነዉ ኢየሱስ እንዲህ አለኝ የእኔ ህዝብ ምን እንዲደረግለት ይፈልጋል? ደሜን አፈሰስኩ ለኃጢአታቸዉ መሰዋት በመስቀል ተጨነከርኩ ሞትኩኝ ለሶስት ቀን በመቃብር ሆንኩ ይህን ሁሉ ያደረኩት እነርሱን ከኃጢያት ላድናቸዉ ነዉ እስከሁን ግን ህዝቤ ባደረኩለት መስዋት እየሄደ አይደለም ዲያብሎስ በአለም ያለዉን ህዝብ እየከሰሰ ይገኛል እንዳጠፋቸዉ ምክንያቱም እኔ ለስጦታቸዉ መስዋት ዋጋ ስላልሰጡ ከዚህ የተነሳ ለመንግስተ ሰማይ የተዘጋጁ አይደለም እንግዲህ የሰዉ ልጅ ከዚህ በላይ ምን እንዳደርግላቸዉ ከእኔ ይጠበቃሉ? ወይ ስጋዬ ተካታትፎ ተቆራሶ በፈታቸዉ ሆኖ ባልተዉ በእኔ ማመን ነዉ የሚፈልጉት? ኢሳ 5፡1-4,7

ጌታ በቅርብ በአለም ለመፍረድ ወደ ምድር እመጣለሁ ይህም አለም ወደ ፍፃሜዉ ይመጣል ከጌታ ኢየሱስ ጋር ወደ ምድር ለመምጣት የተዘጋጅ መላአኮችን ከእርሱ ጋር ሆነዉ አየሁ

ኢየሱስ ይህን መገለጥ እንድናገር አንድ መስክር ሾመኝ ጌታ ኢየሱስ እንዲህ አለኝ ወደ ዚህ አምጥቼሽ ይህን ሁሉ እንድታይ እና እንድተሰሚ ያደረኩት ወደ ምድር ተመልሰሽ በአለም ላሉት ሰዎች ሁሉ እንድትመሰክሪ እንድትናገሪ ነዉ

ሂጂ ወደ ምድር ይህን ያየሽዉን የሰማሽዉን ተናገሪ መስክሪ አለኝ ,ህዝ 40፡4

ጌታ ይህን ሲናገረኝ እኔ ደግሞ ወደ ምድር መመለስ አልፈልግም ብዬ ተናገርኩ እዚሁ በሰማይ እንድቀር ለመንኩ ምክንያቱም ከመንገስተ ሰማይ ማማር የተነሳ ወገኖቼ መንግስተ ሰማይ ፍፁም ዉበት የሚታይባት ሰላማዊ ቦታ ነዉ በዚያ ሃዘን,ህመም,በሽታ, በሰማይ የለም ያለዉ ደስታ ሃሴት ብቻ እንጂ የሚቻል ቢሆን ከመንግስተ ሰማይ አሸዋ ወይም ድንጋይ ተለያዩ ነገሮችን ወደ ምድር ይዤ ማምጣት ብችል

መንግስተ ማያትን ዉበት ብታዉቁ እዛ ሌሊት የለም ጌታ ኢየሱስን አብን ከርቁ አሳያኝ ወደ ዙፋኑ መመልከት አይቻልም ከትልቅ ክብር ነፀብራቅ የተነሳ እርሱ ከተሸፈነበት ከሚያፀባርቅ ከትልቅ ክብር በርቀት ብቻ አየሁ                                    በምድር ካለ ክፋት የተነሳ ወደ ምድር መመለስ አልፈለኩም አንዱ በአንዱ ላይ ከሚያደርገዉ ጥላቻ ክፉ ወጥመድ የነሳ በምድር ቅናት,ቂም,አንዱ ለአንዱ ከሚያደርገዉ ነገር የተነሳ በምድር እዉነተኛ  ሰላማ የለም ለምን ወደ ምድር እመላሰለሁ ይህ አለም በኃጢአት እና በክፋት የተሞላ ነዉ ብዬ ለመንኩ ራእይ 21፡1-4

ምንም ወደ ምድር ለመመለስ እንቢ ብልም አንድ መላአክ ወደ እኔ መጥቶ ከነካኝ በኃላ ወዲያዉ ወደ ምድር እየወረኩ እንደሆነ ራሴን አየሁ ፡፡

-ለኢየሱስ ስገዱ,ለእርሱ ስገዱ,ሰይጣን ተቃወሙ

በአካሌ ዙሪያ ያሉ ሰዎች በመጀመሪያ ልምምዴ ሶስት ሰዎች በሁለተኛዉ ልምምዴ አራት ሰአት በሶስተኛ ሰማያዊ ልምምዴ አምስት ስአት እንደሆን ነገረኝ

-የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ 2ጴጥ 3፡8 ወደ እካሌ ከተመለስክ በኃላ በምድር ላሉ ሰዎች ሁሉ ጌታ የነገረኝን ሁሉ ለመነገር ወሰንኩ ዘፀ 34፡5-7 ዩናስ 4፡2,ሚክያስ 7፡18,19,ጌታ ተናገረኝን ያሳየኝን ልምምዴን ለሰዎች ስናገር የሰሙ አንዳንድ ሰዎች  ሳቁብኝ አሾፉብኝ እግዚአብሄር ለሰዎች መልእክት ለመስጠት ቢፈለግ የሚጠቀመዉ አንቺን አይደለም ነገር ግን ብዙ ዘመን እርሱን ያገለገሉ አሉ እነሱን ይጠቀማል እንጂ አንዳዶች ይህቺ ጠንቋይ ነች ሰዎች ብዙ መጥፎ ነገር በእኔ ላይ ይናገሩ ነበር ለጌታም እንዲህ ብዬ ተናገርኩ ሰዎች ስለምናግራቸዉ የአንተ መልእክት እኔን አያምኑም ጌታ እንዲህ አለኝ እነዚህ ስምተዉ አሁን ንሰሃ የማይተገቡ ከሞቱ በኃላ ንሰሃ መቀበል አይቻልም የእኔ ጸሎት ይህን የጌታ መልእክት የማይቀበሉ የሚቀልዱ የሚሾፉ የማያምኑ ጌታ ይቅር እንዲላቸዉ ነዉ የማያደርጉት ነገር ስለማያዉቁ ሉቃስ 23፡34

ጌታ ለእኔ የሰጠኝ መልእክት በእዉነት ከጌታ ነዉ

ጌታ በእዉነት እኔን ተናግሮ ለሰዎች ሁሉ ለአለም የሰጠኝ መልእክት አንድ ነገር ጌታ ኢየሱስ የሰዎችን አሰጠንቅቋቸዉ እንኳን  ጥንቆላ ዝሙት ሴቶች ሱሪ መልበስ ፓርም ጄል,ፀጉርን መጠቅለል ቅጥያን ማድረግ አካልን በመሸፈን,ለፕስቲክ ጌጣጌጥ መጠቀም እነዚህ ነገሮች በማድረግ የለመዱ የለመዳችሁ ለምታደርጉ በተለያዩ ኃጢአቶች የምትኖሩ ጌዜዉ ሳይመሽ ቀድማችሁ ንሰሃ ግቡ ቁሻሻ ቃሎች በራሳችሁም በሌሎችም እየተጠቀማችሁ ቀልድ ነዉ ብላችሁ የምታስቡ ሁሉም የተበላሹ ንግግሮች በእግዚአብሄር ፊት ያረክሳል ንሰሃ ግብ ክርስቲያን ማወቅ ያለበት ነገር ኃጢአት የሚሰሩ ወደ መንግስተ ሰማይ አይገቡም ሰይጣን ያለማቋረጥ ሰዎች ወደ ራሱ መንግስት እያስገባ ነዉ፡፡

እግዚአብሄር የላከኝ የደህንነት መልእክቱን ለሰዎች እድናገር ነዉ እመክራችኃለሁ አበራታችኃለሁ ወደ እግዚአብሄር ፀሎት በቋሚነት ስለ ፍላጎታችሁ እንድታደርጉ በእምነት ዉስጥ ሁኑ ያለመለወጥ የኃጢአት አማራጮችን ባለመመልከት         ኤር 26፡8-15

ከእናቴ ጋር ወደ ምንሄድበት ቤተክርስቲያን ብዙዎች ሴቶች በሲኦል ዉስጥ ሆነ እንደ አየኃት ሴት ራሳቸዉን የሚያሽቀረቅሩ የሚያስጌጡ ናቸዉ የአብዛኛዉ ሴቶች የዉጫዊ ገፅታ እግዚአብሄራዊ ያልሆነ ራሳቸዉ ወደ ሲኦል ፍርድ የሚዳርጋቸዉ ነዉ እንደተለመደዉ እናቴ መገለጥ ከተቀበልኩ በኃላ ወደ ቤተክርስቲያን እንሂድ ስተለኝ እንቢ አልኮአት እንድህም ብዬ መለስኩላት እግዚአብሄር የማያከብር አለባበስ ና ሜክአፕ በዚህ ቤተክርስቲያን ያሉ ሴቶች ያደርጋሉ እንዴት ወደዚህ ቤተክርስቲያን እሄዳለሁ ?ያልተገባ አለባበስ መልበስ በቤተክርስቲያኑ በሴቶች መካከል የተፈቀደ ነዉ ሴቶች ፀጉራቸዉን ጀል ፐርም  ይቀባሉ ሱሪ የለበሱ ሰዉነታቸዉን ይቀበሉ ዊግ ፀጉር ያደርጋሉ ጌጣጌጦችን ይጠቀማሉ ያደርጋሉ ጥፍራቸዉን ያረዝማሉ ይቀባሉ ,ኢሳ 3፡16-24,ምሳ 1፡10-12,ገላ 1፡11,12

 

 

 

 

 

 

 

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *