Adebayo ademujimi testimony

Adebayo ademujimi 2, 2015 መንፈሳዊ እንቅልፍ፡-በትጋት የማይፀልዩ ለምፅአት ያልተዘጋጁ ራሳቸዉን ያላዘጋጁ ራእይ 3.15-16,19-21, ማቴ 6፡33,ማቴ 4፡19                                   “ይህም ሁሉ” ማቴ 6፡33 በመጀመሪያ ስማቸዉ በህይዎት መጽሐፍ ተፅፎል በኃላ ግን የዚህን አለም ነገር በመፈለግ ለዚያ በመጨነቅ ለመምጣቱ መዘጋጀትን ራሱ ስማቸዉ ከህይዎት ተደመሰሰ ሰማይ ቤታቸዉን ማሰብ አይችሉም ስለ ምድር ነገር ስለ “ይህም ሁሉ” ብቻ ይፀለያሉ ነገር ግን  ያለማቋረጥ መንግስቱሱን … [Read more…]

Otheo nez  ምስክርነት

Otheo nez  ምስክርነት 1995 አልከል ድራግ (drugs) ከመጠን በላይ ወስዶ ለአራት ሰአት ሞቶ በእግዚአብሄር ምህረት ሁለተኛ እድል የተሰጠዉ በመጨረሻ ሰአት ነዉ የምኖረዉ ለህዝቤ ንገሪቸዉ በትክክሉ እኔ ጋር አንዲሄዱ ንሰሃ እንደገቡ ከእኔ ጋር ጨዋታ መጨዋትን ያቁሙ ትእዛዜን እንዲጠብቁ ንገራቸዉ ጌታ ሰዎች እንዴት ራሳቸዉን ከመፀሐፍ ቅዱስ ጀርባ እንደደበቁ  የራሳቸዉን ሲሰዉሩ በአጢአት ሲኖሩ ጌታ እግዚአብሄር ሁሉን ስምቷል ያያል … [Read more…]

የጠረፋ ንግስት አጋንታዊ ተልእኮ በቤተክርስቲያን ላይ፡

የጠረፋ ንግስት አጋንታዊ ተልእኮ በቤተክርስቲያን ላይ፡- የጠፋ ንግስት ከወደቁ መላአክቶች ከሰማይ ከተጣሉት ዉስጥ ስትሆን የወትደቁም በእግዚአብሄር ላይ ሃጢአትን በማድርግ ማመፃቸዉ ነዉ ራእይ 12፡7-9,ኢሳ 14፡13-15     የጠረፋ ንግስት አጋንታዊ ተልእኮ በቤተክርስቲያን ላይ የጠረፋ ንግስት ከብዙ ሴቶች እና ወንዶች ጋር የተለያየ መልክ ካላቸዉ ከባህር ዉስጥ ወጣች የወጣቸዉም ከብዙ መጽሐፍች እና 5000 በተለያዩ ቅሶች የተሞላ መርከቦች ጋር መመሪያ … [Read more…]

የአሁኗ ዘመን የቤተክርስቲያን  እና የአገልጋዮች ብልሽት

የአሁኗ ዘመን የቤተክርስቲያን  እና የአገልጋዮች ብልሽት ለእኔ ኢየሱስ ለሰጠኝ እድል ብዙ ፓስተሮች አገልጋዮችን እንደት ሰይጣን እንደሾማቸዉ በእግዚአብሄር ስም የሰይጣንን ስራ እንደሚሰሩ ልገለጥ ቆሚያለሁ ዛሬ እዚህ  ያላችሁብዙዎቻችሁ ችግሮቻችሁ የመጡት ከእነዚ  ከክፉ አገልጋዮች ለመፍትሄ ስትሉ ግንኝነት ካደረጋች በተገናኛችኃቸዉ ጊዜ ጀምሮ ነዉ ምክነያቱም እነሱ የሚሰጣችሁን የተቀባ ዉኃ ዘይት የሚሉትን የተለያዩ እጃችሁን ከጫኑባችሁ በመቀበል በመጠጣት  ነዉ ዛሬ እግዚአብሄር ከምትሰሙት … [Read more…]

ላዲ ነኪም ምስክርነት

       ላዲ ነኪም ምስክርነት  lahi nkem እህት ላዲ ነኪም መለኮታዊ  መገለጥን ስትቀበል 26 አመት እድሜ ላይ ሆና ሲሆን በፊት ህይዎቷ ለባለቤቷ ሁለተኛ ሚስት ስትሆን በፊት ጣኦት አምላኪዎች ነበሩ ፡፡ የሷ ትዉልድ አገር በሰሜናዊ ናጀሪያ መድር ጥላቱ ክፍለ ግዛት ሲሆን በዚያ 2003 በተከሰተ ጦርነት አከባቢዉን ርቃ ወደ ዲንጆኦ ወደ ሚባል ስፍራ መጣች ይህ አከባቢ ለመጀመሪያ ጊዜ … [Read more…]

12 አመቷ ኢንዶኖዥያዊት ጌታ መንግስተ ሰማይ እና ሲኦል ካሳያት ምስክርነት በከፊል የተወሰደ

12 አመቷ ኢንዶኖዥያዊት ጌታ መንግስተ ሰማይ እና ሲኦል ካሳያት ምስክርነት በከፊል የተወሰደ የጌታ መልአክ ወደ እኔ መጥቆ እግዚአብሄር ሂጂ በየከተሞች ሁሉ እየ ሄድሽ የጌታን መልእክት እንድታስተላልፊ አስተላልፊ ምክነያቱ ንሰሃ መግባት አለባቸዉ ተጨማሪ ጊዜ የለም አብቅቷል ኢየሱስ በጣም በጣም በቅርብ ይመጣል መልአኩን ጠየቅሁ አንተ ማነህ እርሱም ሲመልስ እኔ ገብርኤል ነኝ የእግዚአብሄር መልአክ አለኝ                                                 ከእለታት አንድ ቀን … [Read more…]

የሴራዬን ዜጋ የሆነችዉ እህት ኢዬ ምስክርነት

የሴራዬን ዜጋ የሆነችዉ እህት ኢዬ ምስክርነት ለማንቃት ለማነሳሳት ከሲኦል እና መንግስተሰማያት መገለጥ ምስክርነት በከፊል የተወሰደ ይህ ምስክርነቷ የሚያተኩረዉ አሁን ስላላችሁ ቤተክርስቲያን  እና ትዳር አገልጋዮች ላይ በእግዚአብሄር መለኪያ የሆነዉ ፅድቅ እና ቅድስና ዳን2፡21-28 “…የጠለቀዉንና የተሰወረዉን ይገልጣል፤በጨለማ ያለዉን ያዉቃል ፤ብርሃንም ከእርሱ ጋር ነዉ፡፡…….” 1ተሰ4፡7-8”…ለርኩሰት ሳይሆን እግዚአብሄር በቅድስና ጠርቶናልና፡፡,እንግዲህ የሚጥል ሰዉን የጣለ አይደለም ፡-መንፈስ ቅዱስን በእናንተ እንዲኖር የሰጠዉን … [Read more…]

ከማይክል ሳምቦ መፅሐፍ ውስጥ በከፊል የተወሰደ

END time messangers ministry የመጨረሻ ሰዓት መልዕክተኞች አገልግሎት ተተርጉሞ ተዘጋጅቶ የቀረበ   “መንፈስ ለአብያተክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ “ ራዕይ 3፡22   ከማይክል ሳምቦ መፅሐፍ ውስጥ በከፊል የተወሰደ                   ተርጓሚ- ወንድም ወ/አለማየሁ ጋሻው 2007 ጭሮ (አሰበ ተፈሪ)   ልጄ ሆይ የእኔ ቤተክርስቲያን አሁን ያለችበትን ሁኔታ ታውቃለህ; የእኔ … [Read more…]

“መንፈስ ለአብያተክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ “ ራዕይ 3፡22

END time massagers ministry   የመጨረሻ ሰዓት መልዕክተኞች አገልግሎት ተተርጉሞ ተዘጋጅቶ የቀረበ “መንፈስ ለአብያተክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ “ ራዕይ 3፡22 በውስጡ የከርሜሎ በርኔስ የሲኦል ራዕይ የእህት በርናርዳአ ፈራንዴዝ በፓስተር ባራኒ ዲዮን             ተርጓሚ- ወንድም መ/አለማየሁ ጋሻው 2007 ጭሮ (አሰበ ተፈሪ)   ካርሜሎ በርኔስ በ1982 በመኪና አደጋ ምክንያት ሞቶ በጌታ … [Read more…]